Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

ᴀʟ ᴀʀᴀʙɪ ɴᴇᴡꜱ

Description
International Affairs, Breaking News, Politics, Sports, Trends and Global Happenings from Africa to Middle East and beyond!

♠️ Kingdom of Ethiopia
Advertising
We recommend to visit

The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.

Last updated 2 weeks, 2 days ago

🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 4 months, 2 weeks ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 2 weeks, 3 days ago

2 months, 3 weeks ago

#BREAKING ፡ በ2023 የመጨረሻ ሩብ ዓመት በጋዛ ጦርነት ምክንያት የእስራኤል ኢኮኖሚ በ20 በመቶ ወርዷል።

@al_arabiNews

2 months, 3 weeks ago

#JUST_IN ፡ "ብራዚል እስራኤልን ከናዚዎች ጋር ማወዳደሯ ዩናይትድ ስቴትስ የምትስማማበት ሀሳብ አይደለም" - አንቶንዮ ብሊንከን

- JP

@al_arabiNews

2 months, 3 weeks ago

#JUST_IN ፡ የብሪታንያ የኒውክሌር ሚሳኤል ሙከራ ባለፉት ስምንት ዓመታት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ከሽፏል።

@al_arabiNews

5 months ago
[#BREAKING](?q=%23BREAKING) | በደቡብ ምስራቅ [#ኢራን](?q=%23%E1%8A%A2%E1%88%AB%E1%8A%95) በተፈፀመ …

#BREAKING | በደቡብ ምስራቅ #ኢራን በተፈፀመ የሽብር ጥቃት 11 የፖሊስ አባላት ተገድለዋል።

IRNA

T.me/al_arabiNews

5 months ago

የፍልስጤምን ህዝብ ለመደገፍ በጋዛ ላይ በይፋ የሚዋጉ መንግስታዊ ያልሆኑ አካላት፦
ሒዝቡላህ (#ሊባኖስ)
ሃሽድ አል-ሻዕቢ (#ኢራቅ)
አንሳሩላህ (#የመን)

@al_arabiNews

5 months ago

ከቻይና ብዙ ብድር የሚያገኙ በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት:

  1. ጋና 🇬🇭: 31.1 ቢሊዮን ዶላር
  2. ጊኒ 🇬🇳፡ 21.9 ቢሊዮን ዶላር
  3. ኢትዮጵያ 🇪🇹፡ 14.8 ቢሊዮን ዶላር
  4. ታንዛኒያ 🇹🇿፡ 12.6 ቢሊዮን ዶላር
  5. ዲሞክራቲክ ኮንጎ 🇨🇩፡ 12.1 ቢሊዮን ዶላር
  6. ሪፐብሊክ ኮንጎ 🇨🇬: 11.4 ቢሊዮን ዶላር
  7. ሞዛምቢክ 🇲🇿፡ 7.9 ቢሊዮን ዶላር
  8. ሱዳን 🇸🇩፡ 6.7 ቢሊዮን ዶላር
  9. ዛምቢያ 🇿🇲፡ 4.6 ቢሊዮን ዶላር
  10. ቦሊቪያ 🇧🇴፡ 4.1 ቢሊዮን ዶላር
  11. ቻድ 🇹🇩፡ 3.2 ቢሊዮን ዶላር
  12. ሴኔጋል 🇸🇳፡ 3.1 ቢሊዮን ዶላር
  13. ኒጀር 🇳🇪፡ 2.7 ቢሊዮን ዶላር
  14. ማሊ 🇲🇱፡ 2.6 ቢሊዮን ዶላር
  15. ካሜሩን 🇨🇲: 1.8 ቢሊዮን ዶላር

መረጃው የግሎባል ኢንዴክስ ነው!

@al_arabiNews

5 months, 1 week ago

#BREAKING | "ፍልስጤም በታሪክ የፍልስጤም ናት!” - ቭላድሚር ፑቲን

RT

@al_arabiNews

5 months, 1 week ago

#BREAKING | አሜሪካ ዛሬ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ላይ፡-
"የተኩስ አቁምን አንደግፍም!"

@al_arabiNews

5 months, 1 week ago

በተባበሩት መንግስታት ድርጅት #ሩሲያ እና #ቻይና አፋጣኝ የተኩስ አቁም ጥሪ ሲያቀርቡ #የእስራኤል ወንጀል ሙሉ አጋር የሆነችው #አሜሪካ ግን የተኩስ አቁም ስምምነቱን ውድቅ አድርጋለች።

እያንዳንዱን የሰው ዘር ያጣውን የነዚህን ጨካኝ ጦረኞች አረመኔነት አስተውሉ ፤ ተረዱ።

@al_arabiNews

5 months, 2 weeks ago

#የመን በቀይ ባህር እስራኤል ላይ እያደረሰች ያለውን የወረራ ስጋት አይሏል። የመን ቀይ ባህር ላይ ከፍተኛ የሆነ ፍተሻ እያደረገች መሆኑ ተነግሯል።

@al_arabiNews

We recommend to visit

The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.

Last updated 2 weeks, 2 days ago

🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 4 months, 2 weeks ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 2 weeks, 3 days ago