#UPSC , #SSC #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #RRB, #IBPS, #SBI, #Defence, #Police, #RBI etc.
🇮🇳This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt. Exam.
✆ Contact.👉 @abhi67899
Last updated 3 weeks, 6 days ago
Ставим всех на место одной фразой?
По всем вопросам: @Makhmudjanov
(За скидкой ко мне! Оплаты через меня!)
Менеджеры: @sharp_rek
Last updated 2 years, 8 months ago
Last updated 2 years, 11 months ago
🦋ቀደሮችህ እንደ ሁኔታው ይሄዳሉ
አንተ ደስተኛ ሁነህባቸው እንዲሄዱ አድርግ
ምናልባት የመውደድህ ምንዳ ደስ ሊያደርግህ ይችላል😊💜
ጅብሪልም ወደ ነብዩ ﷺ ዘንድ መጣና፡- የአላህ መልእክተኛ ሆይ ይህች ኸዲጃ ናት ምግብ ይዛ ወደ አንተ እየመጣች ነውና ወደ አንተ ስትመጣ ከጌታዋና ከእኔ የሆነን ሰላምታ አድርስላት። በጀነት ውስጥ ከዕንቁ የተሠራን ቤትን አብስራት።❤️
እናታችን ኸዲጃ ከጌታዋና ከታማኙ መልዕክተኛ የሆነን ሰላምታ በደረሳት ጊዜ ምን ተስምቷት ይሆን?
አላሁ የውመል ቂያማ እነደዚህ ይላል…
የአደም ልጅ ሆይ… ታምሜ ለምንድን ነው ያልጠየከኝ… የአለማቱ ጌታ ሆነህ እንዴት ይላል … ባሪያዬ ታሞ አልጠየከውም ብትጠይቀው ኖሮ እሱ ዘንድ እኔን ተገኘኝ እንደነበር አታውቅም እንዴ
ርቦኝ ለምንድን ነው ያላበላኽኝ… የአለማቱ ጌታ ሆነህ እንዴት አበላሀለሁ ይላል … ባሪያዬ ርቦት ምግብ ጠይቆህ አላበላኸውም ብታበላው ኖሮ እሱ ዘንድ እኔን ተገኘኝ እንደነበር አታውቅም እንዴ
ውሀ ለምንድን ነው ያላጠጣኸኝ … የአለማቱ ጌታ ሆነህ እንዴት አጠጣሀለሁ ይላል … ባሪያዬ ጠምቶት አላጠጣኸውም ብታጠጣው ኖሮ እሱ ዘንድ እኔን ተገኘኝ እንደነበር አታውቅም እንዴ
አላህ እጃችንን ሁሌ ሰጪ ያርግልን
ልባችንንም ቸር ያርግልን
💚ዱንያ ላይ ያለ ነገር በሙሉ ቀሪ አይደለም 💚ጠቃሚው ነገር ከጠፊዋ ለዘላቂዋ ሀገሬ መስራት ነው
❣صلُّوا على خير العباد وسلِّـموا
فصلاتنا ذُخـــــرٌ لنا ووسَـــامُ
يا ربُّ صَـلِّ على النَّبيِّ محـمَّدٍ
مَــا لاحَ برقٌ وأسـتهلَّ غَمـــامُ
اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمدﷺ❤
ለዘላቂው ሀገር የምንሰራበት ፣በሀቢባችን ላይ የበዛ ሰለዋት የምናወርድበት በሩቋ ሀገር ያሉትም ከአላህ የሆነ እርዳታ እና ድል የሚያገኙበት፣ ተረጋግተው የድል ሰላት የሚሰግዱበት፣ ለተጨነቁት ወንድሞቻችን ድልን ለታመመ መዳንን፣ ለሞቱት ሸሂድነትን የሚወፈቁበት፣ በካህፍ እና በዱዓ የደመቀ እና የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን💚💚💚
መልካም ጁምዐ✨✨
አላህ ሆይ!
ልባችንን በፍቅርህ
ምላሳችንን በአዝክሮትህ
አካላችንን በትእዛዝህ
አዕምሯችንን ስለ ፍጡራንህ በማስተንተንተንና፣ስለ ሀይማኖትህ በመገንዘብ ጥመድልን።
ጭንቀት እና ጉም አንድ ናቸው የፈለጉትን አክል ቢገዝፉ ጨለማው ምንም አክል ድቅድቅ ቢል ጉም ነውና ብትን ይላል ጭንቀትም ሀከዛ በተለይ የጭንቀት መበተኛ የሀሳብ መድረሻ የነገራት መክፈቻ ? ሰለዋትን ከያዝክ ጭንቀት ትካዜ መገቢያ ያጣሉ ሰይዱል ውጁድ ሲጠሩ ።ሰሉ አለይሂ ወሰሊሙ ተስሊማ
አንድ ዐሊም እንዲህ ይላሉ ❝?አስተዋይ ማለት መልካምና እና መጥፎን ያወቀ ሰው አይደለም።እነሆ አስተዋይ ማለት መልካምን ባየ ግዜ የተከተለና መጥፎን ባየ ግዜ ደግሞ የራቀው ማለት ነው?❞ አሉ
?✨ ✨?
?ሁላችንም ብንሆን በሆነ መልኩ የተፈተንን ነን‥
ጌታዬ ሆይ! በእያንዳንዱ ህመምተኛ በህመሙ ላይ እርዳው
??ኒቃቧን ትለብሳለች
ትምህርቷንም ትማራለች!!!??
قيل : ❞ صف لنا نعيم الجنّة ❝،
قال : ???❞ فيها رسول الله ﷺ ❝???
✨?የጀነት ኒዕማ ሲነገር በውስጧ ሠይደልዉጁድ መኖራቸው ብቻውን ሌሎችን ኒዕማዎች ከመግለፅ ያግዳል።
ከእሳቸው ጋር መቀማመጥ የእሳቸው ጎረቤት ምን መሆን ምን ያህል እድለኝነት ነው❣
✍ اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمدﷺ❤
?✨አቡ ጣሊብ...?
?ሰይደልዉጁድንﷺ ከ8 አመታቸው ጀምሮ ያሳደገ...ከልጆቹ የበለጠ ይሳሳላቸው ነበር...ለኑቡዋ ከተላኩ በኋላም ድጋፉ አልተለያቸውም ...ኢስላምን ባይቀበልም ህይወቱ እስካለፈበት ወቅት ድረስ ከጠላት ይከላከልላቸው ፣ ይንከባከባቸው ነበር።...ሰይደልዉጁድﷺ በሐዲሳቸው እንዳሉት በጀሐነም ትንሹን ቅጣት የሚቀጣው እሱ ነው...በምንም ሳይሆን ለሳቸው በነበረው መሐባ ነበር...
✍اللهــم صلِّ على سيِّدنا محمَّدٍ
#UPSC , #SSC #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #RRB, #IBPS, #SBI, #Defence, #Police, #RBI etc.
🇮🇳This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt. Exam.
✆ Contact.👉 @abhi67899
Last updated 3 weeks, 6 days ago
Ставим всех на место одной фразой?
По всем вопросам: @Makhmudjanov
(За скидкой ко мне! Оплаты через меня!)
Менеджеры: @sharp_rek
Last updated 2 years, 8 months ago
Last updated 2 years, 11 months ago