Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

ኢትዮ ጥቅሳ ጥቅስ

Description
እንኳን ደህና መጡ።
በቴሌግራም ውስጥ የታዋቂ ሰዎች ማለትም
💥አርስቶትል
💥አብርሀም ሊንከን
💥አልበርት አንስታይን
💥ማህተመ ጋንዲ... እንዲሁም የሌሎችም አባባል የሚያገኙበት ቻናል🎯 ሲሆን አላማችንም ሰዎች በሚያነብቡት ጥቅስ የአስተሳሰባቸውን አድማስ ማስፋት ነው። ስለመረጡን እናመሰግናለን 🙏


Contact፦ @onajonah
Advertising
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 2 days, 12 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 days, 20 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month, 1 week ago

ተራሮችን ከጠመዝማዛ መንገዶች በስተቀር ልትገቧቸው አትችሉም።

© ጆሃን ቮልፍጋንግ ቮን ጎተ

#ጥቅስ
━━━━━━━━━━━
     በቅንነት SHARE SHARE and join for more👍

@ethio_tksa_tks

1 month, 1 week ago

ፍቅር ና ደግነት በፍፁም አይባክንም። ሁልጊዜ ለውጥ ያመጣሉ ። የሚቀበለውን ይባርካሉ፤ ሰጪውንም ይባርኩሃል።
© ባርባራ ደ አንጀሊስ

#ጥቅስ
     በቅንነት SHARE SHARE and join for more

@ethio_tksa_tks

1 month, 2 weeks ago

የቻይና ቁጥር አንድ ባለሀብትና 231 ቢሊዮን ዶላር የሚገመተው አሊባባ ግሩፕ  መስራች  jack ma አለም ላይ ካሉ ጥቂት ገራሚ  ሰዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ከመሬት ተነስቶ ሰማይ ጠቀስ የቴክኖሎጂ ድርጅት መስርቷል፡፡የjack ma ታሪክ አነቃቂ ነው፡፡ያስገረሙኝ #25  ጥቅሶቹን ተጋበዙልኝ፡፡
+

  1. “ዛሬ ከባድ ነው፡፡ነገ እንዲሁም ይከፋል፡፡ተነገ ወዲያ ግን ፀሐይ ትወጣለች፡፡መቼም ተስፋ አትቁረጥ፡፡  ”– Jack Ma

  2. “ፍላጎቴ መወደድ ሳይሆን መከበር ነው፡፡  ”– Jack Ma

  3. “ሊኖሩን ከሚገቡ እጅግ ጠቃሚ ነገሮች መካከል ትዕግስት ዋነኛው ነው፡፡”– Jack Ma

  4. “ከተፎካካሪህ መማር እንጂ መኮረጅ የለብህም፡፡ኮርጅ.... በኋላ  ግን ትሞታለህ፡፡ ”– Jack Ma

  5. “ገንዘብ አላጣንም፡፡ያጣነው ህልመኛ ሰዎችን ነው፡፡ብርቅ የሆኑት ለህልማቸው የሚሞቱ ሰዎች ናቸው፡፡”– Jack Ma

  6. “በህይወት የሆነ ነገር ስትሞክር፣ የሆነ ነገር ላይ ጠንክረህ ስትሰራና የሆነ ነገር ስትለወጥ  መጥፎ ነገር መከሰት ያቆማል፡፡”– Jack Ma

  7. “መሬቱ ላይ ዘጠኝ ጥንቸሎች ካሉ ፤ ያንተ ፍላጎት አንዷን ጥንቸል መያዝ ከሆነ እሷ ላይ ብቻ አተኩር፡፡ ”– Jack Ma

  8. “መሪ ባለራዕይ መሆን አለበት፡፡ተከታዮቹ  ከሚያዩት  በላይ አሻግሮ ማየት አለበት፡፡ ”– Jack Ma

  9. “ተፎካካሪዎችን እርሳ፡፡ዝም ብለህ ደንበኞችህ ላይ አተኩር፡፡”– Jack Ma

  10. “ተስፋ ካልቆረጥክ አሁንም እድል አለህ፡፡ ”– Jack Ma

  11. “ካልደረከው ምንም ነገር አይቻልም፡፡ ”– Jack Ma

  12. “ሰዎች ስለአንተ በጣም አካብደው ሲያስቡ የመረጋጋት እና ራስህን የመሆን ሀላፊነት ሊኖርህ ይገባል፡፡ ”– Jack Ma

  13. “ጥሩ ቡድን ሆነን  ምን ማድረግ እንደምንፈልግ በትክክል ካወቅን አንዳችን አስራቸውን ማሸነፍ እንችላለን፡፡”– Jack Ma

14  “ምርጥ ሰዎችን ሳይሆን ትክክለኛ ሰዎችን ፈልግ፡፡ ”– Jack Ma

  • “በ21ኛው ክፍለ ዘመን ለማሸነፍ ከፈለክ ሰዎች ከአንተ የተሻሉ እንደሆኑ በመንገር ልታበረታቸው ያስፍለጋል፡፡ይህን ካደረክ  ስኬታማ መሆንህ አይቀርም፡፡”– Jack Ma

  • “እውነተኛ የቢዝነስ ሰው እና የስራ ፈጣሪ ጠላት የለውም፡፡ይሄን ከተረዳ ምንም ነገር አይገድበውም፡፡”– Jack Ma

  • “ሁሉም ሰው ጠላቴ ነው ብለህ ስታስብ በዙርያ ያለው ሰው ሁሉ ጠላትህ ሆኖ ታገኘዋለህ፡፡ ”– Jack Ma

18 “የተለየ mindset ካለህ የተለየ ውጤት ታመጣለህ፡፡ ”– Jack Ma

  • “መስፈርቱን የሚያሟሉትን አትቅጠር፡፡እብድ ሀሳብ ያላቸውን ሰዎች ቅጠር፡፡ ”– Jack Ma

  • “ሰው ምንም ያድርግ ምንም፣ ተሳካለት አልተሳካለት ከስራው የሚያገኘው ልምድ በራሱ ትልቅ ስኬት ነው፡፡”– Jack Ma

21 “አፋቸውን ብቻ የሚጠቀሙት ሞኞች ናቸው፡፡ብልህ ሰው አእምሮውን ጠቢብ ደግሞ ልቡን ይጠቀማል፡፡ ”– Jack Ma

  • “በፍጹም በፍጹም በዋጋ አትፎካከር፡፡በአገልግሎት ጥራት እና በአዲስ ግኝት ተፎካከር፡፡”– Jack Ma

23 .“ቅድሚያ ለደንበኛ ነው፡፡በመቀጠል ሰራተኛ ኢንቨስተር?  ሶስተኛ፡፡”– Jack Ma

  • “የቱንም ያህል ጎበዝ ብትሆንም እንዴት ከሰው ጋር መስራት እንዳለብህ ካላወክ ተሸናፊ ነህ፡፡”– Jack Ma

  • “የተናከርከውን ቃል አለም ላያስታውሰው ይችላል፡፡ያደረከው ነገር ግን በፍጹም አይረሳውም፡፡”– Jack Ma

26.“ደንበኛ ሲወድህ መንግስትም ይወድሃል፡፡”– Jack Ma

የትኛው Jack Ma ጥቅስ ተመቻችሁ?

1 month, 2 weeks ago

በዙሪያዎ ያለውን ዓለም ለመለወጥ ፣ በውስጥዎ ያለውን ዓለም በመለወጥ ይጀምሩ።

በቅንነት SHARE SHARE and join for more👍

@ethio_tksa_tks

1 month, 2 weeks ago

ምኞት የምትፈልገውን ነገር እስክታገኝ ድረስ ደስተኛ እንዳትሆን ከራስህ ጋር የምታደርገው ውል ነው ።

© ናቫል ራቪካንት

#ጥቅስ
━━━━━━━━━━━
Share to your friends and       others   groups

for more Join☞  @ethio_tksa_tks

1 month, 2 weeks ago

ዛሬ ከቀኖች ሁሉ የከፋ ወይም ምርጥ ይሁን አላዉቅም ግን ላረጋግጥልህ የምፈልገዉ ነገር ቢኖር ያለህ ቀን ዛሬ ብቻ ነዉ
~አርት ቡችዋልድ~

#ጥቅስ
━━━━━━━━━━━
     በቅንነት SHARE SHARE and join for more👍

@ethio_tksa_tks

1 month, 3 weeks ago

በህይወት ውስጥ ባሉ ትንንሽ ነገሮች ተደሰት ምክንያቱም አንድ ቀን ወደ ኋላ መለስ ብለህ ትመለከታለህ እናም ትልልቅ ነገሮች መሆናቸውን ትገነዘባለህ።

- Kurt Vonnegut Jr.

#ጥቅስ
━━━━━━━━━━━
     በቅንነት SHARE SHARE and join for more👍

@ethio_tksa_tks

1 month, 3 weeks ago

አረፍ በሉ፤ ያረፈ እርሻ የተትረፈረፈ ምርት ይሰጣል።

© ኦቪድ

#ጥቅስ
━━━━━━━━━━━
     በቅንነት SHARE SHARE and join for more👍

@ethio_tksa_tks

1 month, 3 weeks ago

ሰዎች ሰነፎች አይደሉም። እነሱ በቀላሉ የማይነኩ ግቦች አሏቸው — ማለትም እነሱን የማያነሳሱ ግቦች ።  

© ቶኒ ሮቢንስ
መልካም አዳር🙏
#ጥቅስ
━━━━━━━━━━━
     በቅንነት SHARE SHARE and join for more👍

@ethio_tksa_tks

2 months ago

ጠንካራ ሰዎች እንደ ደካማ ሰዎች ብዙ ስህተቶችን ይሳሳታሉ ። ልዩነቱ ጠንካራ ሰዎች ስህተቶቻቸውን አምነው፣ ከእነርሱ መማር ነው። በዚህ መንገድ ጠንካሮች ይሆናሉ ።

© ሪቻርድ ኔደሃም

መልካም ቀን ተመኘሁላችሁ 🙏
#ጥቅስ
━━━━━━━━━━━
     በቅንነት SHARE SHARE and join for more👍

@ethio_tksa_tks

We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 2 days, 12 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 days, 20 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago