Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2
Twitter: x.com/hamster_kombat
YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official
Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/
Last updated 3 months, 2 weeks ago
Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.
📱 App: @Blum
🆘 Help: @BlumSupport
ℹ️ Chat: @BlumCrypto_Chat
Last updated 3 months, 1 week ago
Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot
Collaboration - @taping_Guru
Last updated 5 days, 5 hours ago
OpenAI CEO Sam Altman has set a bold goal for 2025: achieving artificial general intelligence (AGI), a level of AI that learns and understands like humans.
In a conversation with Y Combinator CEO Gary Tan, Altman made his excitement clear. When Tan asked, “What are you excited about in 2025?” Altman replied confidently, “AGI.” He sees this shift as a major milestone just around the corner.
As Altman pushes forward, two big questions remain: is AGI really that close, and can OpenAI manage its impact? If AGI arrives by 2025, Altman’s ambition may indeed launch a new era, ready or not.
#OpenAI #SamAltman #chatgpt #AGI #AI #artificialintelligence #technews #futuretech #Year2025
የምዝገባ መርሃ ግብራቹህን ያጠናቀቃቹ ሆናቹ ወደ ዋናው የክላስ ግሩፕ add ያልተደረጋቹ ካላቹ ወይም ከፍላቹ ያልተመዘገባቹህ ካላቹህ ነገ ሰኞ ህዳር 02 ክላስ ስለሚጀመር በአስቸኳይ በውስጥ አናግሩንና add እናድርጋቹህ።
📱 t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio
📱 t.me/MizanInstituteOfTechnologyMiT
ወይንም በኢሜይላችን አግኙን።
✉️ [email protected]
**ተጨማሪ የምዝገባ ክፍት ቦታዎችን እናሳውቃችሁ።
ብዙዎቻችሁ እስከ ዛሬ ሲሰጥ የነበረው የ1 ወር የመመዝገቢያ ቀነ ገደብ በዚህ ዙር በአንድ ሳምንት ውስጥ ስለተጠናቀቀ መመዝገብ አለመቻላችሁን አሳውቃችሁናል። ከፊል የኮርስ ቦታዎች ቀድመው የሞሉ ቢሆንም የቅበላ አቅማችንን በማስፋት ያሉ ውስን ክፍት የመመዝገቢያ አማራጮችን እናሳውቃችሁ።
በኦንላይን መማር ለምትፈልጉ በሁሉም ኮርሶች ያልተገደበ ክፍት ቦታ አለን።
1️⃣**) ግራፊክ ዲዛይን:
በመደበኛ: 7 ቦታዎች
በማታ: 12 ቦታዎች
በሳምንታዊ ቅዳሜና እሁድ: 10 ቦታዎች
2️⃣) ፉል ስታክ (MERN) ድረ ገፅ ማበልፀግ፡
መደበኛ፡ 2 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 5 ክፍት ቦታዎች
በማታ: 3 ቦታዎች
3️⃣) ዲጂታል ማርኬቲንግ፡
በመደበኛ: 4 ቦታዎች
በማታ: 6 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 5 ቦታዎች
4️⃣) ፓይተን፡
ሸመደበኛ: 10 ቦታ
በማታ: 8 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 7 ቦታዎች
5️⃣) ሞባይል አፕ ማበልፀግ:
በመደበኛ 12 ቦታዎች
በማታ: 8 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 10 ቦታዎች
6️⃣) ደታ ሳይንስ:
በመደበኛ 10 ቦታዎች
በማታ: 8 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 10 ቦታዎች
7️⃣) ሳይበር ሴኩሪቲ:
በመደበኛ 11 ቦታዎች
በማታ: 15 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 15 ቦታዎች
8️⃣) ቪድዮ ኤዲቲንግ:
በመደበኛ 12 ቦታዎች
በማታ: 12 ቦታዎች
በቅዳሜና እሁድ: 9 ቦታዎች
የክፍል መርሃ ግብሮች ዝርዝር ሰአት:
መደበኛ ማለት፡ ከጠዋት 3፡00-5፡00 ወይም ከሰአት 7፡30-9፡30 የሚሰጥ ነው።
የማታ ማለት፡ ከቀኑ 11፡00-1፡00 የሚሰጥ ነው።
የቅዳሜና እሁድ ፕሮግራም: ለግማሽ ቀን የሚሰጥ ነው። (ከጠዋት 3:00–6:00 ወይም ከሰአት 7:30–10:30)
ማስታወሻ፡ የማሽን ለርኒንግ፣ AI፣ DL እና Robotics ክላሶች በሁሉም ክፍለ-ጊዜዎች ሙሉ በሙሉ ተይዘዋል።
ክላስ የሚጀመረው ሰኞ ነው እድሉ ሳያልፋችሁ ፈጥናችሁ አሁኑኑ ተመዝገቡ፡
ለመመዝገብ: www.mizantechinstitute.com
ለማንኛውም ጥያቄ በቴሌግራም፡ t.me/MizanInstituteOfTechnologyEthio ወይም በኢሜል [email protected] ወይም 0987143030 ላይ አግኙን።
የኛን ምርጥ ምርጥ ኮርሶች ለመቀላቀል የመጨረሻውን እድል ተጠቀሙበት።
ነገር ግን ከመመዝገባቹህ በፊት የሞላ ኮርስ ካለ ቀድማቹህ ጠይቁን✉️🔍
ማይክሮሶፍት ዊንዶውስ 11 22H2 ሥሪት ከ60 ቀናት በኋላ አገልግሎቱ እንደሚያበቃ ገለጸ።
ማይክሮሶፍት የዊንዶውስ 11 21H2 እና 22H2 ስሪቶች አገልግሎት በ60 ቀናት ውስጥ ማለትም በፈረንጆቹ ጥቅምት 8/2024 እንደሚያበቃ አስታወቀ።
ማስታወቂያው በ Windows 11 22H2 Home, Pro, Pro Education, Pro for Workstations, and SE ሥሪቶች መስከረም 20 ቀን 2022 ላይ መለቀቃቸውን አስታውሶ በተመሳሳይ ቀን Windows 11 21H2 Enterprise, Education, and IoT Enterprise ሥሪቶች ተለቀው እንደነበር እና የአገልግሎት ጊዜያቸው ማብቂያ እንደደረሰ አስታውቋል።
ለእነዚህ ምርቶች በመጪው ጥቅምት 8/2024 የሚለቀቀው የደህንነት ዝማኔ የመጨረሻው እንደሚሆን ማይክሮሶፍት ገልጿል፡፡ ከዚህ ቀን በኋላ እነዚህን ምርቶች የሚጠቀሙ ዲቫይሶች ወርሃዊ የደህንነት ዝመናን ወይም ጥገናን እንደማያገኙ እና የዝመና ማስታወሻዎችን እንደማይመለከቱ ማይክሮሶፍት አስጠንቅቋል፡፡
ደንበኞች ስለ ሌሎች የዊንዶውስ ምርቶች የአገልግሎት ማብቂያ ቀናት በዊንዶውስ የህይወት ኡደት ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶች (Windows Lifecycle FAQ) ገጽ እና የህይወት ኡደት ፖሊሲ መፈለጊያን በመጠቀም ዝርዝሮችን ማግኘት ይችላሉ።
INSA
AI working as a dental doctor
For the first time in history, an AI-controlled dental robot has successfully performed a dental procedure on a human
The company's representatives note that this high-tech robot not only performs the work with exceptional accuracy but also does it eight times faster than traditional dentists.
This achievement promises to revolutionise dentistry, making procedures faster, more efficient and more comfortable for patients.
INSIDER
Exciting news for Ethiopia's tech future! The 5 Million Ethiopian Coders Initiative has been launched, offering free online courses in Programming Fundamentals, Data Science Fundamentals, and Android Kotlin Development. This joint initiative between the…
Elon Musk’s AI startup, xAI, is working on building one of the world’s most powerful supercomputers, aiming to make a big impact in the AI field.
This news, reported by The Information, has caught a lot of attention in the tech world.
To accomplish this, xAI is teaming up with Oracle, a major company in cloud infrastructure and enterprise software.
Community chat: https://t.me/hamster_kombat_chat_2
Twitter: x.com/hamster_kombat
YouTube: https://www.youtube.com/@HamsterKombat_Official
Bot: https://t.me/hamster_kombat_bot
Game: https://t.me/hamster_kombat_bot/
Last updated 3 months, 2 weeks ago
Your easy, fun crypto trading app for buying and trading any crypto on the market.
📱 App: @Blum
🆘 Help: @BlumSupport
ℹ️ Chat: @BlumCrypto_Chat
Last updated 3 months, 1 week ago
Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot
Collaboration - @taping_Guru
Last updated 5 days, 5 hours ago