Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

﷽ዚክረ መንዙማﷺ

Description
የኛን #You_Tube ቻናል ለማግኝት ይሄን ይጫኑ⬇️👇
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube

ጥያቄ ወይም አስተተያየት ካላቹ በቦት
@ZEKR_MENZUMA_bot ተጠቅመዉ ያድርሱን✍️
የመውሊድ ሀድራ ቪዲዮ በድምፅ የተቀዳ መንዙማ ያላቹ ላኩልን
{ @ZEKR_MENZUMA_bot }
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 days, 3 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 days, 2 hours ago

በዚህ ቻናል
⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች
⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች
⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
⚡ውብ የጥበብ ስራዎች
በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ።

#ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።

Last updated 10 months, 1 week ago

3 weeks, 1 day ago

ትላንት የሆነ ቦታ በአጋጣሚ አንዲት ደስ የምትል የ10 ዓመት ልጅ ከእናቷ ጋር ሆና አጠገቤ ተቀምጠዋሉ። ሙስሊም ናቸው። ልጅቷ በጣም ቀልጣፋ ነች። አይን አይኔን ስታየኝ ወሬ ጀመርኩ።

'ትምህርት እንዴት ነው ?' ስላት ፣ በትምህርቷ ጎበዝ እንደሆነች'ና እስከአሁን አንደኛ ብቻ እየወጣች እንደሆነ ነገረቺኝ። እናቷ በፈገግታ የምናወራውን ትሰማለች። 'እና ስታድጊ ምን መሆን ነው የምትፈልጊው ?' ስላት ፣ ድንገት እናቷ ፊቷ ቅይርይር አለ። ልጅቷ ላይ ተኮሰታተረችባት። ግራ ገባኝ።

ልጅቷም እያፈራረቀችን በፍርሃት ውስጥ ሆና እኔ'ና እናቷን ታየን ጀመር። 'ምነው ?' አልኳት ለህፃኗ ቀስ ብዬ። 'እናቴ እኔ መሆን የምፈልገውን ነገር አትደግፈኝም...' አለቺኝ ለንቦጯን እየጣለች።

የልጅቷ አይን በእንባ ሲሞላ 'ችግር የለውም ንገሪው በቃ እኔኮ ለአንቺው ብዬ ነው...' አለች እናቷን የግዷን ፈገግ ለማለት እየሞከረች።

'እኔ ሳድግ ፓይለት ወይም ሆስተስ መሆን ነው የምፈልገው...' አለች ህፃኗ ፍንድቅድቅ እያለች። ያልጠበኩት ነገር ስለነበር እኔም ወደ እናቷ እየዞርኩ 'አሪፍ ነገር እኮ ነው የተመኘችው። እኔኮ እንደማንኛውም ህፃን የማይሆን ነገር እየጠራች አስቸግራችሁ መስሎኝ ነበር...' ስላት ፣ 'እኔም ሆንን አባቷ እኮ የምትፈልገው ብትሆን ደስታችን ነበር። ግን ደግሞ ከአሁኑ ተስፋ አድርጋ አድጋ ወደፊት ፓይለትም ሆነ ሆስተስ ለመሆን በአየር መንገዱ ሂጃብሽን ካላወለቅሽ ፣ ሱሪ ወይም አጭር ቀሚስ ካለበስሽ አይሆንም ስትባል ምን ልትሆን ነው ብለን ስለምናስብ ነው ከአሁን የምንከለክላት....' አለቺኝ የንዴት ሳቅ እየሳቀች !

ከዚህ በፊት በብዙ ሙስሊም እህቶቻችን ይሄ ቅሬታ ሲነሳ ብሰማም እንደዚህ ግን ተረብሼ አላውቅም። ቁጭ ብዬ የአንዲት ጎበዝ ተማሪ ሙስሊም ህፃን መብቷ ሲነፈግ ፣ ምኞቷን ገና ከአሁኑ ስትነጠቅ ማየት ያናዳል። ያሳዝናል። ልብ ያደማል።

ሴኩላር ነው በሚባል ሀገር ላይ ሙስሊም እህቶቻችንን በአለባበሳቸው ብቻ መቀጠር የማይችሉበት አየር መንገድ የሚያህል ትልቅ ተቋም መኖሩ ያሳፍራል። አውሮፕላን ውስጥ ለማስተናገድ በየቱ አስገዳጅ ምክንያት ነው ፀጉር መልቀቅ ግዴታ ሆኖ ሂጃብ ማድረግ ሊያስከለክል የቻለው ? ሱሪና አጭር ቀሚስ ተፈቅዶ ረዥምም ቀሚስ የተከለከለው ተሳፋሪው ላይ ምን እንዳይጎልበት ነው ?

አየር መንገዱ እንደ ገላ ሻጭ በሆስተሶቹ ሰውነት'ና ፀጉር መራቆት ምንድን ነው የተለየ የሚያገኘው ጥቅም ?

የሙስሊሙም ጭምር የህዝብ ተቋም የሆነው አየር መንገድ ውስጥ ተቀጥሮ ለመስራት እህቶቻችን መማር እንጂ ሰውነታቸውን አጋልጠው ማሳየት ግዴታ ሊሆንባቸው አይገባም !

በአሁን ሰዓት ሙስሊሙ ህብረተሰብም ሆነ እስላማዊ ተቋማቶች ከምንም በላይ ጊዜ ሳንሰጥ ልንታገለው የሚገባ አድሎዊ ተቋም ይሄንኑ አየር መንገድ ይመስለኛል። ይሄ ተቋም በማይረባ ቢሮክራሲው ትላንት የብዙ እህቶቻችንን ተስፋ መቀማቱ ሳያንሰው ዛሬም የልጆቻችንን ህልም ጭምር እየነጠቀ ነው።

ይሄን የተቋሙ አግላይ የሆነ አካሄድ በጊዜ በቃ ልንለው ይገባል። እኛ ታግለን መብታችንን ባለማስከበራችን ልጆቻችን ስርአት ባለው ሃይማኖታዊ አለባበሳቸው ሊያፍሩ'ና ሊሸማቀቁ አይገባም !

ሂጃብ ፣ እንዲሁም ያላጠረ'ና ያልተወጠረ ቀሚስ ያደረገች ሙስሊም ሴት ፓይለትም ሆነ ሆስተስ የመሆን መብት አላት ! ትሆናለችም !

ሃሳቡ ካስማማችሁ ሼር አድርጉት ለሚመለከታቸው አካሎች እንዲዳረስ !

በዚህ ቻናል⬇️👇
ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ⬇️👇
Youtube
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube

Facebook page⬇️
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886

ቴሌግራም⬇️👇
https://t.me/ZEKR_MENZUMA

Facebook

Zekr Menzuma & Neshida | Addis Ababa

Zekr Menzuma & Neshida, Addis Ababa, Ethiopia. 1,164 likes · 10 talking about this. የቀደምት ታላላቅ ዑለማዎቻችንን እና በህይወት ያሉትን ዑለማ

ትላንት የሆነ ቦታ በአጋጣሚ አንዲት ደስ የምትል የ10 ዓመት ልጅ ከእናቷ ጋር ሆና አጠገቤ ተቀምጠዋሉ። ሙስሊም ናቸው። ልጅቷ በጣም ቀልጣፋ …
3 weeks, 1 day ago
ትላንት የሆነ ቦታ በአጋጣሚ አንዲት ደስ …

ትላንት የሆነ ቦታ በአጋጣሚ አንዲት ደስ የምትል የ10 ዓመት ልጅ ከእናቷ ጋር ሆና አጠገቤ ተቀምጠዋሉ። ሙስሊም ናቸው። ልጅቷ በጣም ቀልጣፋ ነች። አይን አይኔን ስታየኝ ወሬ ጀመርኩ።👇👇👇

1 month ago

...عييييد المبارك

💐...እንኳን ለ1445ኛው የኢደል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰህ/ሽ..! 🌼🌺🎉🎉🌙

👳....عيد المبارك*
علينا وعليكم تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال

https://t.me/ZEKR_MENZUMA

Telegram

﷽ዚክረ መንዙማﷺ

የኛን #You\_Tube ቻናል ለማግኝት ይሄን ይጫኑ***⬇️******👇*** http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube ጥያቄ ወይም አስተተያየት ካላቹ በቦት @ZEKR\_MENZUMA\_bot ተጠቅመዉ ያድርሱን***✍️*** የመውሊድ ሀድራ ቪዲዮ በድምፅ የተቀዳ መንዙማ ያላቹ ላኩልን { @ZEKR\_MENZUMA\_bot }

...عييييد المبارك
2 months, 2 weeks ago

https://t.me/alimranislamic

Telegram

አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

***➡️*** ይህ የአል–ዒምራን(cmc) የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም official ቻናል ሲሆን፣በዚህ ቻናል ➲ ስለ ተቋሙና በስሩ ስላሉ ቅርንጫፎች የተለያዩ መረጃዎች ይለቀቃሉ ➲ እለታዊና ወቅታዊ ምክሮች ➲ ሳምንታዊና ወርሓዊ የዳዕዋ ፕሮግራሞች የሚለቀቁበት ይሆናል። ቻናሉ ተደራሽነት እንዲኖረው ለሌሎች በማጋራት የበኩሎን ይወጡ። https://t.me/alimranislamic

﷽ዚክረ መንዙማﷺ
3 months, 2 weeks ago
***🥁***[#ለድቤ\_ፈላጊዉች](?q=%23%E1%88%88%E1%8B%B5%E1%89%A4_%E1%8D%88%E1%88%8B%E1%8C%8A%E1%8B%89%E1%89%BD)***🥁***

🥁#ለድቤ_ፈላጊዉች🥁

የተለያየ አይነት መጠን ያላቸውን ድቤዎችን እንሸጣለን መግዛት ለምትፈልጉ በዉስጥ ያናግሩን ወይም ይደዉሉልን👇
@ABD_ABD2
ስልክ👇
📞 #0966807265
ክፍለ ሀገር ላላቹም እንልካለን
አድራሻችን👇
አዲስ አበባ
#አቶቢስ_ተራ

3 months, 4 weeks ago

የኑር ሸማ
አዲስ የህብት ነሺዳ
#ሙነሺዶች
ሰአደኑር መህቡብ
ሰኢድ ሙሀመድ
ጂሀድ ከማል

4 months, 3 weeks ago
ይኽ በሀቂቃ ማሻአላህ ያስብላል ህይዎትህ ቁርአን …

ይኽ በሀቂቃ ማሻአላህ ያስብላል ህይዎትህ ቁርአን ሲሆን በደረጃ ከሰው ከፍ ብለህ ትኖራለህ ❤️💚 ከፍ ብለህም ትሞታለህ

5 months ago
***🌻***Semuti ***🌻***Fashion ***🌻***Store***🌻***

🌻Semuti 🌻Fashion 🌻Store🌻

ጥራት ያላቸው የሴቶች ና የወንዶች እንዲሁም  የህፃናት ለሆቴሎች ዩኒፎርም ጋውን  አልባሳትን እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርቦንሎታል #ለተጠቃሚ ለነጋዴ ና  ለአከፋፋይ በተመጣጣኝ ዋጋ ይደውሉ 0922418062
@Semutifahionstore
ለበለጠ መረጃ  ቤተሰብ ይሁኑ👇  


https://t.me/DesignerSemutiSFS

5 months, 1 week ago
አሏህ ያለ ርዝቁ የፈጠረው ፍጡር የለም

አሏህ ያለ ርዝቁ የፈጠረው ፍጡር የለም
ያንዱ ይጠባል የሌላው ይሰፋል አሏህ ቢገዙት ባይገዙት ማብላት ማጠጣቱን አይተውም በዋናው ጉዳይ #በሞ ት እስኪይዘው ድረስ።
አንድ ሰው ከሱብሂ ሰላት ቡሀላ እና ከአስር ሰላት ቡሀላ 100 #እስቲግፋር ካደረገ ከአሏህ ጋ ታረቀ የጠበበ ርዝቁ ይሰፋለታል
ቀኑን በ300 #ሰለዋት ከጀመረ የሸይጧን መከላከያውን ታጠቀ የፈለገው ጉዳይ ይሳካል አደጋ የለ ቀኑን ሲደሰት ሲመቸው መዋል ነው።
اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا وقدوتنا وشفيعنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين
አሏሁማ ሰሊ ዓላ ሙሀመድ ወዓላ ዓሊ ሰይዲና ሙሀመድ

በዚህ ቻናል⬇️👇
ስለ ወርቃማው ታሪካችን እናወራለን።
ዑለሞቻችንን እናወሳለን፤
ጀግኖቻችንን እንዘክራለን፤
ሳይንቲስቶቻችንን እናነሳለን።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሆኑ ለወዳጆም ሼር ያርጉ⬇️👇
Youtube
http://youtube.com/@zikrmenzumaneshidatube

Facebook page⬇️
https://www.facebook.com/profile.php?id=100066797534886

ቴሌግራም⬇️👇
https://t.me/ZEKR_MENZUMA

7 months, 3 weeks ago
[#የጉራጌው\_ዓሊም](?q=%23%E1%8B%A8%E1%8C%89%E1%88%AB%E1%8C%8C%E1%8B%8D_%E1%8B%93%E1%88%8A%E1%88%9D)

#የጉራጌው_ዓሊም
------
የቃጥባሬው ሼኽ ዒሳ ሀምዛ (ዒሳ ቢን ሀምዛ አል-ቃጥባሪይ)

------
ቀደምት ዑለሞቻችን የሰሩት በጣም ስራ የሚያኮራ ነው። በእነርሱ ሰበብ ብዙዎች ከ"ላኢላሀ ኢልለ-ላህ፣ ሙሐመዱን ረሱሉላህ" ጋር ተዋውቀዋል። ሕዝቡን በማስተባበር በርካታ የቁርኣን እና የዒልም መርከዞችንም በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ተሰርተዋል። እነ ሐጂ ሙሐመድ ሳኒ እና ሼይኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ቅዱስ ቁርኣን በአማርኛ ሲተረጉሙ ሼኽ ሙሐመድ ረሻድ ዐብዱላሂ ደግሞ ቁርኣኑን በኦሮምኛ ተርጉመውታል።

በእርግጥ እነርሱ ያላስተማሩትን እየዘባረቀ ሰው የሚያሳስት ዱካካም ሊኖር ይችላል። ለዚህ ተጠያቂው ዱካካሙ ሰውዬ እንጂ ዑለሞቻችን አይደሉም። ዱካካሙን በትምህርት እና በማስረጃ እየሞገትን ማስተካከልም ግዴታችን ነው።

አሁን ግን ሌላ ዘመን መጥቶ ሌላ ነገር እያየን ነው።
እነዚህ ዑለማ ምንም እንዳልሰሩ የሚሰብኩ ኮልኮሌዎች እየታዩ ነው። ታሪካቸውን ማበላሸት፣ ያለ ስማቸው ስም መስጠት፣ በጥንቆላ ያበደ ሰው ለሚነዛው ልቅምቃሚ ወሬ ቀዳሚ ዑለሞችን ተጠያቂ ማድረግ ወዘተ....እየተበራከተ ነው። ይህም የሚደረገው ምንም ማስረጃ ሳይኖር በወሬና በግርግር ብቻ ነው። ሱብሐነላህ!!

እናንተ አጋጣሚው ምቹ ሆኖ ስታገኙት ከመሬት እንጣጥ እያላችሁ ቀደምት ዑለሞቻችንን የምትዘልፉ መደዴዎች፣ የቲክቶክ ዛሂዶች እና የፌስቡክ ሙፍቲዎች ስርዓት ያዙልን።

የዲኑ ብርሃን ከዚህ ሀገር ሳይጠፋ ከአንድ ሺህ ዓመታት በላይ ሊቆይ የቻለው አላህ ቀዳሚ ዑለሞቻችንና ሙጃሂዶችን ሰበብ ስላደረገልን ነው። ስለእነርሱ እንጻፍ ብንል ብዙ ጥራዞች አይበቁንም። እነርሱ ያለፉባቸውን መከራዎችና ከባድ ፈተናዎች ብታዩ ኖሮ ምላሳችሁን ትሰበስቡ ነበር።
አላህ ቀደምት ዑለሞቻችን ለሰሩት ስራ ምንዳቸውን በጀንነት ይክፈላቸው።
join👇
@ZEKR_MENZUMA

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 4 days, 3 hours ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 days, 2 hours ago

በዚህ ቻናል
⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች
⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች
⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
⚡ውብ የጥበብ ስራዎች
በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ።

#ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።

Last updated 10 months, 1 week ago