Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

የአሳር መስጂድ ደርሶች

Description
📮 ይህ አዲስ አበባ አውቶቢስ ተራ በሚገኘው በታላቁ አሳር መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው።

🎁 ለሌችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።

🔗 https://telegram.me/asarders

ሐሳብ አስተያየት
@imamushamil
Advertising
We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

● Welcome to Ethio music Channel

➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !

Last updated 2 weeks, 1 day ago

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት  
👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት
💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ


📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

1 day, 11 hours ago
2 days, 1 hour ago

📮ከደርስ መዘናጋት ያለው አደጋ📮

በሚል ርዕስ አጠር ያለ  ነሲሃ።

🕌አንዋር መስጂድ።

🎙 በኡስታዝ:- ዓብዱልቃድር አላህ ይጠብቀው።

🗓07/09/16E.C

https://t.me/asarders

2 days, 23 hours ago

🫵
አጣርተህ ያዝና…… አሳምነህ ልቀቅ!!

በማይጨበጥ ነፋስ……በማይጨበጥ ወሬ
ተባልተህ ተፋጅተህ……ኖረህ እስከ ዛሬ;*

አሁንም እንዳዲስ ……ዳግም እንደገና
“ብሄር ቋንቋ” ብሎ……ለሚነፍሰው ፊትና:

ጆሮህ ትሰጣለህ……ሰምተህ ትግታለህ
ቀርበህ አትጠይቅም……ባለቤቱን ይዘህ።

ተው ንቃ ተው ንቃ……ተው ንቃ ፈዘሃል
አጀንዳ አስፈፃሚ……ለምን ያደርግሃል?

ከሄደው ተመክረህ……ለሚመጣው ታጠቅ
አጣርተህ ያዝና………አሳምነህ ል ቀ ቅ!!*

*✍️* ሐምዱ ቋንጤከፉርቃን ሰማይ ስር!!

📎** https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio

1 week, 2 days ago

👅 ወሬን ሳታረጋግጡ አታስተላልፉ!

በሚል ርዕስ ከተፍሲር ደርስ የተቀነጨበ መደመጥ ያለበት ምክር።

🎙 በኡስታዝ አቡ ዐብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው።

*🎧 ምክሩን በድምፅ ለማግኘት 🎧
📎*** https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16322

1 week, 2 days ago

መደመጥ ያለበት ሙሓደራ!

📮 ዘረኝነት አደገኛ በሽታ 📮

🚨 በሚል ርዕስ ሀሉም ሙስሊም ሊያዳምጠው የሚገባ ገሳጭና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው።
*📅 እሁድ 30/03/2016E.C 📅***

🕌 በረቢዕ መስጂድ {ወልቂጤ ከተማ}

*🔁 https://t.me/selefy/4280 *ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇*👇*👇
📎** https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16317

1 week, 3 days ago

*⭕️*👉 ለኡስታዝ ተብሎ መዋደድ
⭕️👉 ለኡስታዝ ተብሎ መጣላት
⭕️👉 እንዲህ አይነት መጃጃል
⭕️👉 መች ነው የሚያበቃው  ⁉️

👉 ሁለት ኡስታዞች ተጣሉ ተብሎ ወገንተኛ ሆኖ መባላት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መቀበር አለበት

👉 ኡስታዜ ተተቸ ብሎ ትዳር ማፍረስ
ኡስታዝ እንደ ነብይ የሚታይበት ዘመን ማብቃት አለበት

👉 አንድ ሚስኪን ደካማ የአላህ ባሪያ እንደ ዲን ታይቶ ለሱ ብሎ መውደድ ለሱ ብሎ መጥላት እቺ ሰለፊያ ሳትሆን ሂዝቢያ ነች

👉 ሁለት ኡስታዞች ረድ ቢደራረጉ ቢሳደቡ ደረሶችን ከጎናቸው ማሰለፍ ቢፈልጉ  ስራቹህ ያውጣቹህ አላህ ፊት ትቆሟታላቹህ እኛ ግን ቢዚ የሚያረገን ነገር አለን ሂወታችን አጭር ነች ለእናንተ ብለን የምናባክነው ትርፍ ጊዜ የለንም ማለት አለብን

👉 አንዱን ተበደለ ብለህ ተበዳይ በመርዳት ኒያ በዳይ ትሆናለህ ግን አይታወቅህም ምክንያቱም ፊትና ታሳውራለች

👉 ፊትና ተጠንቀቅ ዘው ብለህ አትግባ ምሰሶህን ተደግፈህ ቁርአንህን ይዘህ ሂወትህን ግፋ

👉 እያንዳንዱ ነገር አንተ ካላቦካሀው የሚበላሽ ወይም ዳእዋ ያበቃላት እንዳይመስልህ ብትሞት እኮ ዱንያውም ዳእዋውም ይቀጥላሉ አንተ ስለሌለህ ፀሀይ ለአንድ ደቂቃ የምትዘገይ እንዳይመስልህ አብሽር አትጨነቅ ስለሞትክ መብራትም አይቋረጥም

👉 ኮሽ ባለ ቁጥር እኔ አለሁኝ ብለህ ብቅ ብቅ ይቅርብህ / ይቅርብሽ

👉 ሁለት ኡስታዞች ቢሰዳደቡም ቢረጋገሙም አልፎም አንዱን ሌላውን ቢያከፍር እንኳ እኛ አንጃጃልም ጌዜ የለንም ለኛ ሁላቹም ሰለፊዮች ናቹህ

ወንድማማችነት ለኡስታዝ ወይም ለሸይኽ ተብሎ መሆን የለበትም

👌 ለሰባት አመት የተባላነው ትዳር የፈረሰው
ዝምድና የተቆረጠው ልጆች የተበተኑት ወንድም ወንድሙ ላይ 🥊 ቦክስ የሰነዘረው
የጠላት መሳለቂያ የሆነው ለኡስታዞቻችን ድንበር ያለፈ ወገንተኝነት ስለ ነበረን ነው

ሁላችንም ሲጣሉ እንደተጣላነው ሁሉ ሲታረቁም ታርቀናል ምክንያቱም ያጣላን ነገር የነሱ አለመግባባት ነው እንጂ ሌላ ነገር ስላልነበረ ነው ። ጥያቄዬ
ካለፈው ተምረናል ወይ

ወላሂ አሁን በድጋሚ ለንደዚህ አይነት ፊትና የትኛውም ሰለፊ ፍቃደኛ መሆን የለበትም

👉 የተጫንኩትን ሁሉ የምጫን አህያ አይደለሁም የተባልኩትን ሁሉ አላምንም ከምንጩ አጣራለሁ ማለት አለብህ

ጆኩና ኩባያው ላይ  ዳእዋ ሰለፊያ ብለህ ለጥፈህ የምትቀዳው ግን ፊትና ከሆነ አልጠጣም በላቸው አበቃ

ደጋግመህ በላቸው 👇
🤝 ሰለፊ የሆነ ሁሉ ወንድሜ ነው
እከሌ ለሚባል ኡስታዝ ሳይሆን ለአላህ ብዬ እወዳለሁ ለአላህ ብዬ እጠላለሁ

🤝 ሰለፊ ሁን እንጂ
ሙርጂእ አልከኝ ተክፊሪ ሂዝቢ አልከኝ ሙብተዲዕ ፡ አንተ ሰለፊ ወንድሜ ነህ

🤝 የኔም ሰለፊነት አንተ ስትፈልግ የምታለብሰኝ ሳትፈልግ የምታስወልቀኝ ጃኬት አይደለም

ለአላህ ብዬ እነዚን ፊደሎችን አስፍሬያለሁ
ፁሁፊ የማይመቸው አልፎም የሚሰድበኝ ሊኖር ይችላል አፍው ቢዬዋለሁ

👇👇👇👇
ከዚ በፊት ሼር አርጉ ብዬ ባላቅም ዛሬ ግን ላስቸግራቹህ ነው

ወሳኝ ነጥብ ስለሆነ ላኩት ሼር አርጉት

አቡ መርየም
፡። አላህ ከፊትና ይጠብቀው
👇ምንጭ👇**https://t.me/abduselamabumeryem/4985

2 weeks, 1 day ago
2 weeks, 1 day ago
2 weeks, 3 days ago
2 weeks, 3 days ago
በጠዋት 7 ፍሬ የአጅዋን ቴምር የበላ …

በጠዋት 7 ፍሬ የአጅዋን ቴምር የበላ ቀኑን ሙሉ ከሲህርም ሆነ ፣ከመርዝ አላህ ይጠብቀዋል ።

https://t.me/asarders

We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

● Welcome to Ethio music Channel

➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !

Last updated 2 weeks, 1 day ago

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት  
👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት
💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ


📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako