ጣፋጭ ኢስላማዊ ትዳር

Description
ጣፋጭ ትዳር በኢስላም ምን እንደሆነ የሚያዩበት በትዳር ውስጥ ሊፈጠሩ የሚችሉ ችግሮችን የሚፈቱበት ቻናል ነው።
{//==========፨♣♣፨========//}
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago

2 weeks, 3 days ago
ቤተሰብ በእጅጉ ተጨንቀዋል [#ሼር](?q=%23%E1%88%BC%E1%88%AD) በማድረግ ተባበሩን

ቤተሰብ በእጅጉ ተጨንቀዋል #ሼር በማድረግ ተባበሩን

ይህቺ ከላይ በፎቶ ያያቿት ልጅ ዛሬ ሚክሲኮ አደባባይ አከባቢ ከቀኑ 7:30 ገደማ ከእናቱዋ እያለች በእናቷ አምልጣት ጠፍታለች ስሟ ሂዳያ በድሩ ትባላለች በሰኣቱ የለበሰችው ልብስ ከስር ቀላ ያለ ከላይ ነጭ ቀሚስና ሂጃብ አድርጋለች።

የሚያሳዝነው ሌላኛው ደግሞ እናቷም ከጠፋችባት ቦኃላ ደንግጣ ስልኳን ዘግታ ወደ ቤት አልተመለሰችም ቤተሰብ በጣም በጭንቀት ውስጥ ነው።

#ሼር በማድረግም በመፖሰትም በዱኣም ተባበሩኝ ቤተሰብ ናት 💔
የአባቷ ስልክ በድሩ መሐመድ 0912409463
አ/ወሃብ መሐመድ 0928021661

3 weeks, 5 days ago

በዝህ ቻናል
አረብኛ እጅ ፅሁፍ
እና የትጅዊድ ኪታቦች
ያለ ምንም አይነት ክፍያ

ለማቅረብ ዝግጅት ጨርሰናል
join request ያላካችሁ በመላክ
approve እስከምትደረጉ ጠብቁን
ከዚህ በፊት የላካችሁት approve
እስከምትደረጉ ታገሱን

ተቀላቀሉ 👇👇

t.me/+_UDX5IlmY0FiYTk0
t.me/+_UDX5IlmY0FiYTk0

4 weeks ago

ማስታወሻ
«ነገ ሸዋል 13፣14 እና ቀጣይ 15 ተከታታይ የአያመል_ቢድ ቀናቶች ናቸውና  የሸዋልን ፆም የምትፆሙም ሁለቱንም ነይታቹህ በመፆም አጅሩን እፈሱ።የሸዋል ጾም የጨረሳችሁ ጀግኖች ደግሞ አያመል ቢድ እስከ ሐሙስ ፁሙ ።

~ሙእሚን አጋጣሚዎችን ይጠቀማል ፤ ጊዜውን ሳያባክን አላህ ለሚወደውና ወደርሱ ለሚያቃርበው ተግባር ይጠቀማል ፤ በቤቱም፤ በመንገዱም፤ በመስጅዱም ፤ በሁሉም ቦታ በሚሰራቸው ስራዎች ሁሉ የአላህን ሰዋብ (ምንዳ) ተስፋ ያደርጋል ፤ የአላህን ቅጣት ይፈራል፡፡**

t.me/https_Asselfya

2 months, 3 weeks ago

ከቡሉጉል መራም ኪታብ ፆምን የሚመለከቱ ህግጋቶች በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን -ሐፊዞሁሏህ- በ10 ተከታታይ ክፍሎች የተቀራ ሲሆን ትምህርቱን እነዚህን ሊንኮች በመጫን በቀላሉ ማግኝት ይችላሉ።

=

የኪታቡ ፒዲኤፍ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4180

🛑👉ክፍል አንድ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4179

🛑👉ክፍል ሁለት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4183

🛑👉ክፍል ሶስት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4185

🛑👉ክፍል አራት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4187

🛑👉ክፍል አምስት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4189

🛑👉ክፍል ስድስት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4191

🛑👉ክፍል ሰባት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4194

🛑👉ክፍል ስምንት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4196

🛑👉ክፍል ዘጠኝ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4198

🛑👉ክፍል አስር ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4200

🛑👉ሙዘኪራ ፊ አህካም ፂያም↓↓
t.me/SheikhMuhammedZain/1256

=
t.me/SheikhMuhammedZainAdam

Telegram

قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

2 months, 3 weeks ago

ሃሳብ ትካዜህን በትጋት አባር
~
ኢብኑል ቀዪም - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦
"ከሰው ሁሉ በላይ ሃሳብ፣ ጭንቀትና ትካዜ የሚበዛባቸው ሰነፍ ሰዎች ናቸው። ስራቸው ላይ ንቃትና ትጋት ያላቸው ግን ይለያሉ።"
📖 [ረውደቱል ሙሒቢን፡ 168]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

Telegram

Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

ሃሳብ ትካዜህን በትጋት አባር
3 months ago

ዒልም ፈላጊ - የሞባይል መተግበሪያ

መተግበሪያው ከያዛቸው በጥቂቱ፦

- ከ40 በላይ የሱና ኡስታዞችን ደርሶች፣
- የዐቂዳ፣ የተውሒድ፣ የመንሀጅ ኪታቦችን፣
- እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ ከሶፍት ኮፒ ጋር

- የቀን እና የማታ ገፅታ ያካተተ፣
- የፅሁፍ መጠን መጨመርና መቀነስ፣
- የጀማሪ ኪታቦችን ለብቻ የሚያሳይ፣

- የደርስ ሰአት እና ቀን አስታዋሽ ያለው፣
- ደርሱን ብናቋርጠው ሌላ ጊዜ ካቆመበት የሚጀምር፣
- አድስ ደርስ ሲጫን መልእክት የሚቀበል ነው።

መተግበሪያውን በሚከተለው ሊንክ ያውርዱ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aj.islamic_online_learning

3 months ago
ጣፋጭ ኢስላማዊ ትዳር
3 months ago
አፋልጉን

አፋልጉን

ወንድማችን ሰኢድ አብዶ ሺፋ ይባላል::
ትላንት ሰኞ በ4/6/2016 በቀኑ 10 ሰአት አዳማ ልዩ ስሙ ፓስታ ቤት አካባቢ ባንክ ደርሼ ልምጣ ብሎ ከወጣ አልተመለሰም::

በተደጋጋሚ ስልኩ ላይ ቢደወልም አያነሳም:: ዛሬ ደግሞ ስልኩ ሙሉ ለሙሉ ተዘግቷል::

ወንድማችንን ያየ ወይንም ያለበትን የሚያውቅ ከታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች አሳውቁን :-

📲0931103048 tofik abdo
📲0911553468 Abdureheman Husen
➲ 0916690389 ሙስጠፈ መሀመድ
➲ 0910655656 ተማም መሀመድ

4 months ago

ምላስን መጠበቅ

የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

5 months, 2 weeks ago

★★★ውበቷ ለዱንያ ሴቶች ቢከፋፈል የሚተርፋትን ስጠኝ ለሚሉ ላጤዎች አጭር መልዕክት★★★

የኢማሙ ማሊክ አባት ሚስት ሲያገቡ መልኳን አላዩም ነበር የኒካሁ እለት ሲያዩዋት ውበት ብዙም አልነበራትም እሷ ግን ምርጥ ሚስት ነበረችና "አላህ ከምትጠላው የምትወደውን ብዙውን ይሰጥሃል!"አለቻቸው! ብስለቷን አዩና አብረው ኖሩ ከዛሥ? ምንም በመልክ ባታምር የዲንያ ጌጥ የሆኑት ታላቁን ኢማሙ ማሊክን ታላቅ ሰው ወለደችላቸው

የኡመተልኢስላም ኮኮብን ፀንሳ አበረከተች ረሒመሁሙላህ ጀሚዓን !

ሷሊህነት ለሚስት ፊቷ ሣይሆን የውስጥ ማንነቷ ነው!!

ያ ረቢ ሷሊሃዋን ስጠኝ ሷሊህም አድርገኝ በሉ

(©ተማም ከማል አቡ ራሓ ህዳር 27/3/2011 ከማሻሻያ ጋር የተከተበ)

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago