Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

ከገጠምኩ ለኢየሱስ

Description
well come ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ

ይህ የእርሶ ቤት ነው በግጥም በምናብ ፅሁፍ በስብከት በመዝሙር በትምህርት ኢየሱስ ብቻ ይደምቃል ቻናላችን ይቀላቀሉ የላቀው ኢየሱስ እናልቀው ። Owner @ErmiyAs_kifle
Advertising
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 2 Wochen, 2 Tage her

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 Tag, 13 Stunden her

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 Monate, 2 Wochen her

6 days, 20 hours ago

ሁላችሁም ስሙት

share Join React❤️❤️
@kegetemku_leyesus
@Kegetemku_leyesus

6 days, 21 hours ago

እወዳችኃለው ያባቴ ልጆች ተባረኩ

6 days, 23 hours ago

ገባ ገባ በሉ

2 weeks ago

🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞🌞
ቀኑን ብርክ ብላቹ የምታሳልፉባቸውን ዝማሬዎች እንጋብዛቹ

⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀        
             ወይስ
⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿
          እንጋብዛቹ🎁
📛ምረጡ
ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

2 weeks ago

ርዕስ፡ ክብር አለ
ዘማሪ፡በረከት ተስፋዬ

ሀሌሉያ እያሉ፡መላዕክት በመሉ
ኢየሱስ ለሚል ስም፡ይንበረከካሉ
አይነፃፀርም ከተዋረዱቱ
ስሙ ከፍ ያለነው በሰማይ ካሉቱ

@kegetemku_leyesus
@kegetemku_leyesus
👆👆🀄️🀄️ሉን👆👆

2 weeks ago

ሉቃስ 23
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ሁሉም በሞላው ተነሥተው ወደ ጲላጦስ ወሰዱትና።
² ይህ ሕዝባችንን ሲያጣምም ለቄሣርም ግብር እንዳይሰጥ ሲከለክል ደግሞም፦ እኔ ክርስቶስ ንጉሥ ነኝ ሲል አገኘነው ብለው ይከሱት ጀመር።
³ ጲላጦስም፦ አንተ የአይሁድ ንጉሥ ነህን? ብሎ ጠየቀው። እርሱም መልሶ፦ አንተ አልህ አለው።
⁴ ጲላጦስም ለካህናት አለቆችና ለሕዝቡ፦ በዚህ ሰው አንድ በደል ስንኳ አላገኘሁበትም አለ።
⁵ እነርሱ ግን አጽንተው፦ ከገሊላ ጀምሮ እስከዚህ ድረስ በይሁዳ ሁሉ እያስተማረ ሕዝቡን ያውካል አሉ።
⁶ ጲላጦስ ግን፦ ገሊላ ሲሉ በሰማ ጊዜ፦ የገሊላ ሰው ነውን? ብሎ ጠየቀ፤
⁷ ከሄሮድስም ግዛት እንደ ሆነ ባወቀ ጊዜ ወደ ሄሮድስ ሰደደው፤ እርሱ ደግሞ በዚያ ጊዜ በኢየሩሳሌም ነበረና።
⁸ ሄሮድስም ኢየሱስን ባየው ጊዜ እጅግ ደስ አለው፤ ስለ እርሱ ስለ ሰማ ከብዙ ጊዜ ጀምሮ ሊያየው ይመኝ ነበርና፥ ምልክትም ሲያደርግ ሊያይ ተስፋ ያደርግ ነበር።
⁹ በብዙ ቃልም ጠየቀው፤ እርሱ ግን አንድ ስንኳ አልመለሰለትም።
¹⁰ የካህናት አለቆችና ጻፎችም አጽንተው ሲከሱት ቆመው ነበር።
¹¹ ሄሮድስም ከሠራዊቱ ጋር ናቀው ዘበተበትም፥ የጌጥ ልብስም አልብሶ ወደ ጲላጦስ መልሶ ሰደደው።
¹² ሄሮድስና ጲላጦስም በዚያን ቀን እርስ በርሳቸው ወዳጆች ሆኑ፥ ቀድሞ በመካከላቸው ጥል ነበረና።
¹³ ጲላጦስም፥ የካህናትን አለቆችና መኳንንትን ሕዝቡንም በአንድነት ጠርቶ እንዲህ አላቸው፦
¹⁴ ሕዝቡን ያጣምማል ብላችሁ ይህን ሰው ወደ እኔ አመጣችሁት፤ እነሆም፥ በፊታችሁ መርምሬ ከምትከሱበት ነገር አንድ በደል ስንኳ በዚህ ሰው አላገኘሁበትም።
¹⁵ ሄሮድስም ደግሞ ምንም አላገኘም፤ ወደ እኛ መልሶታልና፤ እነሆም፥ ለሞት የሚያደርሰው ምንም አላደረገም፤
¹⁶-¹⁷ እንግዲያስ ቀጥቼ እፈታዋለሁ። በበዓሉ አንድ ይፈታላቸው ዘንድ ግድ ነበረና።
¹⁸ ሁላቸውም በአንድነት፦ ይህን አስወግድ፥ በርባንንም ፍታልን እያሉ ጮኹ፤
¹⁹ እርሱም ሁከትን በከተማ አንሥቶ ሰውን ስለ ገደለ በወኅኒ ታስሮ ነበር።
²⁰ ጲላጦስም ኢየሱስን ሊፈታ ወድዶ ዳግመኛ ተናገራቸው፤

3 weeks ago

ፍቅሩ እንደ እብድ ያድርጋቹ

3 weeks ago

ውይ እኔ ጋር ያለው እሳት ይጋባባቹ

3 weeks ago

የተጠሙት የሚያረሰርስ ደመና

4 weeks ago

ማስረሻዬ😭😭😭😭😭

የስንቶቻቹ መልዕክት ነው?

ከተባረካቹበት react🔥😭🥰

Share💯join💯👇👇
@Kegetemku_leyesus
@kegetemku_leyesus

We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 2 Wochen, 2 Tage her

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 Tag, 13 Stunden her

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 Monate, 2 Wochen her