ተውሂድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ

Description
"መፅሐፉ በተውሒድና ሽርክ ዙሪያ በአማርኛ ቋንቋ ከተፃፉ ወይንም ከተተረጎሙ ምርጥ ምርጥ መፅሃፎች ተርታ የሚሰለፍ ድንቅ መፅሃፍ ሲሆን የአቀራረቡ ጥራትና የይዘቱ ጥልቀት ለተማሪዎች መነሻ፤ ለአስተማሪዎች ማስታወሻ እንዲሆን ያስችለዋል፡፡" ኡስታዝ ሰዒድ ሙሳ(አቡልቡኻሪ)


በኡስታዝ ኢብኑሙነወር (ሀፊዘሁላህ) የተጻፈ መጽሐፍ፡፡ በአቡ ቢላል
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago

4 years, 2 months ago

ሁሉም ሰው ተጠቃሚ ይሆን ዘንድ ለወዳጅ ዘመዶ share ያድርጉ

ኑ ኪታቦችን አብረን እንቅራ
"العلم قبل القول والعمل" البخاري رحم الله

ኢንሻአላህ በአላህ እገዛ አብረን ኪታቦችን እንቀራለን።
https://t.me/kitabe22

Telegram

ኑ ኪታቦችን አብረን እንቅራ

"العلم قبل القول والعمل" البخاري رحم الله ኢንሻአላህ በአላህ እገዛ አብረን ኪታቦችን እንቀራለን።

ሁሉም ሰው ተጠቃሚ ይሆን ዘንድ ለወዳጅ ዘመዶ share ያድርጉ
4 years, 2 months ago

#ኑ_ኪታቦችን_አብረን_እን-#ንቅራ

#ተቀርቶ_ያለቀ_ደርስ

? በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ [ሓፊዘሁሏህ]
የተቀራ ደርስ

نواقض الإسلا

? የኪታቡን pdf ለማውረድ ? ? ? ? ? ?

? https://bit.ly/34cWjy6 ?

? ክፍል አንድ የድምጽ file ለማውረድ ?
? ? ? ? ?

? https://bit.ly/2HHih4C ?

? ክፍል ሁለት የድምጽ file ለማውረድ ?
? ? ? ? ?

? https://bit.ly/36D8aZl ?

? ክፍል ሶስት የድምጽ file ለማውረድ ?
? ? ? ? ?

? https://bit.ly/2G9ezAD ?

? ክፍል አራት የድምጽ file ለማውረድ ?
? ? ? ? ?

?https://bit.ly/2GjiPxd ?

?ክፍል አምስት የድምጽ file ለማውረድ ?
? ? ? ? ?

? https://bit.ly/2Gjj0sn ?

"العلم قبل القول والعمل" البخاري رحم الله

ያ ረብ ጠቃሚ እውቀትን ስጠን [አሚን]

? https://t.me/kitabe22

? share ማድረጎን አይርሱ ?

Dropbox

ar_nawaqid_al_islam.pdf

Shared with Dropbox

[#ኑ\_ኪታቦችን\_አብረን\_እን](?q=%23%E1%8A%91_%E1%8A%AA%E1%89%B3%E1%89%A6%E1%89%BD%E1%8A%95_%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%88%A8%E1%8A%95_%E1%8A%A5%E1%8A%95)-[#ንቅራ](?q=%23%E1%8A%95%E1%89%85%E1%88%AB)
4 years, 2 months ago

ኢንሻአላህ በአላህ እገዛ አብረን ኪታቦችን እንቀራለን።
https://t.me/kitabe22

Telegram

ኑ ኪታቦችን አብረን እንቅራ

"العلم قبل القول والعمل" البخاري رحم الله ኢንሻአላህ በአላህ እገዛ አብረን ኪታቦችን እንቀራለን።

ኢንሻአላህ በአላህ እገዛ አብረን ኪታቦችን እንቀራለን።
4 years, 4 months ago

የአማኞች ጋሻ
በአላህ ስሞችና ባህሪያት ዙሪያ የሚነሱ ውዝግቦች የሚፈቱባቸው መርሆዎችን ያዘለ ጥናት

የተሳሳቱት የሚታረሙበት

የተጠራጠሩት የሚረጉበት

ያረጋገጡት የሚፀኑበት

በሸኽ ኢልያስ አህመድ [ሀፊዘሁላህ] የተዘጋጀ መጽሐፍ።
https://t.me/ilypia

Telegram

የአማኞች ጋሻ

በአላህ ስሞችና ባህሪያት ዙሪያ የሚነሱ ውዝግቦች የሚፈቱባቸው መርሆዎችን ያዘለ ጥናት ***✅*** የተሳሳቱት የሚታረሙበት ***✅*** የተጠራጠሩት የሚረጉበት ***✅*** ያረጋገጡት የሚፀኑበት በሸኽ ኢልያስ አህመድ [ሀፊዘሁላህ] የተዘጋጀ መጽሐፍ።

የአማኞች ጋሻ
5 years, 10 months ago

?ሰፊና ከክፍል 1-25 (እስከ መጨረሻዉ ክፍል)?

? በኡስታዝ ሙሐመድ አረብ [ሀፊዘሁላህ]

ክፍል-1
https://goo.gl/E4hhZW
ክፍል-2
https://goo.gl/Zcpnrf
ክፍል-3
https://goo.gl/tCmjkY
ክፍል-4
https://goo.gl/g1Um7a
ክፍል-5
https://goo.gl/7nZE89
ክፍል-6
https://goo.gl/eyXA8n
ክፍል-7
https://goo.gl/GJn3J9
ክፍል-8
https://goo.gl/eGB9gX
ክፍል-9
https://goo.gl/zRxU9u
ክፍል-10
https://goo.gl/FqZgzD
ክፍል-11
https://goo.gl/9twhqe
ክፍል-12
https://goo.gl/zL1W3n
ክፍል-13
https://goo.gl/NrccDx
ክፍል-14
https://goo.gl/dDskuc
ክፍል-15
https://goo.gl/BQnY8v
ክፍል-16
https://goo.gl/RDqWLg
ክፍል-17
https://goo.gl/iZgC5b
ክፍል-18
https://goo.gl/d5tb9A
ክፍል-19
https://goo.gl/V67UEJ
ክፍል-20
https://goo.gl/P6Tyvu
ክፍል-21
https://goo.gl/YtUUVv
ክፍል-22
https://goo.gl/HqtqdR
ክፍል-23
https://goo.gl/KF3tTg
ክፍል-24
https://goo.gl/xZuEhY
ክፍል-25
https://goo.gl/y4ffR1

Pdf
https://goo.gl/48G85j

ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ link
https://goo.gl/bLKxNP

Join ? @Twehid

6 years, 1 month ago

ተውሂድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ pinned «#ለወገን_ደራሽ_ወገን_ነውና_እባካችሁ_ሼር (#share) #ያድርጉ ከስር በሚስሎ ላይ የሚትመለከቷት ልጅ እህታችን ሩቅያ ሰይድ ዬሱፍ ትባላለች። ተወልዳ ያደገችው በደቡብ ክልል በሚትገኘው ጊዶሌ (ከአርባምንጭ የ30 ብር መንገድ ነው።) በሚትባል ከተማ ነው። የቤተሰቦቿ ኑሮ ብያሳስባት ወደ #ክዊት ሄዳ ኖራቸውን ለመለወጥ በ2002 ዓ.ም ገደማ አቀናች። እዛም ከአንድ አመት በላይ ለሚሆን ጊዜ ከሰራች በኋላ…»

6 years, 1 month ago
6 years, 1 month ago

#ለወገን_ደራሽ_ወገን_ነውና_እባካችሁ_ሼር (#share) #ያድርጉ

ከስር በሚስሎ ላይ የሚትመለከቷት ልጅ እህታችን ሩቅያ ሰይድ ዬሱፍ ትባላለች። ተወልዳ ያደገችው በደቡብ ክልል በሚትገኘው ጊዶሌ (ከአርባምንጭ የ30 ብር መንገድ ነው።) በሚትባል ከተማ ነው። የቤተሰቦቿ ኑሮ ብያሳስባት ወደ #ክዊት ሄዳ ኖራቸውን ለመለወጥ በ2002 ዓ.ም ገደማ አቀናች። እዛም ከአንድ አመት በላይ ለሚሆን ጊዜ ከሰራች በኋላ ከአሰርያቸው ጋር በተፈጠረ አለመስማማት ምክንያት ጠፋታ በህገወጥ መንገድ ወደ አሜሪካ አቀናች። የሄዱትም እንደ እብድ በመመስል ነበር። ለቤተሰቦቿ ለመጨረሻ ጊዜ የደወለችው ወደ አሜሪካን ስትሄድ ነበር። ደውላም ያላቸው "ለአምስት አመት እንታሰራለን እናም ከአምስት አመት በኋላ ነው የሚደውላላችው" ብላ ነበር። እና እስካሁን ምንም ስለ ልጅቷ ፊንጭ አልተገኘም። ወላጅ እናቷ ከማናብ እና ፈጣሪውን ከመማፀን ውጭ ለላ ምንም የማድረግ አቅም የላቸውም። አሁን ላይ እድሜዋ ወደ 30 አመት ገደማ ይሆናታል። እና እባካችሁ የዚህችን ሚስክን እናት ሀደራ እንወጣ። ለወገን ደራሽ ወገን ነውና እባካችሁ #share በማድረግ ለሁሉም ሰው እንድደርስ አድርጉ በተለይ USA (አሜሪካ) የሚትገኙ ተባበሩን።

በዚህ ቁጥር ይደውሉሉን

+251926295419 ወንድሟ
+251911963797 ጀማል መሐመድ
+251924632805 ሁሴን መሐመድ
+251949240073 መኪያ አህመድ
+251975215816

6 years, 1 month ago
ተውሂድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ
6 years, 1 month ago

? ሁላችሁም አውርዳቻው ፎቶው ላይ ባለው ቁጥር ደውለው ያነጋግሩ። እንደሚመስለኝ አዲስ አበባ ነው የሚገኙት። እና አዲስ አበባ ላይ የክታብ record የሚጭን አለ እንደ ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ።

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago