Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

Smart ™ Language Center

Description
Learn english!
እንግሊዘኛ ይማሩ!
Advertising
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 2 days, 12 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 days, 20 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago

2 months, 4 weeks ago

https://youtu.be/VWgBO0PLbmM?si=cwW5QcYztCMpjuNg

YouTube

Vocabulary ፣፣(ቃላት ) with Beti

ቃላቶችን ይማሩ #english #englishgrammar #grammar #foryou #education #youtubeshorts #idioms #gk #learnenglish #maths

3 months, 1 week ago
3 months, 2 weeks ago

What is the rush?
    ጥድፊያው ምንድነው?

Count me in.
     እኔንም ቁጠረኝ/አካተኝ።

It's your call.
     ያንተ ውሳኔ ነው።

Shut your yap.
    አፍህን ዝጋ/ዝምበል።

Are you nuts?
     ጤና የለህም/አብደሃል?

Knock it off.
     አቁም/ሚ (የሚያናድድ ስራ

4 months ago

How was the vacation ?

ዕረፍት እንዴት ነበር ?

How was the flight ?

በረራ እንዴት ነበር ?

How was the trip ?

ጉዛ እንዴት ነበር ?

How was the journey ?

ጉዛ እንዴት ነበር ?

It is good to see you again

በድጋሚ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

It is great to see you again

እንኳን በድጋሚ በአይነ ስጋ ለመተያየት አበቃን

መልካም ምሽት

4 months ago

Hello Melkon How are you
ሄሎ ሜልኮን እንደምነሺ

Just fine thanks How are you
ደና ነኝ አመሰግናለሁ እንደምነህ

I'm very well Long time no see you Have you been ill
እኔ በጣም ደህና ነኝ ለረዥም ጊዜ አላየሁህም አሞሀ ነበር

No I've been California for vacation
አይ አላመመኝም ለእረፍት አሜሪካ ነበርኩ

Oh that's great I'm very happy you are back
ኦ ምርጥ ነው ስለተመለስክ በጣም ደስ ብሎኛል

Tankyou
አመሰግናለሁ

How was the vacation
እረፍት እንዴት ነበር

It was terrific I had a wonderful time
ምርጥ ነበር ጥሩ ጊዜ አሳልፌያለሁ

ሰሞኑን ስለጠፋን በጣም በጣም ይቅርታ

4 months ago

I hope to see you again sometime
በድጋሜ እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ
I hope we meet you again sometime
ሌላ ጊዜ በድጋሜ እንደምናገኛችሁ ተስፋ አደርጋለሁ
I won't impose you any longer
ብዙ እንድትቆዩ ጫና አላደርግብህም
It was nice meeting you
መገናኘታችን ጥሩ ነበር
It was exciting to meet each other
መገናኘታችን አስደሳች ነበር
I'd like to talk much more about this but ---------
ስለዚህ ብዙ ማውራት እፈልጋለሁ ግን --------
I don't wanna take up any more of your time
ሰዓትህን ልሻማብህ አልፈልግም
I will see you
እንገናኛለን
I will see you later
በሀላ እንገናኛለን
I will see you tomorrow
ነገ እንገናኛለን
I will see you there
እዚያ እንገናኛለን
I will see you at seven O'clock
ሰባት ሰዓት እንገናኛለን
Let's get in touch
እንገናኝ
Don't forget to keep in touch
መገናኘታችንን አትዘንጋ/እንፃፃፍ/እንደዋወል

4 months ago

https://t.me/addisenglish

Telegram

Smart ™ Language Center

Learn english! እንግሊዘኛ ይማሩ!

Smart ™ Language Center
4 months ago

Meeting a friend after a long time
ጓደኛችንን ከረዥም ጊዜ በኋላ ስንገናኝ
Expressing surprise
መደነቃችንን ስንገልፅ
Oh Rosi I don't believe my eyes
ኦ ሮዚ እኔ አላምንም
I don't believe it
እኔ አላምንም
I'm lucky to have seen you
ስላገኘሁህ እድለኛ ነኝ
It's good to tlak to you again
በድጋሜ ተገናኝተን ማውራታችን ጥሩ ነው
Commenting on appearance
You look great
ምርጥ ሆነሃል/አምሮብሃል
You look so smart
በጣም ምርጥ ሆነሃል
You look lovely
አምሮብሃል
You look different
ልዩ ሆነሻል
You look so beautiful
በጣም ቆንጆ ሆነሻል
You look hot today
ዛሬ ፅድት ብለሃል
You look wonderful
ምርጥ ሆነሀል አምሮብሃል
You look awesomw
ውብ ሆነሃል
You look as beautiful as ever
እንደ ድሮሽ ቆንጆ ሆነሻል
You look dressed to kill
አለቢበስሽ ይገድላል

6 months ago

📖speak a  Cooler english
🧩Try to put in your mind🧩 በቃል ለመያዝ ሞክሩ

#👉 back bite

✍️  መቦጨቅ

#👉mark my words

✍️ምን አለ በሉኝ....

👉All jokes aside🗣🗣🗣

ቀልዱን ተውና/ተይና...

#👉 up to you

✍️የራስ/ሽ ጉዳይ

#👉 is not big deal

✍️ትልቅ ጉዳይ አይደለም

🔰This is not big deal

ይሄ ትልቅ ነገር/ ጉዳይ አይደለም

#👉 it is a matter of time

✍️የጊዜ ጉዳይ ነው

#👉how could you say such a thing
እንዴት እንደዚህ ልትል ቻልክ/ሽ

#👉 it is your turn

✍️ ያንተ ተራ ነው

#👉I think so🗣🗣🗣

ይመስለኛል

#👉I got stuck in traffic🗣🗣🗣

መንገድ ተዘጋግቶብኝ ነው

👉# Perhaps a little later🗣🗣🗣

ትንሽ ይቁይ( የሆነ ነገር አዘን)

🧩
📝learn easily

👆#join and share👆
🧩

We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 2 days, 12 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 days, 20 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago