Research Help (Abay Research support)

Description
👨‍🎓📚 👨‍🎓📚
Ask what you want!!!
PhD, MA, BA #Title #Proposal #Thesis_help Dessertation Consult
#Data_analysis #Assignment
#CV
+251966368812
Email: [email protected]
Contact - @researcher13
Group https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8
Advertising
We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 1 month, 3 weeks ago

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market

Last updated 1 month, 2 weeks ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot

Collaboration - @taping_Guru

Last updated 6 days ago

1 week, 3 days ago
Research Help (Abay Research support)
1 week, 3 days ago
Research Help (Abay Research support)
1 month, 1 week ago

Dear families of Abay Research Support, this is your Plagiarism checker software as per your request.

#Share_it_to_your_friends

Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendation 
**ማንኛውንም አይነት አሳይመንት እናግዛለን።

ማንኛውንም እገዛ በጥራት እና በፍጥነት
ለእገዛ 👇👇 @researcher13 or 👇*👇
@promoter14
ላይ ይጠይቁ
👇*👇 +251966368812 Channel @zresearcher Group https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8
#Share#Share#Share
.** #Share#Share

4 months, 1 week ago

MIXED RESEARCH METHODS

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ስለ MIXED RESEARCH METHOD ዋና ዋና ነገሮችን እንመለከታለን

Mixed research በመጀመሪያ በSocial science/Educational Science በብዛት የሚተገበር ቢሆንም አሁን ግን በhealth science ዘርፍም በብዛት ጥቅም ላይ ይውላል።

Mixed research ማለት በአንድ ጥናታዊ ጽሁፍ ውስጥ ሁለት መንገዶችን (Qualitative ና quantitative) በአንድ ላይ ስንጠቀምበት ነው።

♻️ይህም ሁለቱን እኩል (parallel) ወይም ተራ በተራ (sequential) በmixed research design መሰራት/ መጠቀም እንችላለን

ይህንን የreseach አይነት በብዛት በማስተርስ እና በፒ.ኤች.ዲ የትምህርት ደረጃ የሚጠቀሙበት ሲሆን በመጀመሪያ ዲግሪ ግን በብዛት አይመከርም።

ሁለት የተለያዩ የreseach መንገዶችን በአንድ ላይ ለመጠቀም ከሌሎቹ በተለየ መንገድ ጥንቃቄ እና እውቀት ሊጠይቅ ይችላል።

?በተለምዶ ሰዎች ሁለቱንም (qualitativeና quantitative መንገድ እጠቀማለሁ ሲሉ እንሰማለን። ነገር ግን የmixed method ትክክለኛ መንገድ ሳይከተሉ መቅረት በመጨረሻ ላይ ለችግር ያጋልጣል።

?ትክክለኛ mixed method core characteristics የሚከተሉት ናቻው።

1⃣ ከmixed methods ውስጥ የትኛውን Design እንደምትጠቀሙ መግለጽ ይኖርባችኋል። (concurrent triangulation, Sequential or embaded)

ይህም ብቻ አይደለም ለእያንደንዱ የትኛውን Design እንደምትጠቀሙ መግላጽ ያስፈልጋል ።
?Qualitative (phenomenology, ethnography,..etc)
?Quantitative (Cross sectional, Experimental, cohort... Etc)
ተብሎ ሊገለጽ ይገባል ።

2⃣ ለሁሉቱም (qualitative & quantitative) ትክክለኛ methodology መከተል ያስፈልጋል ። Data collection method & materials, sample size, data analysis, ለሁለቱም በተገቢው መንገድ ሊብራራ ይገባል። ይህም ለሁለቱም ለየብቻ መብራራት/መተንተን ይኖርበታል።

3⃣በሁለቱ መንገድ የተሰበሰበው Data (መረጃ) ለየብቻ Analysis መስራት ያስፈልጋል።

4⃣ከሁለቱም የተገኛውን results ከግምት በማስገባት discussion ላይ መግለጽ ያስፈልጋል። ይህም የአንዱ result የሌለውን ይደግፈል ወይም አይደግፍም የሚለው ዋና የmixed method አላማ ነው። ከሁለቱም የተገኘውን ውጤት Triangulate ማድረግ ያስፈልጋል፣ ይህ የማይሆን ከሆነ mixed methods ፈይዳ የለውም።

⁉️ነገር ግን በጥናቱ የምትጠቀሙበት mixed study design የሚወሰን ይሆናል። ምክንያቱም ለ Sequential እና ለ convergent ወይም ለ embaded ተመሳሳይ አይነት መንገድ አትከተሉም፣ Methodology አጻጻፍም በተወሰነ መልኩ ይለያያል።

**Research ከtitle መረጣ እስከ ማጠቃለያ (Discussion, conclusion and recommendation በጥራት

ማንኛውንም አይነት አሳይመንት እናግዛለን።
ማንኛውንም እገዛ በጥራት እና በፍጥነት
ለእገዛ ? @researcher13 or
? @promoter14 ላይ ይጠይቁ
? +251966368812 Channel @zresearcher Group** https://t.me/joinchat/3KxEeE-mxXs2MGQ8
#Share

4 months, 2 weeks ago

የሚሸጥ PC ያላችሁ ተመራቂ ተማሪዎች
Contact @Human133

4 months, 3 weeks ago

MIXED RESEARCH METHODS

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ስለ MIXED RESEARCH METHOD ዋና ዋና ነገሮችን እንመልከት ።

Mixed research በመጀመሪያ በSocial science/Educational Science በብዛት የሚተገበር ቢሆንም አሁን ግን በhealth science ዘርፍም በብዛት ይጠቀሙበታል ።

Mixed research ማለት በአንድ ጥናታዊ ጽሁፍ ውስጥ ሁለት መንገዶችን (Qualitative ና quantitative)በአንድ ላይ ስንጠቀምበት ነው።

♻️ይህም ሁለቱን እኩል(parallel)ወይም ተራ በተራ (sequential) በmixed research design መሰራት መጠቀም እንችላለን

ይህንን የreseach አይነት በብዛት በማስተርስ እና በፒ.ኤች.ዲ የትምህርት ደረጃ የሚጠቀሙበት ሲሆን በመጀመሪያ ዲግሪ ግን በብዛት አይመከርም።

ሁለት የተለያዩ የreseach መንገዶችን በአንድ ላይ ለመጠቀም ከሌሎቹ በተለየ መንገድ ጥንቃቄ እና እውቀት ሊጠይቅ ይችላል።

?በተለምዶ ሰዎች ሁለቱንም( qualitativeና quantitative መንገድ እጠቀማለሁ ስሉ እንሰማለን። ነገር ግን የmixed method ትክክለኛ መንገድ ሳይከተሉ መቅረት በመጨረሻ ላይ ለችግር ያጋልጣል ።

?ትክክለኛ mixed method core characteristics የሚከተሉት ናቻው።

1⃣ ከmixed methods ውስጥ የትኛውን Design እንደምትጠቀሙ መግለጽ ይኖርባችኋል። (concurrent triangulation, Sequential or embaded)

ይህም ብቻ አይደለም ለእያንደንዱ የትኛውን Design እንደምትጠቀሙ መግላጽ ያስፈልጋል ።
?Qualitative (phenomenology, ethnography,..etc)
?Quantitative (Cross sectional, Experimental, cohort... Etc)
ተብሎ ሊገለጽ ይገባል ።

2⃣ ለሁሉቱም (qualitative & quantitative) ትክክለኛ methodology መከተል ያስፈልጋል ። Data collection method & materials, sample size, data analysis, ለሁለቱም በተገቢው መንገድ ሊብራራ ይገባል። ይህም ለሁለቱም ለየብቻ መብራራ/መተንተን ይኖርበታል።

3⃣በሁለቱን መንገድ የተሰበሰበው Data (መረጃ) Analize መድረግ ያስፈልጋል። ለሁለቱም ለየብቻ Analysis መስራት ያስፈልጋል።

4⃣ከሁለቱም የተገኛውን results ከግምት በማስገባት discussion ላይ መግለጽ ያስፈልጋል። ይህም የአንዱ result የሌለውን ይደግፈል ወይም አይደግፍም የሚለው ዋና የmixed method አላማ ነው። ከሁለቱም የተገኘውን ውጤት Triangulate ማድረግ ያስፈልጋል፣ ይህ የማይሆን ከሆነ mixed methods ፈይዳ የለውም።

⁉️ነገር ግን በጥናቱ የምትጠቀሙበት mixed study design የሚወሰን ይሆናል። ምክንያቱም ለ Sequential እና ለ convergent ወይም ለ embaded ተመሳሳይ አይነት መንገድ አትከተሉም፣ Methodology አጻጻፍም በተወሰነ መልኩ ይላያያል።