Last updated 3 weeks, 2 days ago
https://t.me/hjjhhhjjnkkjhgg1234
Last updated 1 month, 3 weeks ago
☆- لـ نـشـر اعلانـاتــكم $ @QQQQKS
10قنوات لتمويل @Cj_2b
☆آشعار☆ستوريات☆انستا☆بنات
☆-مآ أحزَن الله عَبداً الا لـ يُسعده ♡
• لـ طلب بوت حمايه💛 🔚 @VAOD_BOT
☆-1 المنشئ #حمودي_الزعيم
☆-2المنشئ #الذهبي
✹ القنـاه الاولئ علئ التليڪرام والباقي تقليد
Last updated 3 days, 18 hours ago
?
قال ابن تيمية رحمه الله تعالى:
((وكثير من المنتسبين إلى العلم يبتلى بالكبر .. فإن آفة العلم الكبر .. وهؤلاء يحرمون حقيقة العلم ، كما قال تعالى: ﴿سَأَصْرِفُ عَنْ آيَاتِيَ الَّذِينَ يَتَكَبَّرُونَ فِي الْأَرْضِ بِغَيْرِ الحَقِّ﴾)).
?"الرد على الشاذلي" ( 207)
قال ابن الجوزي رحمه الله:
((إخواني، إلى كم هذه الغفلة وأنتم مطالبون بغير مهلة؟ فبالله عليكم، تعاهدوا أيامكم بتحصيل العدد، وأصلحوا من أعمالكم ما فسد، وكونوا من آجالكم على رصد، فقد آذنتكم الدنيا بالذهاب، وأنتم تلعبون بالأجل وبين أيديكم يوم الحساب. آه من ثقل الحمل.. آه من قلة الزاد وبعد الطريق))
?بحر الدموع.
ካሚል ሸምሱ፣ ኢልያስ አህመድ እና ሳዳት ከማል
============>
↪️ ❝ ተመዩዕ ዳር የሌለው ባህር ነው ! ❞
↩️ ❞ التمييع بحر لا ساحل له! ❝
♻️ የተመይዕ ቢድዓ ልክ ዳር እንደሌለው ባህር ነው ከገባህበት በኋላ ለመውጣት ብትሞክር አትችልም ምክንያቱም ባህሩ ዳርቻ የለውምና። ወደ ተመዩዕ Ideology የተነከሩ ሰዎች በቆዩ ቁጥር ባህሩን ያንቦጫርቃሉንጂ አይሻሻሉም።
➲ ከታች በቅደም ተከተል የምንጠቅሳቸው ሰዎች በተለዬ እርከን የሚገኙና የተለያዩ ስህተቶችን የሚፈፅሙ ናቸው። እንመልከት፦
❶ኛ ? ካሚል ሸምሱ፦
➲ ❝ሱፊይ ሰለፍይ የሚለው በእስልምና አስተምህሮት ጥንት ያልነበረ አሁን የመጣ ቢሆንም ሱፍይ ነን ከሚለው ቡድንም በፊደራልም በአድስ አበባም በተለያዩ ክልል መጅሊሶችም የተካተቱበት የተወከሉበትም ተጨባጭ ነው ያለው።❞
➘➴➘ ማዳመጥ ይችላሉ
https://t.me/AbuImranAselefy/7523
✅ መልስ፦ እጅግ በጣም ሰቅጣጭ ሀሳብ ነው። እንደት ሰው «...ሰለፍይ የሚለው በእስልምና አስተምህሮት ጥንት ያልነበረ አሁን የመጣ ቢሆንም...» ብሎ በድፍረት ይናገራል!? በእርግጥ ኢኽዋንዮች ምንም ለማለት የማይጨንቃቸው በተለያዩ አጋጣሚዎች የሻቸውን የሚናገሩ ሸይኽ እንዳሻዎች መሆናቸውን በደንብ እናውቃለን። ቢሆንም ግን እንዲህ አይነት ግልፅ ጥፋት እንግዳ ሊሆን ይችላል። ካሚል ሸምሱ ሰለፍይ ስለሚለው ፅንፀ-ሀሳብ ምንም አይነት ግንዛቤ እንደሌለው መገንዘብ ይቻላል።
ለመሆኑ ሰለፍይ ማለት የሰለፎች (የደጋግ ቀደምቶች) ተከታይ አይደለምን!? ሰሃቦችን እና እነሱን በመልካም የተከተሉትን መከተል አይደለምን!? ነውንጂ ወሏህ
وَالسَّابِقُونَ الْأَوَّلُونَ مِنَ الْمُهَاجِرِينَ وَالْأَنصَارِ وَالَّذِينَ اتَّبَعُوهُم بِإِحْسَانٍ رَّضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ وَأَعَدَّ لَهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي تَحْتَهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا ۚ ذَٰلِكَ الْفَوْزُ الْعَظِيمُ
ከስደተኞቹና ከረዳቶቹም ሲኾኑ የመጀመሪያዎቹ ቀዳሚዎች እነዚያም በበጎ ሥራ የተከተሏቸው አላህ ከእነሱ ወዷል ከእርሱም ወደዋል፡፡ በሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘለዓለም ነዋሪዎች ሲኾኑ ለእነርሱ አዘጋጅቶላቸዋል፡፡ ይህ ታላቅ ዕድል ነው፡፡
[ሱረቱ አል-ተውባህ - 100]
♻️ ሰለፍያን መጤ ማለት ከባድ አደጋ እንደሆነ ብንገነዘብ ኖሮ ምን ያክል በጨነቀን ነበር። ለማንኛውም ይህ ለሱና ሰዎች ግልፅ ስለሆነ መደጋገም አልፈልግም።
ካሚል ቀጥሎ እንዲህ ይላል፦
➲ ❝አሁን ያለው መጅሊስ መውሊድን ኮሚቴ አዋቅሮለት በጀት በጅቶለት መውሊድ እንዲከበር እያደረገ ያለ መጅሊስ ነው።❞
✅ መልስ፦ አዎ እንዲህ ሰዎች ማንነቱን እንዲገነዘቡ በዚህ መልኩ መናገሩ ጥሩ ነው። ለመውሊድ ይሄን ያክል ቦታ ከሰጡ የታለ ቢድዓን መቃወም እ? መጅሊሱን አስተካክለናል የሚሉት ሰወችስ ምን እየሰሩ ነው!?
❷ኛ ? ኢልያስ አህመድ፦
➲ ❝ይህ (መጅሊስ) የተለያዩ አመለካከት ያሏቸው ከተለያዩ background የመጡ ስብስቦች በአንድ ... የሚመሰርቱት ህብረት ነው❞
✅ ማዝገንዘቢያ፦ ኢልያስ እንዳለው መጅሊስ የተለያዩ ሰዎች ስብስብ ነው። በህብረቱ ድብን ያሉ ከባባድ ልዩነቶች ያሏቸው አካላት የተጠራቀሙበት ነው። በዚህ መጅሊስ የተለያዩ የቢድዓ ባለቤቶች ተከማችተዋል። ከንግግሩ እንደምንገነዘበው እነዚህ የቢድዓ ሰዎች በጋራ እየሰሩ ነው። ታዲያ የሱና ሰው ነኝ የሚል አካል እንደት ከነዚህ አጥፊዎች ጋር በጋር ለአመታት ይቀጥላል!? የባሰው ደግሞ ከነዚህ የጥፋት አካላት ጋር በመሆን የሀቅ ሰዎችን መዋጋት ነው።
? ቀጥሎም የሚከለክለውን መልዕክት ያዘለ ንግግር ያስተላልፋል፦
➲ ❝ሌሎችን የምንገፋ ከሆነ ለሌሎች እውቅና የማንሰጥ ከሆነ....❞
✅ ጉድኮ ነው! አሉ በኢልያስ ሙግት ከሆነ ሌሎች መገፋት የለባቸውም እውቅና መሰጠት አለበት ማለት ነው። አይይይ ሰው አውቆ ያላወቁትን ያህል ሲያጠፋ ይሰቀጥጣል። እርግጥ ነው ሰዎች ከንግግሩ የሚረዱት በዚህ መልኩ የተናገረው ለሆነ አላማ ሲባል ነው በማለት ነው። አላማውም መጅሊስ ገብቶ አንዳንድ ጥቅሞችን ማስገኘት ነው በማለት ይሞግታሉ!
⁉️ የኛ ጥያቄ የታለ ጥቅሙ?
⁉️ ለመውሊድ ከተበጀተ ሰለፍያ ልክ እንደሱፍያ መጤ ከተደረገ የታለ ጥቅሙ!?
⁉️ የሚገኘው ጥቅም በግልፅ የሚታየው መች ነው!?
⁉️ የአሁኑ መጅሊስ ከድሮው በምን ይለያል!? እንደውም እነ ኡመር ገነቴ ሰለፍይ ነኝ ያላለ ይከፍራል አሉንጅ ሰለፍያህ መጤ ነው አላሉም። ትክክለኛውን ሱና የፈለገ ይፁምንጅ እየበላ እየጠጣ መውሊድ ማክበር የለበትም ነው ያሉት! የነኢልያስ ካሚሎች ግን ለመውሊድ አብይ ኮሚቴና ከመጅሊሱ በጀት አውጥተው ይደግሱና በድፍረት ተግባራቸውን ይነግሩናል። የታለ የድሮውና የአሁኑ መጅሊስ ልዩነት!???
❸ኛ ? ሳዳት ከማል፦
➲ ❝የመጅሊሱ ሰዎች ከእኛ በእድሜ የጠገቡ ናቸው❞
✅ መልስ፦ ሳዳት ከማል ከተመዩዕ በሽታ በፊት የመጅሊስ ሰዎችን ጥፋቶች እየለቃቀመ ማስተካከያ ያደርግ ነበር። ያኔ ጥፋታቸውንጅ እድሚያቸው አልታየውም ነበር። በጥፋታቸው ሙስሊሙን የሚጎዱ እንጂ ጥቅማቸው አልተገለፀለትም ነበር። ምክንያቱም ያኔ በሹብሃ ሳይበከል በንፁህ አስተሳሰብ ላይ ነበር። ሰው ካጠፋ ትልቅ ነው ጠቃሚ ነው ወዘተ እየተባለ ጥፋቱ አይሸፍንም። መነገር ባለበት ልክ መነገር አለበት። ግን ሳዳት ዳርቻ ወደሌለው የተመዩዕ ባህር ከሰመጠ በኋላ ሀሳቡን ቀየረ።
እንዲህም ይላል፦
➲ ❝እንዳንተ ልጅ አይደሉም ጅል አይደሉም፤ ልጅና ጅል ቶሎ አይበስልም❞
✅ መልስ፦ በዚህ ንግግሩ ምክንያት አንድ ድምፅ ትዝ አለኝ። ዶክተር ጀይላን በአንድ ወቅት ስለነሳዳትና መሰሎቹ እንዲህ ብሎ ነበር «ተዋቸው ልጅ ስለሆኑ ነው ይመለሳሉ ታገሱ» በማለት እስኪበስሉ ጠብቁ ብሎ ነበር እናም ዛሬ ሳዳት በስለናል እያለ መሆኑ ነው። አይ ጨዋታ ጉድ!
➲ ❝ስትሸብት መብት እያለህ እንደሌለህ ሆነህ መንግስት ቤት ሆነህ ትለምናለህ። ፈሪነት ግን አይደለም።❞
✅ መልስ፦ ስንትና ስንት ሰዎች ሸብተው ሀይማኖታችንን ለመበረዝ ጥረት ያደርጋሉ። ተፈላጊው ነገር በትክክለኛው መንገድ መሆን እንጂ መሸበት አይደለም።
ሳጠቃልል
♻️ እነዚህ ሰዎች ተሳስረው እየተጓዙ ነው። ከመንጫጫታችሁ በፊት ነገሮችን ለአላህ ብላችሁ ለማስተዋል ሞክሩ! እነ ኢልያስም ሆነ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ እነሳዳትም በኢክዋኖች ላይ ደራርበው ተኝተዋል። ይህ የሚካድ አይደለም። በዚህ አመት ብቻ የሀገራችን ኢኽዋኖች ስንቱን ቀባጠሩት ማነው ትንፍሽ ያለው!? የሳዳት ወዳጆች ረድ የምትመስል ነገር ካገኙ ይሄው ረድ አደረገ ይሄው ዝም አላለም በማለት ይንጫጫሉ። ይህ የሚያሳየው ረዱ ብርቅ ሆኖባቸዋል። በቃ እንደበፊቱ አይደለም። ወደድክም/ሽም ጠላህም/ሽም
? ➷➘➴
https://t.me/AbuImranAselefy
Telegram
Abu Imran Muhammed Mekonn
ካሚል ሸምሱ፣ ኢልያስ አህመድ እና ሳዳት ከማል ============> ***🎙*** ካሚል ሸምሱ፦ ➲ ❝ሱፊ ነን የሚሉት በፊደራልም በአድስ አበባም በተለያዩ ክልል መጅሊሶችም እንዲካተት አድርገናል።❞ ➲ ❝አሁን ያለው መጅሊስ መውሊድን ኮሚቴ አዋቅሮለት በጀት በጅቶለት መውሊድ እንዲከበር እያደረገ ያለ መጅሊስ ነው።❞ ***🎙*** ኢልያስ አህመድ፦ ➲ ❝ይህ (መጅሊስ) የተለያዩ አመለካከት ያሏቸው ከተለያዩ background…
**«أهل السنة جميعاً متفقون على التحذير من أهل البدع
فضيلة الشيخ محمد بن هادي المدخلي حفظه الله تعالى
♦️ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት
ቻነሉን ይቀላቀሉ
⤵️➘➷➴➘➷➴⤵️**
https://t.me/MisbahMohammed
https://t.me/MisbahMohammed
? ከህዝቢዯች ዒልምን ከመያዝ ጅህልና ይሻለዋል !! ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ✍️ قال العلامة الشيخ ربيع_بن_هادي_المدخلي حفظه الله ♦️ الجهل أفضل من أخذ العلم عن أهل البدع، لايطلب العلم منهم ولايطلب عليهم فوالله لأن يبقى جاهلا سليم العقل والفطرة والقلب…
ግዜን አጠቃቀምና ራስን መፈተሽ በተመለከተ ትልቅ ምክር በትልቁ ሸይኽ
? ሷሊህ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁላሁ
https://t.me/MisbahMohammed
**بشرى سارة
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ከዛሬ ሰኞ ሐምሌ 1, 2016 ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት
የኪታብ ኮርስ ዝግጅት ከአል-ኢስላሕ መድረሳ
? የኪታቡ ስም: ኡሱሉል ኢማን
✏️ የኪታቡ አዘጋጅ: ሸይኽ ሙሐመድ ኢብን ዐብዲልወሀብ
ሰአት: ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
? በኡስታዝ ኢልያስ አወል (አቡ ሷሊሕ)
በሰአቱ በመገኘት ተጠቃሚ ይሁኑ**https://t.me/medresetulislah
Telegram
مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)
ይህ ቻናል “❝ከፉሪ ሕይወት ፋና ወደ የስ ውሃ ፋብሪካ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ ኑሪ ሜዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው።❞ በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊያህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል። ወዳጅ ዘመድዎን ይጋብዙ። https://t.me/medresetulislah
አስሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ
አስደሳች ዜና
?? ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም ??
?????????
እነሆ የፊታችን እሁድ በቀን 07/11/2016 E.C ከወትሮው ለየት ባለና ባማረ ሁኔታ ታላቅ የሙሓዶራ ፕሮግራም በኹለፋኡ ራሺዲን መስጅድ ስለተዘጋጀ ይህ ታላቅ እድል እንዳያመልጠዎት ስንል እርሰዎን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በአክብሮት ጋብዘንዎታል።
ተጋባዥ እንግዶች፡-
1ኛ. ኡስታዝ ባህሩ ተካ
2ኛ. ኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ
3ኛ. ኡስታዝ ኤሊያስ አወል እና ሌሎችም
ሁሉም ርዕሶች በሰኣቱ ይገለፃሉ !!!!
? ልብ ይበሉ
ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች እና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይኖራሉ!!!!)
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል !!!!
? አድራሻ፡- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን , ቡታጅራ.
ከቡታጅራ ወደ ስልጢ መውጫ (ሴራና አካዳሚ) አካባቢ ወደ ፀሀይ መውጫ ገባ ብሎ
#ቡታጅራ ገተማ መንደር/ቀጠና
? እለተ፡- እሁድ 07/11/2016
? ሰዓት፡- ከጠዋቱ 2 : 30 ጀምሮ
በሰዓቱ ይጀመራል ።
?ለሴቶችም በቂና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል!!!!
ጥብቅ ማሳሰቢያ : –
▬▬▬▬▬▬▬
? ይህንን በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ የሆነ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎት ፕሮግራሞትን ከወዲሁ በማመቻቸት ከቤተሰብዎ፣ ከጓደኛዎ፣ ከስራ ባልደረባዎ ጋር ለመታደም ቁጥር አንድ ፕሮግራምዎ አድርገው ይያዙ ።
? አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል !!!
ትልቁ ችግራችን ማርፈድ ነው ፣ እንቅረፍ‼
? ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ-ምግባር ነው !!!
✍️አዘጋጅ፡- ኹለፋኡ ራሺዲን መስጅድና መድረሳ
የቴሌግራም ቻናል
????????????
https://t.me/butajira_akababi
وَسُئِلَ الشَّيْخُ أَحْمَدُ بْنُ يَحْيَي النَّجْمِيُّ رَحِمَهُ اللهُ السُّؤَلَ الآتِيَ
(مَا حُكْمُ أَهْلِ السُّنَّةِ الَّذِيْنَ يَتَّبِعُوْنَ أَهْلَ الْأَهْوَاءِ مِنْ إِخْوَانِيَّةٍ وَسُرُوْرِيَّةٍ وَغَيْرِهِمْ،
هَلْ يُقَالُ أَنَّهُمْ سُنِّيُّوْنَ أَمْ لَا ؟)
فَأَجَابَ رَحِمَهُ اللهُ بِقَوْلِهِ " مَنْ يَجْهَلُ حَالَ أَهْلِ الْبِدَعِ يُعَرَّفُ وَيُخْبَرُ وَيُنْصَحُ،
فَإِذَا أَصَرَّ عَلَى مُتَابَعَتِهِمْ وَالْاِنْسِجَامِ مَعَهُمْ فَهُوَ مِنْهُمْ،
وَلَا يُقَالُ لِمَنْ تَابَعَهُمْ، وَانْسَجَمَ مَعَهُمْ لَا يُقَالُ لَهُ سُنِّيٌّ، وَلَا يُعَامَلُ مُعَامَلَةَ أَهْلِ السُّنَّةِ"(الفَتَاوَى الْجَلِيَّة)
وَقَالَ الشَّيْخُ أَحْمَدُ بْنُ يَحْيَي النَّجْمِيُّ رَحِمَهُ اللهُ أَيْضًا في (حِوَارٍ مَعَ الحَلَبِي)
"وَمَنْ أَثْنَى عَلَى المَغْرَاوِي بَعْدَ أَنْ عَلِمَ نَزْعَتَهُ الخَارِجِيَّةَ،
يَجِبُ أَنْ يُلْحَقَ بِهِ، وَلَا أَعْلَمُ أَنَّ أَحَدًا مِنْ أَهْلِ السُّنَّةِ المَعْرُوْفِيْنَ سَيَتَوَقَّفُ عَنْ إِلْحَاقِهِ بِهِ"
وَقَالَ الشَّيْخُ أَحْمَدُ بْنُ يَحْيَي النَّجْمِيُّ رَحِمَهُ اللهُ أَيْضًا " وَبِالجُمْلَةِ فَإِنَّ الأَدِلَّةَ مِنَ الكِتَابِ وَالسُّنَّةِ وَعَمَلِ السَّلَفِ الصَّالِحِ،
أَنَّ مَنْ آوَى أَهْلَ البِدَعِ أَوْ جَالَسَهُمْ أَوْ آكَلَهُمْ أَوْ شَارَبَهُمْ أَوْ سَافَرَ مَعَهُمْ مُخْتَارًا،
فَإنَّهُ يُلْحَقُ بِهِمْ، لَا سِيَّمَا إِذَا نُصِحَ وَأَصَرَّ عَلَى مَا هُوَ عَلَيْهِ حَتَّى وَلَوْ زَعَمَ أَنَّهُ إِنَّمَا جَالَسَهُمْ لِيُنَاصِحَهُمْ"
منقول من كتاب" الكلمات النافعة الذهبية
في بيان أصولِ ومنهجِ الدعوةِ السلفية
Last updated 3 weeks, 2 days ago
https://t.me/hjjhhhjjnkkjhgg1234
Last updated 1 month, 3 weeks ago
☆- لـ نـشـر اعلانـاتــكم $ @QQQQKS
10قنوات لتمويل @Cj_2b
☆آشعار☆ستوريات☆انستا☆بنات
☆-مآ أحزَن الله عَبداً الا لـ يُسعده ♡
• لـ طلب بوت حمايه💛 🔚 @VAOD_BOT
☆-1 المنشئ #حمودي_الزعيم
☆-2المنشئ #الذهبي
✹ القنـاه الاولئ علئ التليڪرام والباقي تقليد
Last updated 3 days, 18 hours ago