Tankua

Description
ታንኳ በስነተዋልዶ ጤና ላይ የሚያተኩር podcast ነው
Advertising
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 3 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 3 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago

4 Monate her
ይሄን የታንኳ ክፍል አዳምጣችኹታል?

ይሄን የታንኳ ክፍል አዳምጣችኹታል?

እናቶች፣ ለሳምንታት በጉጉት ሲጠብቁት የነበሩት ልጅ፣ ባልተጠበቀ ሁኔታ በመጨረሻዎቹ ሳምንታት በማህጸን ውስጥ እንዳለ ሲሞት የሚሰማቸው ስሜት በቃል የሚገለጽ አይደለም።

በሚያሳዝን ሁኔታ፣ ዝም ዝም ብለን ከምናልፋቸው ነገሮች አንዱ ነው።

የእናቶች ወግ በሚል የእናቶች የፌስቡክ ግሩፕ ላይ እናቶች ሲወያዩበት አየን። እናማ፣ እንዲህ አድርገን ተወያየንበት።

እናንተም አዳምጡና ሀሳባችሁን ግለጹልን።

https://youtu.be/LSzIQX11Ry4?si=9_iKSWTl3w704c2r

@tankua

4 Monate, 2 Wochen her

ይህ ክፍል በtalent youth association ስፖንሰርነት ተዘጋጀ።
ከሁለት የአካል ጉዳተኞች ጋር ስለአካል ጉዳተኝነት እና የስነ ተዋልዶ ጤናና መብቶች ላይ ተወያየን።

የትውልዶች ውይይት ነው ይህ ክፍል። አንዷ የሁለት ልጆች እናት እና ሁለተኛዋ የዩኒቨርስቲ ተማሪ።

እኛ በብዙ ከተማርንበት ክፍል እናንተም ተማሩበት ስንል ጋበዝናችሁ።
@tankua

4 Monate, 2 Wochen her

የሰብዓዊ ቀውስ ምንድን ነው? በሀገራችን ያሉ እና የነበሩ ግጭቶች እና ጦርነቶች ምን ምን ቀውስ አስከትለዋል? ትልቁ ጥያቄ ምን እናድርግ?!

በተመልካች ፊት የተቀዳነውን ለየት ያለ ውይይት አዳምጡልን!

4 Monate, 3 Wochen her

Dr. Helen Gizachew tells us about our latest episode on intrauterine fetal demise and its inspiration.
Catch us on YouTube, telegram and teraki.
ዶክተር ሔለን፣ በማህጸን ውስጥ ስላለ ጽንስ ሞት ስለሚለው የታንኳ ክፍል እና ለምን እንደሰራነው ትነግረናለች፡፡
በዩቲዩብ፣ በቴሌግራም እና በተራኪ ያግኙን።

5 Monate her
[#MellaHealthTalk](?q=%23MellaHealthTalk) will host our Project Manager …

#MellaHealthTalk will host our Project Manager and RiseUp Champion Dr. Loza Admassu for a conversation on understanding sexual and reproductive health and rights (SRHR).

🗓️Date: Tuesday, December 19, 2023
🕑Time: 8PM EAT/ GMT+3
📍Venue: Virtually, on Google Meet
http://meet.google.com/mmo-jcmi-ujw

See you then.

5 Monate, 2 Wochen her

በዚህ ክፍል የታንኳ ቤተሰብ በማህፀን ውስጥ ስለሚገኝ ፅንስ ሞት እና ከዚህም ጋር በተገናኘ ስላለው #እናቶችጤንነት በጥልቀት ይወያያሉ።

In this episode, Tankua family have an in depth discussion about intrauterine fetal demise and the associated #maternalwellness.

5 Monate, 2 Wochen her
`Follow Tankua Podcast Social Media And …

Follow Tankua Podcast Social Media And Join The Conversation:https://linktr.ee/tankua/

5 Monate, 2 Wochen her
Tankua
5 Monate, 2 Wochen her
Tankua
5 Monate, 2 Wochen her
Tankua
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 3 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 3 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago