Firtuna

Description
Firtuna is an Ethiopian entertainment company which focuses on Art. We give you an integrated full service of Digital magazine, Casting, film production and advertising
https://t.me/FirtunaMediaET
For any support contact
@contactFirtuna
We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 4 months, 3 weeks ago

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.

📱 App: @Blum
🆘 Help: @BlumSupport
ℹ️ Chat: @BlumCrypto_Chat

Last updated 4 months, 3 weeks ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 1 month ago

1 week, 3 days ago
FASHION 02

FASHION 02

Join us for an exclusive masterclass with iconic designer Tizita Balemlay and talented YG (Yohannes Goitom) as they showcase their artistry, creativity, and design insights. Don’t miss this unforgettable fashion event!

🗓 Date: Wednesday, January 29th
📍 Venue: Sheraton Hotel, Addis Ababa
Doors Open: 5 PM (11 local time)

🆓 Free entrance

Join us to celebrate style, innovation, and culture!

Presented by The Blueprint and Prestige Addis, in collaboration with Diaspora Youth Resource Guide.

Don’t miss it—be part of this inspiring evening!

#Fashion02 #TheBlueprint #PrestigeAddis #EthiopianFashion #CreativityInStyle

@prestigeaddis

1 week, 3 days ago
Our Guest: Zerubabbel Molla ***🎶***

Our Guest: Zerubabbel Molla 🎶

Prestige Addis is excited to welcome the talented musical artist, Zerubabbel Molla, to our next event!

Have a burning question for him? Whether it’s about his musical journey, creative inspirations, or his favorite moments on stage—this is your chance to ask!

Stay tuned for an unforgettable experience. 💫

#ZerubabbelMolla #PrestigeAddis #LiveMusic #AskAnything #BeyondTheScreen #ZerubabbelMolla #PrestigeAddis #MusicalArtist #LiveEvent #AskAnything #BeyondTheScreen #EthiopianMusic #MusicJourney #ArtistSpotlight #InspirationThroughMusic #staytuned

@prestigeaddis

1 week, 6 days ago
የሙዚቃ ባለሞያ ተፈሪ አሰፋ አረፈ

የሙዚቃ ባለሞያ ተፈሪ አሰፋ አረፈ

የድራም የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቹ እና የነጋሪት ባንድ መስራች የሆነው ተፈሪ አሰፋ ከዚህ ዓለም በሞት እንደተለየ ተሰምቷል።

ተፈሪ አሰፋ የኢትዮጵይ ሙዚቃ ካለበት ደረጃ ከፍ ለማድረግ የያዘውን ሞያ በውጭ ሃገር ተምሮ እና በሚገባ አጠናቆ ወደ ሃገሩ ኢትዮጵያ በመመለስ የድራም አጨዋወት ሞያ በሃገራችን በብዙ ሰው  እንዲወደድ ያደረገ ታታሪ የሙዚቃ ሰው ነበር።

የሃገራችንን ሙዚቃ ድምበር ተሻጋሪ እንዲሆን እና በመላው ዓለም ተድማጭ እንዲሆን ጥናት አድርጎ የሙዚቃ አልበም በማስቀረፅ በዓለም ገበያ ላይ  እንዲውል ያስቻለ ፣የድርሻውን የተወጣ እና እየተውጣ የሚገኝ ትጉህ፣ ታታሪ፣እውቀቱን ለሌሎች አሳልፎ መስጠትን የማይሰስት፣ ብዙ የድራም ተጫዋቾችን ያፈራ፣የድራም አጨዋወት ጥበብን በሚገባ በተማሪዋቹ አዕምሮ ውስጥ ያፅነሰ፣ ቀና ፣ልበ እሩሩህ እና ከሁሉም ሰው ጋር ተግባቢ እና መልካም ሰው ነበር።

ለተጨማሪው:
#share #like #follow
Telegram: https://t.me/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram: https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok : https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.
አብራችሁን ቆዩ

3 months ago
የዳዊት ፅጌ "ዳር ዳር" ነጠላ ሙዚቃ …

የዳዊት ፅጌ "ዳር ዳር" ነጠላ ሙዚቃ ነገ ይለቀቃል

የድምጻዊ ዳዊት ፅጌ "ዳር ዳር" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው ነጠላ ሙዚቃ ነገ ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም በራሱ የዩቲዩብ ቻናል በኩል ይለቀቃል ተብሏል።

በዚህ የነጠላ ሙዚቃ ስራ ላይ ድምጻዊ አብዱ ኪያር በግጥምና ዜማ ተሳትፏል። አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ የሙዚቃ ቅንብሩን ሰርቷል።

ድምጻዊ ዳዊት ፅጌም ስለዚህ የሙዚቃ ስራው በማህበራዊ ትስስር ገፁ" እጅግ በምወደውና በማከብረው ታላቅ ወንድሜና የሙያ አጋሬ አብዱ ኪያር (ABD) ግጥምና ዜማ ደራሲነት ”ዳር  ዳር “ የተሰኘ አዲስ ነጠላ ዘፈን የሰራሁ ሲሆን፤ በአሜሪካ በነበረን ቆይታ በ "የኔ ዜማ" ባንድ አጃቢነት የተጫወትነውንና አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ ያቀናበረውን ይህን ዜማ ማክሰኞ ጥቅምት 26 2017 11:00 ላይ በ Dawittsige official youtube channel ላይ እንደሚለቀቅ ስገልፅ በታላቅ ደስታ ነው"ብሏል።

በተያያዘ መረጃም የድምጻዊ ዳዊት ፅጌ "የኔ ዜማ" ኮንሰርቱ የፊታችን ህዳር 7 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ መረጃ ያመለከታል።

#share #like #follow
Telegram: https://t.me/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram: https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok : https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.
አብራችሁን ቆዩ

3 months, 1 week ago
ሰላም እንደምን አላችሁ !

ሰላም እንደምን አላችሁ !

በየሁለት ሳምንቱ ተወዳጅ ዝግጅቱን ይዞላችሁ የሚቀርበዉ ፕርስቲጅ አዲስ ፤ እንደተለመደው በአዲስ እንግዳ ተመልሶ መጥቷል :: እጅግ ተወዳጅ እና አንጋፋ ተዋናይ የሆነውን ጨዋታ አዋቂውን ሚካኤል ታምሬን ይዞላችሁ ይቀርባል ።

ከሚኪ ጋራ በሚኖረን ቆይታ የሥራ፣ የህይወት ልምድ እና ተሞክሮውን የሚያካፍለን ሲሆን ከእናንተ ከወዳጅ እና አድናቂዎቹ የሚቀርቡለትን ጥያቄዎች ደግሞ የፊታችን  ማክሰኞ ጥቅምት 19,2017 ዓ.ም መልስ ለመስጠት ቀጠሮ ይዘናል።

በዕለቱ ከአርቲስቱ ጋር የፎቶግራፍ መነሳትና አውቶግራፍ የማስፈረም መርሃ-ግብር ይኖራል::

ፕሪስቴጅ አዲስ ከ ሚካኤል ታምሬ ጋር  አዝናኝ እና አስተማሪ ቆይታ እንድታደርጉ ይጋብዛል።

አድራሻ ፡ አሜሪካን ኢምባሲ ቅጥር ግቢ?? (  ከ ስድስት ኪሎ ወደ ሽሮሜዳ መሄጃ )

ሰዓት- 8:00 ? (በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር)

⌚️ ? ማርፈድ ወደ ውስጥ እንዳትገቡ ያደርጋል ፕሮግራሙ ከመጀመሩ ቀደም ብላችሁ ለመገኘት ሞክሩ።  

መታወቂያ መያዝ በፍፁም እንዳይረሳ  ?

? በ ዝግጅቱ ላይ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት መመዝገብ ይኖርባችኋል ፡፡??️

https://bit.ly/SatchmoCenterMembership

@prestigeaddis

3 months, 1 week ago
የሮፍናን ኮንሰርት ቅዳሜ ይካሄዳል

የሮፍናን ኮንሰርት ቅዳሜ ይካሄዳል

የሁለገቡ ሙዚቀኛ ሮፍናን ኑሪ"የኔ ትውልድ " ኮንሰርት የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 23 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።

ሮፍናን ኑሪ ከሳምንታት በፊት በሐዋሳ እና ወላይታ ሶዶ ከተሞች ስኬታማ ኮንሰርት እንዳቀረበ ማስታወቁ ይታወሳል።

#share #like #follow
Telegram: https://t.me/FirtunaMedia
Facebook: https://www.facebook.com/firtunamedia/
Instagram:  https://www.instagram.com/firtunamedia/
Tiktok  :  https://www.tiktok.com/@firtunamedia
#firtuna
Stay with us.                                         
አብራችሁን ቆዩ

We recommend to visit

Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2

Twitter: x.com/hamster_kombat

YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official

Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/

Last updated 4 months, 3 weeks ago

Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.

📱 App: @Blum
🆘 Help: @BlumSupport
ℹ️ Chat: @BlumCrypto_Chat

Last updated 4 months, 3 weeks ago

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot


Collaboration - @taping_Guru

Last updated 1 month ago