★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago
**"ሰው እያለ አጠገባችን
ቅንነቱን ማየት ሲያመን
ከ'ኛ አብሮ በሕይወት ቆሞ
መልካሙን ስሙን - መጥራት ሲያንቀን፤
ሰው ካልሞተ ወይ ካልሔደ አይነሣም እንላለን...
እንዲኽ እያልን . . .
ስንቱን ጠቢብ እየሸኘን :
አበባውን ቀጥፈን ጥለን
አበባ እናስቀምጣለን "
(ጋሽ ነብይ መኮነን)
?????
''የቃለ-እሳት ነበልባሉ
የድምፀ ብርሃን ፀዳሉ
የኅብረ ቀለማት ኃይሉ
አልባከነምና ውሉ
የዘር-ንድፉ የፊደሉ
ቢሞት እንኳን ሞተ አትበሉ።''?
ጸ.ገ.መ
REST IN PEACE ?**@Love_Of_Sophia@Love_Of_Sophia
#የምሥራች በእናንተ በደንበኞቻችን ፍላጎት መሠረት የውጪ መጻሕፍትን በቅርቡ ወደእናንተ ለማድረስ እንሞክራለን።
በአንድ ወር ውስጥ በሚቀርቡት ፍላጎታችኹ መሠረት ከውጪ እስከማስመጣት አስበናል። የእናንተ ተነሣሽነት ዋጋ አለውና የምናቀርባቸውን የመመዘኛ መጻሕፍት ባትፈልጓቸው እንኳን ለሚፈልጉ ይኽንን ገጽ 'Share' በማድረግ እኛን ማነሣሣት ትችላላችኹ።@Light_Book_Delivery **እስከዛሬ በመዘግየታችን ይቅርታ እየጠየቅን ከዚኽ ወር ጀምረን 'Classic' መጻሕፍትን ወደእናንተ ማድረስ እንደምንጀምር እናበሥራችኋለን።
ማንኛውንም መጻሕፍት ስትፈልጉ እዘዙን።@Dreamer20140976082676 አገር ውስጥም ???
ከአገር ውጪም ✈️✈️?
...የምትፈልጓቸውን መጻሕፍት ?? እናቀርብላችኋለን።
Join Us ???????
??????????
? @Light_Book_Delivery ?
?@Light_Book_Delivery ?
? @Light_Book_Delivery ?
??????????**
ዛሬ ዓለም አቀፍ የመጽሐፍ ቀን ነው!
ስለ ዓለም አቀፍ የመጽሐፍ ቀን አንዳንድ ነገሮች!
የዓለም መጽሐፍ ቀን በየዓመቱ ሚያዝያ 15 ይከበራል።
የመጀመሪያው የመጽሐፍ ቅጽ የተገኘው በቻይናውያን በ3ኛው ክፍለዘመን ነበር።
በ15ኛው ክፍለዘመን አጋማሽ የህትመት ማሽኖችን መፍጠር በመቻሉ የመጻሕፍት አብዮት አኹን ወዳንበት ደረጃ ተሸጋገረ።
ሚያዝያ 15 ለዓለምአቀፍ የመጽሐፍ ቀንነት የተመረጠበት ምክንያት የዊልያም ሼክስፒር እና ስፔናዊው የታሪክ ጸሐፊ ኢንካ ጋርሲላሶ ዴ ላ ቬጋ የሞቱበት ቀን በመሆኑ እንደመታሰቢያ እንዲሆን ነው።
በእዚህ ቀን በዓለምአቀፍ ደረጃ በተለይ ወላጆች ለልጆቻቸው መጻሕፍትን በስጦታ መልክ በመስጠት ያከብሩታል።
የቀኑም ትልቁ ዓላማ የንባብ በዓል ማዳበረ ነው።
@Dreamer2014 ላይ እዘዙን።
0976082676 ይደውሉ።
??????????????~?
Join Us
@Light_Book_Delivery
@Light_Book_Delivery
@Light_Book_Delivery
እንኳን አደረሰን!
እንኳን አደረሳችኹ!
ክብር ለዓለም ደራሲዎች!
የንባብ አክፍሎታችኹን ለማድረስ በሚከተሉት ገጾች ተቀላቀሉን።
? መጽሐፍ ስትፈልጉ ??
@Light_Book_Delivery
@Light_Book_Delivery
#Group
@Light_Book_Delivery_1
@Light_Book_Delivery_1
#FACEBOOK
https://facebook.com/groups/982081539119593/
https://facebook.com/groups/982081539119593/
#ለመጽሐፍ_ዕቁብ
@Light_Equb
@Light_Equb
**የደራሲት ሕይወት እምሻው ምርጥ መጻሕፍት!
መጻሕፍቱን ሲፈልጉ @Dreamer2014 ላይ ወይም 0976082676 ላይ በመጠየት ያላችኹበት ታገኛላችኹ።**@Light_Book_Delivery@Light_Book_Delivery@Light_Book_Delivery
#አዲስ_መጽሐፍ#ፀሐይ_ከጨለማዬ_ምን_አለሽ?#እሱባለኹ_አበራ በትዝታሽን ለእኔ ትዝታዬ ላንቺ የቀድሞ መጽሐፉ የሚታወቀው እሱባለው አበራ ንጉሤ የተጻፈው " ፀሓይ ከጨለማዬ ምን አለሽ ? " የተሰኘው ኹለተኛው መጽሐፉን ባላችኹበት ኾናችኹ ከእኛ ዘንድ ታገኙታላችኹ።
ለማዘዝ @Dreamer2014 0976082676 ደውሉ።@Light_Book_Delivery@Light_Book_Delivery@Light_Book_Delivery
መንክር ስብሐተ ልደቱ!#የአእላፋት_ዝማሬ#ደብረ_ሳሌም#ቦሌ_መድኀኔዓለም #9:30#በዝማሬ_እናመስግን! መኑ ይከልአኒ ዘምሮ@Light_Book_Delivery
@Light_Book_Delivery
@Light_Book_Delivery
አንድ ፍሬ ብቻ ነው ያለን።
የቀደመ @Dreamer2014 ላይ ወይም በ 0976082676 ይዘዝ።
@Light_Book_Delivery
@Light_Book_Delivery
@Light_Book_Delivery
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago