ኡሙል ቁርኣን አልፋቲሀ ቻናል

Description
((يا بَنِيَّ، تعلموا العلم، فإن استغنيتم كان لكم كمالاً، وإن افتقرتم كان لكم مالاً)) ["جامع بيان العلم وفضله" لابن عبد البر (رحمه الله)].
We recommend to visit

القناة الرسمية والموثقة لـ أخبار وزارة التربية العراقية.
أخبار حصرية كل مايخص وزارة التربية العراقية.
تابع جديدنا لمشاهدة احدث الاخبار.
سيتم نقل احدث الاخبار العاجلة.
رابط مشاركة القناة :
https://t.me/DX_75

Last updated 1 year, 8 months ago

القناة الرسمية لابن بابل
الحساب الرسمي الموثق على فيسبوك: https://www.facebook.com/Ibnbabeledu?mibextid=ZbWKwL

الحساب الرسمي الموثق على يوتيوب :https://youtube.com/@iraqed4?si=dTWdGI7dno-qOtip

بوت القناة ( @MARTAZA79BOT

Last updated 6 months, 1 week ago

Last updated 2 months, 1 week ago

8 months, 2 weeks ago
8 months, 3 weeks ago

ا

11 months, 1 week ago

??????????
?ኑ ዲናችን እንማር ግቡ       ?
?እንዳታልፉት ጆይን አድርጉት?
??????????
ሁሉንም ደርሶች የያዘ የጧሊበል ኢልሞች ማዕድ በደረጃ አዘጋጅተን ጀባ አልንዎ ይቀላቀሉን ለሌሎችም ያጋሩት ሼር በማድረግ እናሰራጨው ።
?አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

እንኳን ወደ ነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ አለም አቀፍ የዳዕዋ እንቅስቃሴ በደህና መጣችሁ።

?ከስር  በሁሉም ፈኖች ደርሶችን ጭነናል ትምህርቶቹ በኢትዮጲያ ኡለሞች አቀራር ደረጃ በታላላቅ ኢትዮጲያዊ ኡለሞች ተቀርተው የድምፅ ቅጃቸው ከነ pdf ተያይዘው ተዘጋጅተዋል ለሁሉም ሙስሊም አሰራጩልኝ።
??????????
1/፤፤22 ደርሶች የቁርአን አነባበብና የተጅዊድ ህግጋት በደረጃ የተቀመጡ
?
https://t.me/nhwdr/18858
2/፤፤40 የአቂዳ መትንና ሸርህ በኢትዮጲያ ኡለሞች አቀራር በደረጃ የተቀመጡ
?
https://t.me/nhwdr/18597
3/፤፤72 የአቂዳ ኪታቦች ከሰለፎች ጀምሮ እስከ ዘመናችን ኡለሞች በደረጃ ተዘጋጅተው የተቀመጡ
?
https://t.me/nhwdr/18568
4/፤፤3 የቁርአን ተፍሲር እና ማብራርያ በቀላል አቀራረብ በታላላቅ ኡለሞች የተዘጋጀ ሙሉ 30 ጁዝዕ
?
https://t.me/nhwdr/18686
5/፤፤9 ኪታቦች በኢማም አሻፊዕይ መዝሀብ በኢትዮጲያ ኡለሞች ሙስተዋ መሰረት በደረጃ የተቀመጡ
?
https://t.me/nhwdr/18551
6/፤፤15 የሀዲስ ኪታቦች በኢትዮጵያ ኡለሞች መስተዋ በደረጃ የተቀመጡ
?
https://t.me/nhwdr/18523
7/፤፤12 የታሪክ ሲራ ደርሶች በኢትዮጵያ ኡለሞች መስተዋ በደረጃ የተቀመጡ
?
https://t.me/nhwdr/18634
8/፤፤23 ኪታቦች ሴቶችንን የሚመለከቱ የሂወት መርሆዎችን የያዙ ደርሶች በኢትዮጵያ ኡለሞች መስተዋ በደረጃ የተቀመጡ
?
https://t.me/nhwdr/18644
9/፤፤14 ኪታቦች ጧሊበል ኢልሞች ሊላበሱት የሚገባ የመማር ማስተማር አካሄዶች በደረጃ የተቀመጡ
?
https://t.me/nhwdr/18524
10/፤፤ ከ500 በላይ ደርሶች ኢልም ፈላጊ የተባለ በኢትዮጵያ ኡለሞች ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶችን የያዘ አፕ
https://t.me/nhwdr/18546?single
11/፤፤16 ኪታቦች የነህው ደርሶች እና የአረበኛ ቋንቋ ትምህርት በወሎ መሻይሆች ሙስተዋ መሰረት በደረጃ የተቀመጡ
?
https://t.me/nhwdr/18526
12/፤፤11 ኪታቦች የሶርፍ ደርሶች እና የአረበኛ ቋንቋ ትምህርት በወሎ መሻይሆች ሙስተዋ መሰረት በደረጃ የተቀመጡ
?
https://t.me/nhwdr/18525
13/፤፤17 የረመዷን ወር እና የፆም ህግጋትን የያዙ ደርሶች በኢትዮጵያ ኡለሞች መስተዋ በደረጃ የተቀመጡ
https://t.me/nhwdr/18522
14/፤፤11 ደርሶች ቀዋኢደል ፊቅህ እና ኡሱለል ፊቅህ በደረጃ የተቀመጡ
?
https://t.me/nhwdr/20207
15/፤፤9 ደርሶች ሙስጦለሁል ሀዲስ በደረጃ የተቀመጡ
?
https://t.me/nhwdr/20853

በቀጥታ ስርጭት ለመማር እና የተለያዩ ወቅታዊ ጣፋጭ መሳጭ ገሳጭ  ዳዕዋዎችን እና ፅሁፎችን ለማግኘት
?
https://t.me/nhwdr
https://t.me/nhwdr
https://t.me/nhwdr

ተጨማሪ ማብራርያ ለማግኘት የቻናሉን ባለቤት ያግኙ በቅርብ ቀን ሌሎች ፈኖች እና ደርሶች በታላላቅ ኡለሞች እና በታላላቅ ኢትዮጲያዊ ኡስታዞች ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች ይጫናሉ።

ያጡት ደርስ ካለ አቡ ሀኒፋ
?
@Mmuhhammedd

ወደ ዋናው ቻናላችን ለመግባት
https://t.me/nhwdr

Telegram

የነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ (አለም አቀፍ) መርከዝ እና የዳዕዋ ማዕከል

ታላቅ የኢድ ሀድያ ለቀርአን ህዝቦች ኑ የቁርአንን ተጅዊድ አነባበብ እንማር። የብዙ ሰው ችግር ቁርአንን በሀቁ አለማንበብ ነው ። ***👇******👇******👇******👇******👇******👇******👇*** እንኳን ወደ ነብያት ፋና ብሮድካስቲንግ አለም አቀፍ የዳዕዋ እንቅስቃሴ በደህና መጣችሁ። ከስር ቁርአንን ለማንበብና ህግጋቶቹን ለማወቅ የሚረዱ የድምፅ ትምህርቶች ከነpdf ተጭነዋል። አላህ የምንጠቀምባቸው ያድርገን። ለመላው ሙስሊም ህብረተሰብ በማሰራጨት አግዙኝ…

11 months, 1 week ago

100- ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዷን
101- ኢዕቲቃዱ አህሊ ሱና ሊልኢስማዒሊይ
102- አረሕቢያ ፊል ፈራኢድ
103- ኸሷኢሱ ሸህሪ ረመዷን
104- ኪታቡ ሶውም ሚን ጃሚዒ ቲርሚዚ
105- 20 ነሲሓ ሊጧሊቢል ዒልም
106- ሲተቱ ኡሱሊን ዓዚማ
107- ሱለሙል ውሱል
108- ረካኢዙ ተርቢየቲል አውላድ
109- አምኑል ቢላድ

110- አነሕውል ዋዲሕ
111- 10 ምክሮች ከወረርሽኝ ለመጠበቅ
112- ኢትሐፉ አህሊል ኢማን
113- አልሙኽተሶሩ ለጢፍ
114- አልጀውሀረቱል መክኑና
115- አተእሲሉ ፊ ጦለቢል ዒልም
116- አረካኢዙል ዐሽሪ
117- አልሙዒን አሠሪ ብኒ መዒን
118- አልመውቂፉ ሶሒሕ
119- ኡሱሉን ፊ ተፍሲር
120- አልአጅዊበቱል ሙፊዳ

121- አልቀውሉል ሙፊድ
122- ዐቂደቱ ሰለፍ አስሐቢል ሐዲሥ
123- ሶሪሑ ሱና ሊጦበሪ
124- ሲፋቱ ዘውጀቲ ሷሊሓ
125- ሸርሑ ሱና ሊል በርበሀሪ
126- ሸርሑ ሐዲሢ ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ
127- ሸርሑ ሱና ሊል ሙዘኒ
128- አልፊየቱ ብኒ ማሊክ
129- ሪሳለቱ ዘዋጅ

130- ረውዶቱል ባዲኢን
131- ሪሳለቱን አኸዊያ
132- ሪሳለቱል ዑቡዲያ
133- ሪሳለቱል ሒጃብ
134- ተቅሪቡ ተድሙሪያ
135- ተብሲሩል ባዲኢን
136- ደዓኢሙ ሚንሀጂ ኑቡዋ
137- ተክሪሙል ኢስላሚ ሊል መርኣ
138- ሙቀረሩ ተውሒዲ ወልፊቅህ
139- ተውጂሀት ሊል ፈታት

140- ተጥሂሩል ኢዕቲቃድ
141- ተብሲሩል ኸለፍ
142- በዕዱ ፈዋኢዲ ሱረቲል ፋቲሓ
142- ውድ ምክሮች ለሙስሊሟ
143- ዋጂቡና ነሕው ማ አመረላሁ ቢሂ
144- ፊቅሁ ጦሀራ
145- ፈኑ ተጅዊድ
146- ረመዳን የቁርአን ወር
147- የረመዳን ወር መጣ
148- 35 ምክሮች ቁርአን ለሐፈዙ
149- አኽላቁ አህሊል ቁርአን

150- ሶሒሕ ሙስሊም
151- መዓሊሙ ደዕወቲ ሰለፊያ
152- 150 ሐዲሦች
153- ሱወሩን ሚን ሐያቲ ሶሐባ
154- አልፊቅሁል ሙየሰር
155- እስልምና ላይ መፅናት
156- አተጅዊዱል ሙሶወር
157- ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
158- ሚፍታሑ ተጅዊድ
159- የመውሊድ ብይን

160- አልአደቡል ሙፍረድ
161- ረውዶቱል አንዋር
162- መንዙመቱ ራኢያ ሊዘንጃኒ
163- ሙኽተሶሩ ተስሪፊል ዒዚ
164- ሑክሙል ኢሕቲፋሊ ቢል መውሊድ
165- 130 ሐዲሦች
166- አዝካር ወል አዳብ
167- የነብዩ ሲራ
168- አልዒልሙ ወወሳኢሉህ
167- ደላኢሉ ተውሒድ
168- ሙተሚመቱል አጁሩሚያ
169- አሕካሙ ተጅዊዲል ቁርአን

170- ኑኽበቱል ፊከር
171- ጂናየቱ ተመዩዕ
172- መንዙመቱ ኡሱሊል ፊቅህ
173- ዑምደቱል አሕካም
174- አልኡርጁዘቱል ሚኢያ
175- ተይሲሩ አሕካሚ ተጅዊድ
176- ዐቂደቱ ራዚየይን
177- የቁኑት ኪታብ
178- አልኢቅቲሷድ ፊል ኢዕቲቃድ
179- መንዙመቱ አሕሰኒል አኽላቅ
180- ሙቱኑ ጧሊቢል ዒልም
181- አልወጂዝ ፊ ዐቂደቲ ሰለፍ
182- ሲፈቱ ሶላቲ ነቢ ሊብኒ ባዝ
183- ሶሒሑል ቡኻሪ
184- አሉእሉእ ወልመርጃን
185- በይነ የደይ ረመዳን
186- ደሊሉ ሷኢም
187- አልወሳኢሉል ሙፊዳ
188- አብዋቡን ሙኽተሶረቱን ፊል ዐቂዳ
198- ተስሂሉል ዐቂደቲል ኢስላሚያ
199- ፊቅሁ ኒካሕ ወልዒሽራ
200- ፊቅሁ ጦሃራ
.

11 months, 1 week ago

ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች ማውጫ

1- አልዋጂባት
2- ኡሱሉል ኢማን
3- አልቀዋዒዱል አርበዕ
4- ኡሱሉ ሠላሣ
5- ኪታቡ ተውሒድ
6- ነዋቂዱል ኢስላም
7- ከሽፉ ሹቡሀት
8- ኡሱሉ ሲታ
9- ፈድሉል ኢስላም

10- ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለላህ
11- ተንቢሀት
12- ኹዝ ዐቂደተክ
13- አርበዑነ ነወዊያ
14- አዱሩሱል ሙሂማ
15- ሹሩጡ ሶላት
16- ዐቂደቱ አህሊ ሱና ወልጀመዐ
17- ኢርሻድ
18- ዐቂደቱ ጦሓዊያ
19- ዐቂደቱል ዋሲጢያ

20- ሉምዓቱል ኢዕቲቃድ
21- መትኑል አጁሩሚያ
22- አልፈዋኪሁል ጀኒያ
23- ከሽፉ ኒቃብ
24- አልሙምቲዕ
25- ቱሕፈቱ ሰኒያ
26- ወረቃት
27- ሪሳለቱን ፊ ተውሒዲል ዒባዳ
28- አልጃሚዑ ሊዒባደቲላሂ ወሕደህ
29- ኩን ሰለፊየን ዐለል ጃዳ

30- መንዙመቱል ጀዘሪያ
31- አልቃዒደቱ ኑራኒያ
32- ሀዚሂ ደዕወቱና ወዐቂደቱና
33- ላሚየቱ ብኒ ተይሚያ
34- ሓኢየቱ ብኒ አቢ ዳውድ
35- ሙዘኪረቱን ፊ አሕካሚ ሲያም
36- ኹላሶቱ ኑሪል የቂን
37- ሙንከራት
37- ኡሱሉ ሱና ሊል ሑመይዲ
38- ተንቢሁ ዘዊል አፍሃም
39- ቱሕፈቱል አጥፋል

40- ቡሉጉል መራም
41- ሪያዱ ሷሊሒን
42- ረውዶቱል ባዲኢን
43- ሱነኑ አቢ ዳውድ
44- ኑሩ ተውሒድ
45- ኪታቡ ተውሒድ የፈውዛን
46- መንዙመቱል በይቁኒያ
47- ሚንሃጁል ፊርቀቲ ናጂያ
48- ኡሱሉ ደዕዋቲ ሰለፊያ
49- መሳኢሉል ጃሂሊያ

50- ሰፊነቱ ነጃ
51- ሰፊነቱ ሶላት
52- መዕና ጧጙት
53- ተፍሲሩ ከሊመቲ ተውሒድ
54- ቀዋዒዱን ሀማ ፊል አስማእ ወሲፋት
55- 20 ምክሮች ለእህቴ
56- ሂዳየቱል ሙስተፊድ
57- ሉዙሙ መንሀጂ ሰለፍ
58- ሑቁቁን ደዐት ኢለይሃል ፊጥራ
59- ነዝሙል መቅሱድ

60- አዕላሙ ሱነቲል መንሹራ
61- ነዝሙል አጁሩሚያ
62- ቢናእ
63- ፈትሑ ረቢል በሪያ
64- ደውሩል መርኣ /የሴቶች ሚና
65- ዶላሉ ጀመዐቲል አሕባሽ
66- ዶዋቢጡ ፊል ፊተን
67- ውድ ስጦታ ለእህቴ
68- ቃዒደቱል በግዳዲያ
69- ሪሳለቱ ብኒ አቢ ዘይድ

70- ሙልሐቱል ኢዕራብ
71- ሙዘኪረቱን ዐለል ዋሲጢያ
72- ማ ሂየ ሰለፊያ
73- መቶ ሐዲሥ ጁዝ1
74- መቶ ሐዲሥ ጁዝ2
75- መውዒዞቱ ኒሳእ
76- ሙጅመሉ ዐቂደቲ ሰለፊ ሷሊሕ
77- ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊ ሱና
78- መንዙመቱል ኢልቢሪ
79- መትኑ አቢ ሹጃዕ

80- ሙስጦለሑል ሐዲሥ
81- መንሀጁ ሳሊኪን
82- መንሀጁ ሰለፊ ሷሊሕ
83- ሙኽተሶሩ ሶሒሒል ቡኻሪ
84- አሠሩ ተመሱኪ በሱንና
85- ኡሱሉ ሱንና
86- ኢርሻዱል አናም
87- አልዐቂደቱ ሶሒሓ ወማ ዩዷዱሃ
88- መኻሪጀል ሑሩፍ
89- አልቀውሉል ሙፊድ ሊል ወሷቢ

90- አዳቡል ሙዓሊም ወልሙተዓሊም
91- አልመፋቲሑል ዐሸራ ሊሑስኒል ዒሽራ
92- አልኡሱል ሚን ዒልሚል ኡሱል
93- አስባቡ ሰዓደቲል ኡስራ
94- አረሒቁል መኽቱም
95- ኢዓነቱል ኢኽዋን
96- አልፊተን
97- አልቀዋዒዱል ሙሥላ
98- አልሙዕተቀዱ ሶሒሕ
99- አልሐሡ ዐለል መወደቲ

1 year ago

──────⊹⊱✫⊰⊹──────

بسم الله الرحمن الرحيم

الموت ሞት

"الموت حق"

ኢንሻአላህ በጣም የተዘናጋነውን ሞት በአላህ ፍቃድ በሁለት ክፍል አቅርበነዋል።

يقول تبارك الله وتعالى: في سورة العنكبوت ٥٧

[كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا تُرْجَعُونَ]

Every soul will taste of death. Then unto Us ye will be returned.

29:57 - ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ከዚያም ወደኛ ትመለሳላችሁ፡፡

------ እስቲ ወደ ራሳችን እንመልከት ምን ያህል ለሞት ተዘጋጅተናል ??? ሞት እንደሆነ ከተወሰነልን ቀን ሰዐት ሴኮንድ አያልፈንም። ታድያ ምነው ተዘናጋን?! መሞቻችን በምን እና በየት እንደሆነ አናውቅም ኢባደላህ ምንሰማው ምናየው ሞትኮ ድንገተኛ ነው እየሄደ ሞተ፣ተኝቶ ሞተ፣ቁጭ ብሎ ሞተ ሱብሀነላህ የኛስ ሞት እስቲ ኢማናችንን እንፈትሽ አላህን ስንገናኝ የምንኮራበት ከእሳት ነፃ የምንወጣበት ስራ አለን? ሰው በአደጋ መሀል ሆኖ ሸሀዳ የማለት አደለም  የማስባል ኢማን አለን ወይ ቢላህ ከለይኩም።

ረሱል صل الله عليه وسلم በንግግራቸው"ጥፍጥናን ቆራጭ የሆነውን ሞት ደጋግማችሁ አስታውሱ።"

ከዱንያ ጋር እጅ እና ጓንት ሆነን ባለንበት time ሞት አዘናግቶ ይወስደናል ዛሬ የምንኖርባት ዱንያ የምንበዳደልባት ዱንያ ለኔ ብቻ የምንልባት ዱንያ ጊዜያዊ ናት ታልፋለች ትጠፋለች ።

يقول تبارك الله وتعالى في القرآن العاظم: في سورة الرحمن

[ كُلُّ مَنْ عَلَيْهَا فَانٍ]

Everyone that is thereon will pass away;

55:26 - በእርሷ (በምድር) ላይ ያለው ሁሉ ጠፊ ነው፡፡

............ኢንሻአላህ እንቀጥላለን
✍️ بسمك نحيا

──────⊹⊱✫⊰⊹──────

1 year ago
1 year ago
1 year ago

መመዝገብ የምትፈልጉ አዲስ ተማሪዎች ካላችሁ በታችኛው ሊንክ ተጭናችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ??

@Umulquranalfatiha

We recommend to visit

القناة الرسمية والموثقة لـ أخبار وزارة التربية العراقية.
أخبار حصرية كل مايخص وزارة التربية العراقية.
تابع جديدنا لمشاهدة احدث الاخبار.
سيتم نقل احدث الاخبار العاجلة.
رابط مشاركة القناة :
https://t.me/DX_75

Last updated 1 year, 8 months ago

القناة الرسمية لابن بابل
الحساب الرسمي الموثق على فيسبوك: https://www.facebook.com/Ibnbabeledu?mibextid=ZbWKwL

الحساب الرسمي الموثق على يوتيوب :https://youtube.com/@iraqed4?si=dTWdGI7dno-qOtip

بوت القناة ( @MARTAZA79BOT

Last updated 6 months, 1 week ago

Last updated 2 months, 1 week ago