ኡሙ አብዲረህማን ኦላይን ግብይት ሼሪኣዊ አልባሳትና የኪታብ መሼጫ

Description
https://t.me/Umu_Abdirehman_jilbab_azegaj

✔ሸርጡን የጠበቀ ጅልባብ
✔ጥራት ያለው ለስላሳ ኒቃብ
✔ጓንት ና ካልሲ
✔ጥራት ያለቸው ጀለብያና ሽርጥ
✔ ጥራት ያላቸወን ቢጃማዎች እናቀርባለን

ለበለጠ መረጃ !
@Umu_Abdirehman
0558634235
0510195490

Be waths app
Be Telegram
Be Imo
ያናግሩን ካሉበት እናደርሳለን
👇👇 ወደቻናሉይቀላቀሉ
Advertising
We recommend to visit

قناة احمد علي على تيليجرام ( شروحات تقنية ، تطبيقات ، ‏أفلام ومسلسلات ، خلفيات ، و المزيد )

Last updated 1 month ago

يرمز تيليجرام إلى الحريّة والخصوصيّة ويحوي العديد من المزايا سهلة الاستخدام.

Last updated 3 days ago

- بوت الإعلانات: 🔚 @FEFBOT -

- هناك طرق يجب ان تسلكها بمفردك لا اصدقاء، لا عائلة، ولا حتى شريك، فقط انت.

My Tragedy Lies With Those Things That Happen in One Second And Remain

- @NNEEN // 🔚: للأعلانات المدفوعة -

Last updated 3 weeks, 2 days ago

2 weeks, 1 day ago
2 weeks, 1 day ago
2 weeks, 1 day ago
5 months, 3 weeks ago

*⚡️*የአጋምሳ ዳዕዋ ግብዢያ ለታ (ምክር)

ርዕስ"
☑️ቅድሚያ ለተውሂድ በመጀመሪም በመጭረሻም

⚡️ተውሂድ ማለት አላህን በብቸኝነት ማምለክ ነው
⚡️ተውሂድ የተፈጠርንለት ዋና አናማ ነው
⚡️ተውሂድ እንግዳ ሊሆን አይገባም አጥበቀን መያዝ አለብን ተውሂዳችነን?

ሌላው በሙሃደራው ውስጥ
የአላህን ስሞችና ባህሪያቶች እንደመጡ መቀበል አለብን
የሞተሰው ቀብር ከገባ ቦኋላ እይጠቅም አይረዳም
በሚል በደንበር አላፊዎች ላይ ረድ ተደርጎበታል በሱፍዮችና በአህባሽ አንጃዎች  የተሰጠበት ምክር

? በሸይኽ ሁሴን አባስ ጉራ ወርቄ
{ሃፊዘሁሏህ}

? መስጅዴ ፉርቃን አጋምሳ ሆራ

ሐምሌ ቀን /17/2016/እለተ/እሮብ**

https://t.me/hussenhas

5 months, 3 weeks ago

⚡️**የአጋምሳ ዳዕዋ ግብዢያ ለታ (ምክር)

ርዕስ"
☑️የተውሂድ አስፈላጊነት የሽርክ አፀያፊነት

?የሽርክ አደጋው የከፋ የከረፋ አደጋ ነው
?ሽርክ የሚሰራ ሰው ጀነት በሱላይ እርም ነው
መኖሪያና መዘውተሪያው የጀሀነም እሳት ነው
እነሆ ሸርክ ለሚሰራ በደለኛ ሰው አማላጅና ሸምጋይም የለውም
:- ( إِنَّ اللَّهَ لَا يَغْفِرُ أَن يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَٰلِكَ لِمَن يَشَاءُ ۚ وَمَن يُشْرِكْ بِاللَّهِ فَقَدِ افْتَرَىٰ إِثْمًا عَظِيمًا )
النساء (48)**
በውስጡ በጣም በውቅቱ ተጨባጭ የሆነ ጠቃሚ መልዕክት ተካተውበታል

? በሸይኽ ሙሃመድ ሲራጅ ሃሮ
[ሃፊዘሁሏህ]

? መስጅዴ ፉርቃን አጋምሳ ሆራ

ሐምሌ ቀን/17/2016/እለተ/እሮብ

https://t.me/hussenhas

5 months, 3 weeks ago

?የክረምት ኮርስ

?ሸርሁ ሉምዐቲሊዕቲቃድ

? شرح لمعة الاعتقاد
▶️  "ደርስ  ቁጥር  03

https://t.me/abdu_somed
https://t.me/abdu_somed

Pdf?

https://t.me/deawetu_selefiyya_Merssa/11065

6 months ago

·     ➪ ጁመዓ!!!        
--------------------==>
۞ የጁምዓ እለት የሳምንቱ
          ምርጥ ቀን ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አላህ ዘንድ ከቀናቶች ሁሉ በላጩ የጁምዓ እለት ነው።» ብለዋልና በዚህ እለት ስራዎቻችንን ይበልጥ ማሳመር ይገባናል

#صححه الألباني في
السلسلة الصحيحة - رقم: (1502)
صحيح الجامع -  رقم: (1098)

➪የጁምዓ እለት በጀማዓ (በህብረት) የተሰገደ የፈጅር ሰላት ከየትኛውም ወቅት ሰላት በላጭ ነው።

? የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አላህ ዘንድ በላጩ ሰላት በጁምዓ እለት በጀማዓ የተሰገደ የሱብህ ሰላት ነው።» ብለዋልና ከየትኛውም እለት በበለጠ ቀድሞ ለመገኘት መጣር ይበልጥ ያስመነዳል።
#السلسلة الصحيحة -
الألباني صحيح - رقم: 1566

۞የጁምዓ እለት ከሌሎች ቀናት በበለጠ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋት የማውረጃ ቀን ነው።

*︎ የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«በጁምዓ ቀንና በጁምዓ ሌሊት በኔ ላይ ሰለዋትን አብዙ። በኔ ላይ አንዴ ሰለዋትን ላወረደ አላህ በሱ ላይ አስር ያወርዳል።» ብለዋልና ትንሽ ሰርተን ከአስር እጥፍ በላይ ለማግኘት ከወዲሁ እድሉን እንጠቀም

#صحيح
الجامع 
الألباني حسن - رقم: 1209
*

የጁምዓ እለት መኖሩም መሞቱም ለሙስሊሙ ፀጋ ነው።
,

*? የአላህ መልእክተኛ ﷺ
ማንኛውም ሙስሊም የጁምዓ ቀን ወይም የጁምዓ ሌሊት የሞተ እንደሆን አላህ ከቀብር ፈተና ሳያድነው አይቀርም።» ብለዋል።*
 ስለዚህ በመጀመርያ የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆን
☞︎︎︎አርካኑል ኢስላምን በስርዓቱ የተገበረ ሙስሊም እንሁን።

* በማስከተልም አላህ በራህመቱ ከቀብር ፈተና እንዲጠብቀንና ለዚህ ሰበብም እንዲያበቃን ሁሌም እንለምነው*።

#حسنه الألباني في صحيح الترمذي - رقم: (1074) ، تخريج مشكاة المصابيح - رقم: (1316) الألباني :إسناده حسن أو صحيح لغيره

➪የጁምዓ እለት የሳምንቱ ከኃጢኣት መንፂያ ቀን ነው።

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«ከባባድ ኃጢኣቶች ኖረው ካልጋረዱት በስተቀር አምስቱ ሰላቶች እንዲሁም ከጁምዓ እስከ ጁምዓ በመሃከላቸው ያለውን ኃጢኣት ያብሳሉ።»¹ በሌላ ዘገባም «ከባባድ ኃጢኣቶች ኖረው ካልጋረዱ በስተቀር ከጁምዓ እስከ ጁምዓ በመሃከላቸው ላለው ማበሻ ናቸው።»² ብለዋል።
,


* ስለዚህ ከከባባድ ወንጀሎች በመራቅ ወይም ተውበት በማድረግ፣ አምስቱን እለታዊ ሰላቶች ጠብቆ በመስገድና የሳምንቱን ልዩ የስብስብ ቀን የጁምዓን ሰላት በመስገድ ተጨማሪ ግድፈቶቻችንን እንረም።*

¹صحيح مسلم - رقم: (233)
²الألباني - صحيح الجامع رقم: (
3110)
➪ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የመከባበርያ
ቀን ነው።

* ሁሉም ሙስሊም ክቡር ነው። ሀብታም ከድሃ ታላቅ ከታናሽ፣ ገዢ ከተገዢ የሚለይበት ቦታ አየደለምና መስጂድ ሲደርስ ያገኘበት ክፍት ቦታ ሊቀመጥ ይገባዋል እንጂ ማንንም አስነስቶ ወይም እንዲነሳ አስደርጎ ሊቀመጥ አይገባውም።*

የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አንዳችሁ በጁምዓ ቀን ወንድሙ የተቀመጠበት ቦታ ሊቀመጥ ብሎ እንዳያስነሳው። ነገር ግን ሰፋ ሰፋ አድርጉ ይበል።» ብለዋልና ኢማሙ ኹጥባ ያልጀመሩ እንደሆነ ሰዎችን እንዲጠጋጉለትና እንዲሸጋሸጉለት በስርዓት ማግባትም ይችላል

صحيح مسلم - رقم: (2178)
☞︎︎︎ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የፅዳት ቀን ነው።

  የአላህ መልእክተኛ ﷺ
«አንዳችሁ ወደ ጁምዓ ሲሄድ ይታጠብ።» ማለታቸው ተዘግቧል።
صحيح البخاري - رقم: (882)

ጁምዓ የሳምንቱ ልዩ የቁርኣን ቀን ነው።

*✉️ የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቀጣዩን
ብለዋል፣ ☞︎︎︎በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።»
حسنه الألباني في
تخريج مشكاة المصابيح - رقم:(2116
)
•⊰✿?✿⊱•*

በሌላም ዘገባ እኛ በተለምዶ ሐሙስ ማታ በምንለው የጁምዓ አጥቢያ ምሽቱን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው አጅሩ እጅግ በጣም ሰፊ ነው
,
▪️ለይለቱል ጁምዓ ሱረቱል ካህፍን ላነበበ ሰው በሱ እና በበይተል ዐቲቅ (በካዕባ) መካከል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።» ብለዋል።
صححه الألباني في
صحيح الترغيب -رقم: (
736)

اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه أجمعين

•⊰✿?✿⊱•         

https://t.me/AbuImranAselefy/2122

https://t.me/umusaymen
https://t.me/umusaymen

6 months ago
6 months ago

قال الشيخ عبيد الجابري -رحمه الله تعالى-:

مَن جالسَ الشيخ ابن باز رحمه الله مُجالسة مُستفيضة وخبر حاله،؛ فإنَّه يعرف عنه زجر بعض المُخالفين بأسمائهم وأمام الملأ، فقد بَلغَنا قوله لِبعضهم:« يافلان اسكت فإنَّك فتَّان».

-جِناية التميع على المنهج السلفي .

1 year ago

እዚህ ላይ ደርስ በዛ እሳ እንዳትሉ አንድ እውቀት ፈላጊ ከሚለቀቁት መርጦ አንድ መያዝ ይችላል እንደ ምቾታችሁ ተከታተሉ ።

?አልሙሂም ስራ እንዳፈቱ አዳምጡ

We recommend to visit

قناة احمد علي على تيليجرام ( شروحات تقنية ، تطبيقات ، ‏أفلام ومسلسلات ، خلفيات ، و المزيد )

Last updated 1 month ago

يرمز تيليجرام إلى الحريّة والخصوصيّة ويحوي العديد من المزايا سهلة الاستخدام.

Last updated 3 days ago

- بوت الإعلانات: 🔚 @FEFBOT -

- هناك طرق يجب ان تسلكها بمفردك لا اصدقاء، لا عائلة، ولا حتى شريك، فقط انت.

My Tragedy Lies With Those Things That Happen in One Second And Remain

- @NNEEN // 🔚: للأعلانات المدفوعة -

Last updated 3 weeks, 2 days ago