Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

@አኩፓንቸር-Acupunture in Addis

Description
ስለ ቻይና ህክምና ፣ ስለዌልነስ መረጃ
Advertising
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 3 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 3 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago

3 months ago

"My interest in tai chi grew out of a passion for sports and martial arts that started when I was in high school. It was during that time that I also became interested in science, which led me to study human ecology and get a Ph.D. in evolutionary biology from Harvard University. But it wasn’t until a trip to China in 2000 that my two worlds came together, and I made a major career shift, ultimately resulting in my current position as research director for the Osher Center for Integrative Medicine, which is jointly based at Harvard Medical School and Brigham and Women’s Hospital."

3 months ago

For mellow movement that helps your heart, try tai chi - Harvard Health

https://www.health.harvard.edu/heart-health/for-mellow-movement-that-helps-your-heart-try-tai-chi

Harvard Health

For mellow movement that helps your heart, try tai chi - Harvard Health

Tai chi is a gentle, adaptable practice that features flowing movements combined with breathing and cognitive focus. It may be especially helpful for people who are recovering from a heart attack o...

For mellow movement that helps your heart, try tai chi - Harvard Health
3 months ago

https://youtu.be/LOaXmViKClM?feature=shared

YouTube

Tai Chi for Whole Person Health and Healthy Aging

This presentation is part of the Osher Center Grand Rounds, which is a collaboration between IPHAM and the Osher Center for Integrative Health at Northwestern University. This presentation introduces Tai Chi mind-body exercise as a multimodal intervention…

3 months ago
3 months ago

Gift to oneself :- Wellness !
ታይ ቺ ( gentle full body movement )
ቺ ኩንግ ( breathing exercise)
Join this class if you want to live PAIN FREE life as you age!
If you suffer from joint immobility due Rheumatoid Arthritis, Osteoarthritis ...this class is for you.
If you are heading to wisdom age ( >60yrs old ) yet you want to stay active and balanced , this class is for you.
Price :very affordable .

4 months, 3 weeks ago
@አኩፓንቸር-Acupunture in Addis
4 months, 3 weeks ago
[#HerbalMedicineMom](?q=%23HerbalMedicineMom)'skitchen#homeremedy#Colds#Flu

#HerbalMedicineMom'skitchen#homeremedy#Colds#Flu
በጉንፋን( common cold ) /ኢንፉሌዛ  ( Flu)
ግዜ  የሚወሰድ ፈሳሽ ( decoction )
1. 25 gm የደረቀ የምግብ የሾርባ ቅጠል/ሴጅ
2. 3 ኩባያ ውሃ(750ml)
3. እንድ ፈሳሽ ያለው ሎሚ
4. የበርበሬ ዱቄት
5.ማር

አዘገጃጀት
1.ውሃው በግማሽ እስከሚቀንስ ድረስ  የሾርባ ቅጠሉን በ3 ኩባያ ውሃ  ያፍሉት  ::

  1. ውሃውን በደንብ ከቅጠሉ ጭምቅ አድርገው ያጥልሉት እና ያውጡት ::

  2. ውሃውን ያሙቁትና( ሳይግል) የተፈጥሮ ማር ለአመል ይጨምሩ::

4.  ውህዱን ያቀዝቅዙት ከዛ  ቆንጠር አድርገው በርበሬ ለአመል  እና አንድ የሎሚ ጭማቂ ይጨምሩበት ::

ፍሪጅ ውስጥ  ያስቀምጡት :: ለሶስት ቀናት መጠቀም ይችላሉ::
ልክ የላይኛው የመተፈሻ አካሎት ላይ ስሜት ሲኖር ውህዱን ያሙቁትና አንድ ኩባያ (250 ml)   ፋሳሹን ደጋግመው ይጠጡ ::

4 months, 3 weeks ago
@አኩፓንቸር-Acupunture in Addis
4 months, 4 weeks ago

ስለ ወቅታዊ ጉንፋን

የተከሰተው ጉንፋን መሰል በሽታ በከፍተኛ ሁኔታ የመሰራጨት ባህሪ ስላለው በመከላከያ መንገዶች ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል ሲል የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ አሳስቧል።
ቢሮው ምን አለ ?
- በከተማው በተለይ ከጥቅምት ወር መጀመሪያ ጀምሮ በብዙ ሰዎች ላይ ጉንፋን መሰል በሽታ ተከስቷል።
- ይህ ወቅታዊና በየዓመቱ ከቅዝቃዜ ጋር ተያይዞ የሚከሰት ሲሆን፤ በወረርሽኝ መልክ የሚገለጽ አይደለም።
- የተከሰተውን የቫይረስ አይነት ለመለየት ከትምህርት ቤቶች፣ ጤና ተቋማት እንዲሁም ከፍተኛ መተላለፊያ በሆኑ ቦታዎች ላይ ከሚገኙ ከ178 ሰዎች ናሙና ተወስዶ ምርመራ ተደርጓል። በዚህም 17 በመቶ በላይ የኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ እና 3 በመቶ የሚሆነው ከኮቪድ-19 ቫይረስ ጋር የተገናኘ መሆኑ ተረጋግጧል።
- ይህ ህመም በተለይም እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት ላይ የሚከሰት ሲሆን፤ ከመቶ ሰዎች መካከል ሃያ የሚሆኑት ላይ ይስተዋላል።
ምልክቶቹ ፦
° ከፍተኛ ራስ ምታት፣
° ሳል፣
° ከአፍንጫ ብዙ ፈሳሽ መውጣት፣
° ጉሮሮን የማቃጠል ስሜት፣
° ጡንቻ አካባቢ ህመም፣
° የድካም እና የምግብ ፍላጎት መቀነስ የመሳሰሉት ናቸው።
- ምልክቶቹ ሲታዩ ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ እራስን ከከባድ ህመም መከላከል ያስፈልጋል።
- በበሽታው የተያዙ ሰዎች አፋቸውን እና አፍንጫቸውን ሳይሸፍኑ ሲያስሉ ወይም ሲያስነጥሱ እንዲሁም ቫይረሱ ያረፈባቸውን ነገሮች ከነኩ በኋላ አፍን፣ አፍንጫ ወይም ዓይንን መንካት ቫይረሱ እንዲሰራጭ የሚያደርጉ መንገዶች ናቸው።
የመከለከያ መንገዶች ምንድናቸው ?
▫️ትምህርት ቤቶች እንዲሁም ሰው በተሰበሰበበት ቦታዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ማድረግ፣
▫️በሕዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት ውስጥ መስኮቶችን መክፈት፣
▫️የእጅን ንፅህና በአግባቡ መጠበቅ
▫️በንክኪ ወቅት እጅን በመታጠብ በሽታውን በቀላሉ መከላከል ይቻላል።
* በሽታው በከፍተኛ ሁኔታ የመሰራጨት ባህሪ ስላለው በመከላከያ መንገዶች ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል።
በበሽታው የተያዙ ሰዎች ማድረግ ያለባቸው ምንድነው ?

በበሽታው የተያዙ ሰዎች ህክምናው ከቤት የሚጀምር ሲሆን ህመሙን ለመከላከል እና ለማስታገስ ፦
☑️ በቂ እረፍት መውሰድ፣
☑️ ፈሳሽና ትኩስ ነገሮች መጠቀም
☑️ በአካባቢው በቂ የአየር ዝውውር እንዲኖር ማድረግ ከዚህ በተጨማሪ ተገቢውን ህክምና በማግኘት ስርጭቱ እንዳይስፋፋ ማድረግ ይገባል።
#ማሳሰቢያ ፦ በሽታው ከአንድ ሳምንት በላይ የሚቆይ ከሆነ በአቅራቢያው ወደሚገኝ የህክናምና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን አገልግሎትና የጤና ባለሙያዎች ምክረ ሃሳቦች ማግኘት ይገባል።
To book an appointment or receive quick confirmations feel free to contact us.
Telephone: 0966072770
Email – gizachewbalemi@gmail.com

6 months ago

የቻይና ህክምና ለፖርኪንሰስ በሽታ (Parkinson's disease)

እንዴት ይከሰታል?

ይህ በሽታ neurodegenerative disease በግርድፉ ቀስ በቀስ የኒውሯል ሴሎች እየቀነሱ የመሄድ ችግር ሲሆን ይህም በሶስት ነገሮች ይፈጠራል::

፩. ዶፖሚን የሚባል የኒውሮን ኬሚካል የሚያመሩቱት ኒውሮኖች ቀስ በቀስ መቀነስ

፪.በሴሎቻችን ውስጥ ያለው የሀይል ምንጭ ስራው በትክክል መስራት ማቆም

፫. የኒውሮን ብግነት በአንጎላችን መፈጠር

ምልክቶቹስ?

፩. ጡንቻ መገታተር ( stiffness )
፪. ሚዛንን ጠብቆ መቆም/መራመድ መቸገር
፫. ሰውነት በእረፍት ላይ እያለ ያለራስ ትእዛዝ እንቅስቃሴዎች በሰውነት መፈጠር ( involuntary movements )
፬. ማውራት ቀስ በቀስ መቸገር
፭.የሰገራ አለመውጣት( constipation ) .እና ሌሎችም::

መንስሄዎችሁስ ?

:-ጥናቶች እየበዙ በመጡ ቁጥር ለፖርኪንሰስ በሽታ መከሰት ምክንያት የሆኑት መንስሄዎችም እየሰፉ እየሄዱ ነው:: ይህም የችግሩ ( downstream) ምልክት የዶፖሚን እጥረት ላይ ከማቶከር ባሻገር መንስሄዎቹ( upstream dysregulation ) ላይ የሚደረጉ ሁለተናዊ ህክምናዎች በብዛትም በጥራትም በሀገረ አሜሪካ እየጨመሩ ናቸው::
፩.ኢንፌክሽን
፪. እንደ ስንዴ ያሉ የእህል ዘሮች ውስጥ ያሉ ፕሮቲን ( ግሉተን) የአንጎል ብግነት መፍጠር
፫. የኢሚዩን ችግር ሲሆን የራሳችን የኢሚዩን ስርዕት ዶፖሚን የሚያመርተውን እንደ ራስ አካል ማየት ተስኖት ጉዳት ስያደርስ ::
፬.የደም ስኳር ከመጠን በላይ መጨመር
፭. የአይረን ያለ መጠን መጨመር
፮.የእንቅልፍ ስርዕት መረበሽ
፯. ውጥረት
፰. ቶክሲን:- የተበከለ አየር፣ ፀረ ተባይ፣ ፈንገስ ፣ እንደ ሜሪኩሪ፣ ሊድ ላሉ ተጋላጭ ሲኖር

ለመከላከል ምን ማድረግ አለብን?

፩. በቂ እንቅልፍ ማግኘት

፪ የደም የስኳር መጠን መቋጣጠር ይህም ይህንን ችግር ሊፈጥሩ የሚችሉ ነገሮች (ውጥረት/ንዴት፣ጭንቀት፣ ኢንፌክሽን( አፍንም ፅዳት መጠበቅ)፣ ምግብ፣ እንቅስቃሴ አለማድረግ …..)

፫. የአየር ብክለት ፣ በፋብሪካ፣ ጋራዥ የሚሰሩና ለተለያዩ የኬሚካል ተጋላጭነት የሆኑ ሰራተኞች መከላከያ ጭንብሎች እና ጓንቶች ማድረግ አለመርሳት ::

፬. የአንጀት ( GUT) infection ሲፈጠር ቶሎ ህለንተናዊ ( holistic) ህክምና ማድረግ ::

፭. በቤትዎ የሚጠቀሙዎቸው የውበት መጠበቂ እና ማብሰያ እቃዎች ከBPA እና ሌሎችም ቶክሲን ኬሚካሎች ነፃ መሆናቸውን ማረጋገጥ ::

ህክምናውስ?

እንደ እያንዳንዱ ታካሚ የችግሩ መንስሄዎች ህክምናው ሁለንተናዊ ( holistic ) መሆን አለበት::

#ጥናቶች
"Acupuncture was effective in relieving PD symptoms compared with no treatment and conventional treatment alone, and acupuncture plus conventional treatment had a more significant effect than conventional treatment alone."doi.org/10.1097%2FMD.0000000000005836

Gut Microbiota Regulate Motor Deficits and Neuroinflammation in a Model of Parkinson’s Disease DOI:https://doi.org/10.1016/j.cell.2016.11.018

Stomaching the Possibility of a Pathogenic Role for Helicobacter pylori in Parkinson's Disease. Journal of Parkinson's disease, 8(3), 367–374. https://doi.org/10.3233/JPD-181327

Genome-wide Pleiotropy Between Parkinson Disease and Autoimmune Diseases. JAMA neurology, 74(7), 780–792.

Alpha-Synuclein Glycation and the Action of Anti-Diabetic Agents in Parkinson’s Disease
: Journal of Parkinson's Disease,DOI: 10.3233/JPD-171285

ስለአማራጭ የቻይና ህክምና ማወቅ ይፈልጋሉ ? ምንስ እንደሚያክም መረዳትስ ? የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
Telegram group :-https://t.me/AddisAcupuncture
ወይም
የፌስቡክ ገፃችንን ይጎብኙ

https://www.facebook.com/AcupunctureinAddis
የቻይና ህክምና 👇
የአጥንትና ጡንቻ ችግሮች
👉 ለፊት መጣመም ( Bell's Palsy)
ለወገብ( ዲስክ መንሸራተት) ፣ ለአንገት፣ ትከሻ ፣ ለጉልበት ...ችግሮች
👉 የማይግሬን ራስ ምታት
👉የእንቅልፍ ማጣት ( insomina )
👉 የማህንነት IVF ድጋፍ እና 👉ለማህንነት ችግር ( ሴትም/ወንድም )
ሌሎችም የጤና እክሎች ለማከም ይረዳል
በቂ መረጃ ለማግኘት
:- 09-88-17-66-96

We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 3 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 3 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago