Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

NGO JOB BOARD

Description
This channel is primarily intended for the graduated students for easy access to get information. #ngo_jobs
Join us for more information
Contact 👉 @ngo_job_board_bot @Sami_jo1
Advertising
We recommend to visit

The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.

Last updated 2 days, 1 hour ago

Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 4 months ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 3 days, 13 hours ago

1 month, 3 weeks ago

ጀማሪ ጥራት ቁጥጥር ቴክኒሽያን
#euro_cable_plc
#engineering
#Gelan
የመጀመርያ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች ፣ የመመረቅያ ውጤታችሁ ከ2.75 በላይ የሆነ ፣ የኮምፒውተር አጠቃቀም በቂ ችሎታ ያለው/ት
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: March 12, 2024
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአጭር የህይወት ታሪክ መግለጫ ጋር በመያዝ ፒያሳ እናት ህንፃ ወረድ ብሎ ማዕከላዊ ስታስቲስክ መ/ቤት አጠገብ ኢትዮ ሴራሚክ ህንፃ 5ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ወይም በቴሌግራም +251911806919 መላክ ትችላላቹ። ለበለጠ መረጃ +251111569926 / +2511571505 መደወል ይችላሉ።

1 month, 4 weeks ago

የማዘጋጃ ቤታዊ ገቢ ክትትል ኦፊሰር
#addis_ababa_city_administration_revenue_bureau
#finance
#Addis_Ababa
ማስተርስ ዲግሪ / የመጀመርያ ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ፣ ባንክ ፋይናንስ፣ አስተዳደር፣ ፋይናንስ እና ልማት ኢኮኖሚክስ፣ ኦፕሬሽን አካውንቲንግ፣ ቢዝነስ አስተዳደር፣ ኦፕሬሽን ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
Quanitity Required: 5
Minimum Years Of Experience: #0_years
Maximum Years Of Experience: #2_years
Salary: 9246.00
Deadline: March 8, 2024
How To Apply:  አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከሜክሲኮ ዝቅ ብሎ አፍሪካ ህብረት አካባቢ ወይም ኦርቢስ ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮ ሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 204 በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251115575618 ይደውሉ

2 months, 1 week ago

Junior Researcher Public Health or Health informatics
#armauer_hansen_research_institute
#health_care
#Addis_Ababa
Bachelor's Degree in Public health, health informatics or in a related field of study with a CGPA of 3.50 for male and 3.00 for female applicants
Duties & Responsibilities:
- Plan and conduct data collection, data entry and data cleaning activities via REDCap and other software.
Quanitity Required: 3
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: February 26, 2024
How To Apply: Click the apply button below

3 months, 1 week ago
***😱******😱******😱***

😱😱😱
ከ 75 ሺ በላይ ተከታይ ያለው የ ቲክቶክ TikTok አካውንት የሚሸጥ
በ 0704009204 ይደውሉ

3 months, 2 weeks ago

⭐️ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር

ተስጥዖን የለየ የስልጠና እና የፋይናንስ ድጋፍ ለሥራ ፈላጊዎች…

የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዜጎችን በዘላቂነት በሃገር ውስጥ እና በውጪ የስራ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ ቴክኖሎጂን አልምቶ ሰፊ የሪፎርም ስራዎችን እየሰራ እንደሆነ ይታወቃል። በዚህም መሰረት የሚኒስትር መስሪያቤቱ አልምቶ ተግባራዊ እያደረገ በሚገኘው በኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ባሳለፍናቸው ጥቂት ወራቶች ብቻ በሃገር ውስጥ እና በውጪ የሥራ ዕድል ለመጠቀም የተመዘገቡ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ዜጎች ደርሰዋል።

በመሆኑም በስርዓቱ ከተመዘገቡ ዜጎች ከ190,000 በላይ የሰለጠኑ እና በከፊል የሰለጠኑ ዜጎች ወደ ተለያዩ ሃገራት ለሥራ ማሰማራት ተችሏል።

በቀጣይም በሃገር ለመሰማራት ፍላጎት ያላችሁ ሥራ ፈላጊዎች በምትኖሩበት አካባቢ፣ ባላችሁ የዕውቀት፣ የክህሎት ደረጃ እንዲሁም ተስጥዖ በግል እና በቡድን በመደራጀት የሥራ ዕድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስርዓቱ ላይ ስትመዘገቡ ባስገባችሁት ስልክ SMS መልዕክት የደረሳችሁ ሲሆን መረጃዎቻችሁን በዚህ አድራሻ በትክክል በማስገባት የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ሚኒስትር መስሪያ ቤታችን ጥሪ ያቀርባል።

🌐 መመዝገብያ ሊንኩን ከስር ተጭነው ይመልከቱ ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
https://ethiojobvacancy.net/2024/01/ministry-of-labor-foreign-jobs-opportunities/

3 months, 2 weeks ago
***🇪🇹******🇪🇹*** በ ሀገራችን ካሉ 7.5million የ …

🇪🇹🇪🇹 በ ሀገራችን ካሉ 7.5million የ ፌስቡክ ተጠቃሚዎች ጋር ወይም በመረጡጥ ሀገር ምርት እና አገልግሎቶ እንዲደርስ ከፈለጉ ወደኛ ይደውሉልን!

📢 ምርት እና አገልግሎቶን በ ፌስቡክ ለማስተዋወቅ.

📢 event እና concert ለማስተዋወቅ.

📢 አዲስ የከፈቱት youtube channel ለማስተዋወቅ.

📢 page ከፍተው ብዙ ተከታይ እና like ለማብዛት ከፈለጉ.

📢 ኢንስታግራም ላይም ሆነ ፌስቡክ ላይ ይተዋወቅሎታል.

አድራሻ ሳሪስ ነጋቦገር አጠገብ 3rd floor ያገኙናል
☎️+251799331226
@Trade_book1

3 months, 2 weeks ago
***⭐️*** The Talent firm for fresh …

⭐️ The Talent firm for fresh graduates

Deadline: jan 19,2024

✔️ Position: internship opportunity

🔖Experience : 0 year

💎 Education :Bachelor’s Degree in journalism, communication, foreign language and literature

🌐 How to Apply Online??
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
https://ethiojobvacancy.net/2024/01/the-talent-firm-for-fresh-graduates-2/

share to your friends

3 months, 3 weeks ago

የሁለት ፍቅረኛሞች ታሪክ

አንድ ወጣት አንዲትን ልጅ ያፈቅራት ነበርና አንድ ጉዞ ላይ አብረው ተጉዘው ነበር። የጉዞው ቡድን በሆነች መንደር መግቢያ አከባቢ አዳራቸውን ሲያረጉ ልጁም ጨለማውን ተገን በማድረግ ወደ ሚወዳት ልጅት ጋር በመሄድ እንድትመቻቸው ይጠይቃታል ።

እሷም እስቲ ሰዎች ሁሉ ተኝተው እንደሆነ ተመልከት ትለዋለች። አይቶ መጥቶ ሁሉም እንደተኙ እና ምቹ አጋጣሚ እንደሆነ ነገራት። እሷ ግን .....ሙሉታሪኩን ያንብቡ Read more

3 months, 3 weeks ago

የሁለት ፍቅረኛሞች ታሪክ

አንድ ወጣት አንዲትን ልጅ ያፈቅራት ነበርና አንድ ጉዞ ላይ አብረው ተጉዘው ነበር። የጉዞው ቡድን በሆነች መንደር መግቢያ አከባቢ አዳራቸውን ሲያረጉ ልጁም ጨለማውን ተገን በማድረግ ወደ ሚወዳት ልጅት ጋር በመሄድ እንድትመቻቸው ይጠይቃታል ።

እሷም እስቲ ሰዎች ሁሉ ተኝተው እንደሆነ ተመልከት ትለዋለች። አይቶ መጥቶ ሁሉም እንደተኙ እና ምቹ አጋጣሚ እንደሆነ ነገራት። እሷ ግን .....ሙሉታሪኩን ያንብቡ Read more

We recommend to visit

The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.

Last updated 2 days, 1 hour ago

Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 4 months ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 3 days, 13 hours ago