★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 weeks, 1 day ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 5 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 2 months, 1 week ago
ብስራት ብስራት ብስራት ታላቅ ዜና
ታላቅ የዳእዋ ፕሮግራም
በቀቤና ልዩ ወረዳ ወልቂጤ ከተማ እነሆ እሁድ ማለትም ጥቅምት 03/02/2017
በእለቱ የተጋበዙ ተወዳጅ ኡስታዞች ?
➊ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
❷ ኡስታዝ ሙሃመድ ሲራጅ
❸ኡስታዝ አቡል አባስ
❹ ኡስታዝ ዶ/ር ሰኢድ ሙሳ
❺ ኡስታዝ አብዱል ናሲር
በነዚህ ተወዳጅና ተናፋቂ ኡስታዞች ወልቂጤ ከተማ ደምቃ/አሸብርቃ ትውላለች
እንደዚሁም የወልቂጤ ከተማ ጎረቤቶችና በዙሪያዋ የምትገኙ ወንድሞች ትገኙ ዘንድ ተጋብዛቹሃል ከወሸርቤ፣ወሊሶ፣ጉብሬ፣ቡታጅራ የምትገኙ ሁሉ ተጋብዛቹሀሃል
እንኳን መቅረት ማርፈድ የሚያስቆጭበት ፕሮግራም ነው።
በእለቱ የተያዙ ርእሶች
❶ ተውሂድና ሽርክ
❷ ሱናና ቢደኣ
❸ አኽላቅ
❹ ዙልም
❺ ሶላት
ሌሎች ተጨማሪ ረርእሶችም ይኖራሉ
በአላህ ፍቃድ የፊታችን ቅዳሜና እሁድ ወልቂጤ እንገናኝ
ለተጨማሪ መረጃዎች ?
0905097178
09451Murad Hunda Al Qebeniyiy
አልሀምዱሊላህ የጠፉት አባት ተገኝተዋል! በማፈላለግ የተባበራችሁን ሁሉ አላህ በኸይር ይመንዳቹ።
~ወዳጆቼ! በምድር ላይ ኑሮ ማግኘት ይሁን ማጣት የትርፍ አልያም የኪሣራ ምልክት አይደለም። ትልቁ ማግኘት አላህን ማግኘት ሲሆን ትልቁ ማጣትም አላህን ማጣት ነው። ከሰው ልጆች ሁሉ አላህ ዘንድ ትልቅ ክብር ያለው በአላህ አምኖ እሱን የፈራ ሙእሚን ነው። ከአላህ ጋር መነገድ ከፈለግን እሱ ዘንድ ትልቅ ዋጋ የሚያወጣልን ነገር ኢማን ነው። ምድር ላይ ስንኖር በርካታ ድሎችን ልንቀዳጅ እንችላለን፣ ትልቅ ድል አስመዝግበናል ብለን በልበሙሉነት መናገር የምንችለው ነፍስያችንን አሸንፈንና ተቆጣጥረን በእጃችን ያስገባናት እንደሆነ ነው።
● ያ ረብ!
እየወደቅንም እየተነሳንም ወዳንተ መጓዝ፤ ካንተ መድረስ ነውና ህልማችን አንተ እገዘን!
= t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
በዝህ ቻናል
አረብኛ እጅ ፅሁፍ
እና የትጅዊድ ኪታቦች
ያለ ምንም አይነት ክፍያ
ለማቅረብ ዝግጅት ጨርሰናል
join request ያላካችሁ በመላክ
approve እስከምትደረጉ ጠብቁን
ከዚህ በፊት የላካችሁት approve
እስከምትደረጉ ታገሱን
ተቀላቀሉ ??
ማስታወሻ
«ነገ ሸዋል 13፣14 እና ቀጣይ 15 ተከታታይ የአያመል_ቢድ ቀናቶች ናቸውና የሸዋልን ፆም የምትፆሙም ሁለቱንም ነይታቹህ በመፆም አጅሩን እፈሱ።የሸዋል ጾም የጨረሳችሁ ጀግኖች ደግሞ አያመል ቢድ እስከ ሐሙስ ፁሙ ።
~ሙእሚን አጋጣሚዎችን ይጠቀማል ፤ ጊዜውን ሳያባክን አላህ ለሚወደውና ወደርሱ ለሚያቃርበው ተግባር ይጠቀማል ፤ በቤቱም፤ በመንገዱም፤ በመስጅዱም ፤ በሁሉም ቦታ በሚሰራቸው ስራዎች ሁሉ የአላህን ሰዋብ (ምንዳ) ተስፋ ያደርጋል ፤ የአላህን ቅጣት ይፈራል፡፡**
ከቡሉጉል መራም ኪታብ ፆምን የሚመለከቱ ህግጋቶች በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን -ሐፊዞሁሏህ- በ10 ተከታታይ ክፍሎች የተቀራ ሲሆን ትምህርቱን እነዚህን ሊንኮች በመጫን በቀላሉ ማግኝት ይችላሉ።
=
የኪታቡ ፒዲኤፍ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4180
??ክፍል አንድ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4179
??ክፍል ሁለት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4183
??ክፍል ሶስት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4185
??ክፍል አራት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4187
??ክፍል አምስት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4189
??ክፍል ስድስት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4191
??ክፍል ሰባት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4194
??ክፍል ስምንት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4196
??ክፍል ዘጠኝ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4198
??ክፍል አስር ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4200
??ሙዘኪራ ፊ አህካም ፂያም↓↓
t.me/SheikhMuhammedZain/1256
Telegram
قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 weeks, 1 day ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 5 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 2 months, 1 week ago