★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 1 month, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 3 months, 2 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 day, 11 hours ago
መዳኺላ
ሙሉ ስማቸው ረቢእ ኢብኑ ሀዲ ኢብኑ ሙሀመድ ኡመይር አል መድኽሊይ ይሰኛሉ።
ውልደታቸው መዳኺላ በተሰኘች ትንሽዬ ከተማ ነው።
የተወለዱበት ጊዜም 1351 ሂጅራ ነው።
የአንድ አመት ተኩል ልጅ ሆነው ወላጅ አባታቸውን አጥተዋል። እናታቸው ናቸው በመልካም ስነ ምግባር የሳደገቻቸው።
ኢልም የጀመሩት ገና በ 8 አመታቸው ነው።
አረብኛ ፁሁፍና ንባብን እንዲሁ ቁርአንንም ተማሩ።
ከተማሩባቸው መሻኢኾችም
1 ሼይኽ ሸይባን አል አሪፊ
2 አልቃዲ አህመድ ኢብኑ መሀመድ ጃቢር አልመድኽሊይ
3 መሀመድ ኢብኑ ሁሰይን መኪ
4 ሼኽ ናሲር ኽሉፍ ሙባረክ የ(ሼኽ ቀርአዊ ዋንኛ ተማሪ ነው)
ወደ መአሀድ በመግባትም ሳሚታ ከተማ ላይ ተምረዋል።
እዛም ከተማሩባቸው ሼይኽዋዋቻቸው
ሀፊዝ ኢብኑ አህመድ አል ሀከሚይ
ሙሀመድ ኢብኑ አህመድ አል ሀከሚይ
አሼኽ አህመድ ንጅሚይ
1380 ሂጅ ላይም እዛው ሷሚታ ላይ አዲስ ኮሌጅ ሲከፈት ለመማር ገብተው ነበር።
ብዙም ሳይቆዩ ወደ ሪያድ በመምጣት ኩሉየቱ ሸሪአ አንድ አመት ተምረው ወዲያው ጃሚአቱል ኢስላሚያህ ገቡ።
ከ አራት አመት ቆይታ ቡሀላም በኩለየቱ ሸሪአም የመጀመርያ ድግሪ ተመረቁ።
መዲና ከመጡም ወዲህ ከተማሩባቸው መሻኢኻች በዋናነት፦
ሼኽ አብዱል አዚዝ ቢን ባዝ ዋንኛ ናቸው።
አሼይኽ ሙሀመድ ናሲሩዲን አል አልባኒ ላይም ኢልሙል ሀዲስ ወል አሳኒድን ተምረዋል።
ሌላኛው አሼይኽ አብድል ሙህሲን አል አባድ ናቸው።
ሼይኽ ሙሀመድ አሚን አሺንቂጢ (ሳሂቡ አብዋኡል በያን)
ሼይኽ ሳሊሀል ኢራቂ በከፊል ከሚጠቀሱት ናቸው።
ከዶክትሬት እስከ ፕርፌሰርነትም ኢልማቸው ተሸጋግሯል። የፃፉት ኪታቦችም እጅግ በርካታ ናቸው።
ሼይኹን ለማጣጣል ለሚሞክሩ የኢኽዋን ርዝራዦች የምንለው ረቢእ ይኽው የተማረባቸው በፍትሀዊነት የሚታወቁ መሻኢኾች።
በርካታ የተሰጠው ተዝኪያም አለው። ኪታቦችንም በመመርመር ሰለሼኹ በጥልቀት መረዳት ትችላላቹ። ጃሚአ፣መዳኪላ የሚለው ባዶ ሙግታቹ ቅንጣት ዋጋ የለውም።
https://t.me/Hassendawd
ጀነሬቲቭ AI በሁለት ክፍሎ ማየት ይቻላል። ቻት ቦት AI እና ሚዲያ ጀኔሬቲቭ AI ተብለዉ ሊመደቡ ይችላል።
ቻት ቦቶች ፅሁፍ ያዘጋጃሉ ለሚቀርብላቸዉ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣሉ እንዲሁም ሰዎች ጋር መወያየት ይችላሉ። ቻት ቦቶች ላርጅ ላንጉጅ ሞደል/ LLM/ አማካኝነት የተገነቡ ናቸዉ። LLM ቻት ቦቶች የቀረበላቸዉን ይዘት አዉድ በመረዳት ትክክለኛ ምላሽ እንዲሰጡ ያስችላቸዋል። በርካታ ቻት ቦት AI አሉ።ምሳሌ:-
Alexa,Bixby, ChatGPT, Gemini ,Bard እና ሌሎችም
ሚዲያ ጀኔሬቲቭ AI በአብዝሃኛዉ ምስል እና ቪዲዮ ለማዘጋጀት ይጠቅማሉ ። ምንም እንኳን ሁለቱም የተለያዩ ፅሁፎች፣ምስል፣ወይም ቪድዮ ማመንጨት ቢችሉም ቻት ቦቶች ከሰዎች ጋር መወያየት እና መግባበት መቻላቸዉ ልዩ ያደርጋቸዋል። ሚዲያ ጅነሬቲቭ AI ዲፊዉዥን ሞደል/DL/ ይጠቀማሉ። ዲፊዉሽን ሞደል AI ለተጠየቁት ምስል በመጀመሪያ ትክከለኛዉን ፎቶ እንዲመርጡ ከዚያም ተመሳሳይ ምስሎች በመጨመር ኦርጅናሉ ምስል ትክከለኛ መልኩን እንዲያጣ በማድረግ የራሳቸዉን አዲስ ምስል ይፈጥራሉ። ለምሳሌ አንድን ሚዲያ ጀነሬቲቭ AI "የአምስት አመት አፍሪካዊ ልጅ ሙዝ ሲበላ" በምስል ፍጥረልኝ ብለን ስንጠይቅ በመጀመሪያ ትክክለኛ የ5 አመት ልጅ ሙዝ ሲበላ የሚያሳይ ምስል ይመርጣል ከዚያ ከቋቱ ተመሳሳይ ይዘት ያላቸዉን ምስሎች ይጨምርበታል። ኦርጅናሉ ይዘቱን ያጣል አድስ ምስል እንዲፈጠር ያደርጋል ማለት ነዉ።
ምሳሌ GPT-4, Claude, Jasper AI, Copy.ai,Perplexity AI እና ሌሎችም
ሺዓዎች ሙስሊሞች ናቸው?
ሺዓዎች በዓለም ላይ «ሙስሊም» ከሚባለው ማህበረሰብ ከ10-15% ያህል ይሸፍናሉ። በሶስት አገራት ማለትም በኢራን፣ ኢራቅና አዘርባጃን ከፍተኛውን ቁጥር ይይዛሉ። በባህሬን፣ ሊባኖስ፣ የመን፣ ኩዌትና ሌሎች አገራት ደግሞ ከግማሽ ያነሰ ቁጥር አላቸው።
ሺዓዎች በርካታ ቅርንጫፎች ያላቸው ሲሆን ዋነኞቹ ሶስቱ ኢስና-ዐሸሪያህ፣ ኢስማዒሊያህና ዘይዲያህ ናቸው። ከእነሱ ውስጥ ደግሞ ኢስና-ዐሸሪያህ የሞባሉት 85% የሚሆነውን ይሸፍናሉ።
በዋናነት የሚኖሩበትን አገር ስናይ
♦️ ኢስና-ዐሸሪያህ በኢራን፣ ኢራቅ፣ አዘርባጃን፣ ባህሬን፣ ሊባኖስ
♦️ ኢስማዒሊያህ በሶርያ፣ ኩዌት፣ አፍጋስታን፣ ፓኪስታን
♦️ ዘይዲያህ በየመን፣ ሳዑድ ዐረቢያ ይገኛሉ።
🔷 ዑለማዎች ሺዓዎችን «ከኢስላም የወጡ ራፊዳዎች» እና «ከኢስላም ያልወጡ ስህተተኞች» በማለት ለሁለት ይከፍሏቸዋል።
♦️ ከኢስላም ከወጡት የሚመደቡት ዐሊይን፣ ፋጢማን፣ ሑሰይንንና ሌሎች ሰዎችን የሚያመልኩት፣ ጂብሪል ነቢይነትን ለዐሊይ እንዲሰጥ ሲላክ ተሳስቶ ለሙሐመድ ሰጥቶታል፣ ዐሊይ ከነቢዩ ﷺ ይበልጣል፣ ቁርኣን ተበርዟል፣ ኢማሞቻችን ከመላዒካዎችና ነቢዮች ይበልጣሉ፣ ዓኢሻ ዝሙት ፈፅማለች፣ ሰሃባዎች ከፍረዋል ወዘተ በማለት የሚያምኑት ራፊዳዎችን ነው።
👉 በዚህ የሚያምኑት ደግሞ ኢስና-ዐሸሪዮችና ኢስማዒሊዮች ናቸው። ይህም ማለት ከ90% በላይ የሚሆነው የዓለማችን ሺዓ ከኢስላም ወጥቷል ማለት ነው።
♦️ ከኢስላም ያልወጡትና በስህተት ላይ ያሉት ደግሞ ዐሊይ ከአቡበክር፣ ዑመርና ዑስማን ይበልጣል ብለው የሚያምኑት ናቸው። እነዚህ ቡድኖች ዐሊይን ከሌሎች ሰሃባዎች ከማስበለጥ በቀር ሌሎች ሰሃባዎችን አይነቅፉም። እንዲሁም አቡበክር፣ ዑመርና ዑስማን የዐሊይን ቦታ በመውሰድ ስህተት ሰርተዋል ከማለት በቀር በመጥፎ አይወንጅሏቸውም።
👉 ይህንን እምነት የመከተሉት ደግሞ ዘይዲያህ የሚባሉት ሲሆኑ ከሺዓ 5% የሚሆነውን ብቻ ይይዛሉ። በዋናነት መገኛቸውም የመን ነው።
🔶 ኢብን ባዝ ስለዚሁ ሲናገሩ እንዲህ ብለዋል፡- «ሺዓዎች ብዙ ክፍፍል አላቸው። ከፊሎቹ ዐሊይን፣ ፋጢማን፣ ሑሰይንንና ሌሎችን ያመልካሉ። ጂብሪል ነቢይነትን ለዐሊይ እንዲሰጥ ተልኮ ለሙሐመድ ሰጠው ይላሉ። እነዚህ ከኢስላም የወጡ ናቸው። ሌሎች ደግሞ ዐሊይ ከአቡበክር፣ ዑመርና ዑስማን ይበልጣል የሚሉ ነገርግን በሌላው የማይክዱ አሉ። እነዚህ በስህተት ላይ ቢሆኑም ከኢስላም አይወጡም።»
(ፈታዋ ኢብን ባዝ 28/257)
🔶 ኢብን ተይሚያህ ደግሞ ሺዓ ራፊዳዎች ለሙስሊሞች ከሁሉም የከፉ ጠላቶች መሆናቸውን ሲናገሩ እንዲህ ብለዋል፡- «ሺዓዎች ለአህሉ-ሱናዎች ያላቸው አቋም ከአይሁድና ክርስቲያኖች የከፋ ነው። አይሁድና ክርስቲያኖችን የካዱ ሲሏቸው አህሉ-ሱናዎችን ደግሞ ሙርተዶች በማለት ይወነጅላሉ። ሙርተድነት ደግሞ ከኩፍር የከፋ ነው። ለዚህም ነው በዘመናቸው ሁሉ ሙሽሪኮችን በሙስሊሞች ላይ ሲረዱ የኖሩት። ተታሮች የሙስሊም አገራትን እንዲያጠፉ መንገድ እየመሩ ያመጧቸው እነሱ ናቸው። እንዲሁም የመስቀል ጦረኞች ሶርያንና ፍልስጤምን እንዲይዙ ረድተዋቸዋል። ሁሉም የታሪክ ምሁራን እንደሚስማሙት የቂብላ ሰዎች ሺዓዎች ካደረሱባቸው የበለጠ መከራ አልገጠማቸውም።»
(መጅሙዕ አል-ፈታዋ 28/478)
من أقوال المذاهب الفقهية في الحجاب والنقاب
يشير بعضُ الكتَّاب ممن يرون السفور أنَّ كشف الوجه هو المنصوص عليه في المذاهب الفقهية، ونحن نقول:
أولًا: لا حجَّة لأحد بعد إثبات النصوص الشرعية.
ثانيًا: أنه يوجد أقوال أخرى في جميع المذاهب تثبت مشروعية النقاب؛ وهذا ما نسوقه الآن.
ثالثًا: أنه قد لبس على كثير معنى عَورة المرأة في الصلاة، وأنه يَجوز لها كشف الوجه والكفَّين، فظنُّوا أن الأمر كذلك أمام الأجانب، والصحيح أنه هناك فرق: ففي الصلاة لها أن تكشف عن وجهها وكفيها، وأمَّا أمام الأجانب، فليس لها ذلك.
أولًا: المذهب الحنفي
قال العلامة ابن نجيم:
(وفي فتاوى قاضيخان: "ودلَّت المسألة على أنها لا تَكشف وجهها للأجانب من غير ضرورة"؛ اهـ، وهو يدلُّ على أن هذا الإرخاء عند الإمكان ووجود الأجانب واجب عليها)[1].
وفي "المنتقى" (تُمنع الشابَّة من كشف وجهها؛ لئلَّا يؤدي إلى الفتنة)، وجاء في "الهدية العلائية": (وينظر من الأجنبية - ولو كافرة - إلى وجهها وكفَّيها للضرورة، وتُمنع الشابَّة من كشف وجهها خوف الفتنة)[2].
قلت: فهذه أقوال بعض عُلماء المذهب الحنفي، وإن كان هناك مَن يجيز كشف (الوجه والكفين)، إلَّا أنَّ المعتمد لمثل هذه الأقوال الموافِق منها للكتاب والسنَّة وأقوال الصحابة.
ثانيًا: المذهب المالكي
جاء في "حجاب المرأة" (ص 6) لابن تيمية قوله: (... ظاهر مذهب أحمد قال: "كل شيء منها عورة حتى ظفرها"؛ وهو قول مالك).
نقل الشوكاني في "النيل" عن ابن رسلان قوله:
"... اتفاق المسلمين على مَنع النساء أن يخرجنَ سافرات الوجوه، لا سيما عند كثرة الفسَّاق".
قال القاضي ابن العربي في "أحكام القرآن":
(والمرأة كلها عورة؛ بدنها وصوتها، فلا يجوز كَشف ذلك إلا لضرورة...)[3].
والصَّحيح عندي أن الصَّوت ليس بعورة، شريطة ألا تَخضع بالقول فيه.
ثالثًا: المذهب الشافعي
قال البيضاوي رحمه الله: (فإن كل بدَن الحرَّة عورة، لا يحلُّ لغير الزوج والمَحرَم النَّظرُ إلى شيء منها إلا لضرورة).
ونص النووي في "المنهاج" على حُرمة كشف وجه المرأة وكفَّيها، وإن انتفتِ الفتنة، وأمنت الشهوة؛ وهو قول الإصطخري، والطبري، وبه قطع الشيخ أبو إسحاق الشيرازي والروياني وغيرهم.
قال السيوطي: هذه آية الحجاب في حقِّ سائر المسلمات؛ ففيها وجوب ستر الرأس والوجه عليهن.
وراجع أيضًا ما نقلتُه من كلام الحافظ ابن حجر، وأبي حامد الغزالي؛ فإنَّهما من كبار علماء الشافعية.
رابعًا: المذهب الحنبلي
تقدَّم عزو كلام ابن تيمية رحمه الله تعالى لعبارة الإمام أحمد رحمه الله تعالى، وفيه قال: "كل شيء منها عورة حتى ظفرها".
وقال ابن القيم رحمه الله تعالى:
(فالحرَّة لها أن تصلِّي مكشوفة الوجه والكفين، وليس لها أن تَخرج في الأسواق ومجامع الناس كذلك، والله أعلم)[4].
وجاء في "الإقناع" على مذهب الحنابلة:
(والحرَّة البالغة كلها عورة في الصَّلاة حتى ظفرها وشعرها إلَّا وجهها - قال جمع: وكفيها - وهما عورة خارجها باعتبار النظر كبقية بدنها)؛ اهـ.
قلت: فهذه بعض نقول لأئمَّة مشهورين في المذاهب الأربعة، توافِق ما ذكرتُه من أقوال الصحابة والتابعين، ولا ننكِر أن هناك من يقول بجواز كَشف الوجه والكفين - وهو قولٌ لا يسعده الدليل - ومع ذلك رأوا أنَّ الفضيلة في التستُّر، فكيف يقال بعد ذلك: إنَّ النقاب مُحدَث؟! وكيف يخرج علينا مَن يقول بحُرمته؟! أو من يقول: إنَّه جريمة؟! وهل هؤلاء إلَّا دعاة الفتنة منكوسو القلوب؟
والله أسأل أن يَهديني وجميع المسلمين إلى التمسُّك بكتابه وسنَّة نبيه صلى الله عليه وسلم، وسلوك سَبيل المؤمنين حتى نلقاه على خير حال، إنه سميع عليم.
"ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ምንም አይነት የሚያስከፋና አሳዛኝ ዜና ሲሰሙ፦ "አልሃምዱ ሊላህ አላ ኩሊ ሃሊን"
በሁሉም ነገር (ጥሩም ሆነ መጥፎ) ለአላህ ምስጋና ይገባው ይሉ ነበር::
በአንብያ መስጂድ የጁምአ ዳእዋ
በሀሰን ዳውድ
قال الشيخ فوزان حفظه الله
وفي الأثر: شر الناس من ظلم الناس لناس
ሸይኽ ፈውዛን እንዲህ አሉ፦ አሰር ላይ እንደመጣው ፦ "ሸረኛ ሰው ብሎ ማለት ሰዎችን ለሰው ብሎ የበደለ ነው"።
"ከሰፊና እስከ ፈትحል ጀዋد ስቀራ ምሳ የሚባል ነገር አናዉቅም "
ይላሉ አንድ ገጠር ቂርዓት የቀሩ ሸይኽ እንግዲህ እስከ ፈትሁል ጀዋድ ለማዳረስ ትንሽ አመት የሚፈጅ አይመሰለን በትንሹ ከ7 አመት በላይ ይፈጃል ።
ለኢልም መስዋዕትነት መክፈል ያስፈልጋል ለማለት ያህል ነዉ
?...ለማክፈር መቾከል የለበትም‼️
*?ﺇﺫا ﺃﺗﻰ اﻟﺮﺟﻞ ﻣﻜﻔﺮا ﻣﻦ اﻟﻤﻜﻔﺮاﺕ*
*?اﻟﺴﺆاﻝ اﻟﺨﺎﻣﺲ ﻣﻦ اﻟﻔﺘﻮﻯ ﺭﻗﻢ (4446) :*
ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁
❪?❫ السُّــــ☟ـــؤَال :
*✍س: ﻫﻞ ﻳﻤﻜﻦ ﻟﻠﺮﺟﻞ ﺃﻥ ﻳﻘﻮﻝ ﻟﺼﺎﺣﺒﻪ: ﺃﻧﺖ ﻛﺎﻓﺮ ﻗﺒﻞ ﺃﻥ ﻳﻌﻠﻤﻪ ﺑﻌﻤﻠﻪ؟*
ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁
ጥያቄ ፦
አንድ ሰው ለጓደኛው ስለሚሰራው ስራ ምክር ሳይሰጠው በፊት “ አንተ ካፊር ” ብሎ ማለቱ የሚመች ነገር ነውን ?
❪?❫ الجَـــ☟ـــوَاب :
*✍ج: ﺇﺫا ﻛﺎﻥ ﺻﺎﺣﺒﻪ ﻛﺎﻓﺮا ﻓﺎﻟﻤﺸﺮﻭﻉ: ﺃﻥ ﻳﻌﻠﻤﻪ ﺃﻥ ﻋﻤﻠﻪ ﻛﻔﺮ، ﻭﻳﻨﺼﺤﻪ ﺑﺘﺮﻛﻪ ﺑﺎﻷﺳﻠﻮﺏ اﻟﺤﺴﻦ، ﻓﺈﺫا ﻟﻢ ﻳﺘﺮﻙ ﻋﻤﻠﻪ اﻟﺬﻱ ﺃﻭﺟﺐ ﻛﻔﺮﻩ ﺃﺟﺮﻳﺖ ﻋﻠﻴﻪ ﺃﺣﻜﺎﻡ اﻟﻜﻔﺎﺭ ﻭﻫﻮ ﻣﺘﻮﻋﺪ ﺑﻤﺎ ﺗﻮﻋﺪ اﻟﻠﻪ ﺑﻪ ﻣﻦ ﻣﺎﺕ ﻋﻠﻰ ﻛﻔﺮﻩ ﻣﻦ اﻟﻜﻔﺎﺭ ﺑﺎﻟﺨﻠﻮﺩ ﻓﻲ اﻟﻨﺎﺭ، ﻭاﻟﻮاﺟﺐ: اﻟﺘﺜﺒﺖ ﻓﻲ ﻫﺬﻩ اﻷﻣﻮﺭ، ﻭﻋﺪﻡ اﻟﺘﻌﺠﻞ ﺑﺎﻟﺘﻜﻔﻴﺮ ﺣﺘﻰ ﻳﺘﻀﺢ اﻟﺪﻟﻴﻞ.*
ﻭﺑﺎﻟﻠﻪ اﻟﺘﻮﻓﻴﻖ ﻭﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻰ ﻧﺒﻴﻨﺎ ﻣﺤﻤﺪ ﻭﺁﻟﻪ ﻭﺻﺤﺒﻪ ﻭﺳﻠﻢ.
*?️اﻟﻠﺠﻨﺔ اﻟﺪاﺋﻤﺔ ﻟﻠﺒﺤﻮﺙ اﻟﻌﻠﻤﻴﺔ ﻭاﻹﻓﺘﺎء*
ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁
መልስ ፦
⛓ ጓደኛው “ካፊር” ከሆነ (ለሰውዬው እንዲያደርግ) የተደነገገለት ነገር ሰውዬው የሚሰራው ተግባር “ኩፍር” እንደሆነ ማስተማር ነው !!!
? እንዲሁም ይህን ድርጊት እንዲተወው ባማረ ሁኔታ ይመክረዋል !!!
? ያን እንዲከፍር ግድ ያስደረገበት የሆነውን ተግባር (ተመክሮ) የማይተው ከሆነ
በእርሱ ላይ የክህደት ፍርድ ይሄድበታል ! (በመሆኑም) ይህ ሰው "ኩፍር" ላይ ሆኖ እንደሞተ ሰው አላህ በእሳት ውስጥ እንደሚዘወትሩ ከዛተባቸው ከሆኑት ካፊሮች ይሆናል።
⛔️ ግዴታ የሚሆነው በዚህ ነገር ላይ እርግጠኛ መሆንና መረጃው ግልፅ እስከሚሆን ድረስ “ካፊር” በሚለው ፍርድ ላይ አለመቾከል ነው‼️
መገጠም በአላህ ብቻ ነው !!!
የአላህ ሶላትና ሰላም በነብዩ መሐመድ በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ይሁን !!!
(ለጅነቱ አል-ዳሂማ)
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 1 month, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 3 months, 2 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 day, 11 hours ago