★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 3 weeks ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 8 months ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month, 3 weeks ago
قال الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
" لَوْ كُنَّا مُتَمسِّكِين بِالقرآن، قَرِيبِين مِنه، نَتلُوهُ حَقَّ تِلاوَتِه، لَكُنَّا أسْعدَ النّاس ."
جامع للمؤلفات والرسائل (٢٩٧/١٤)
«*ወደጄ በሁን ሰአት ረስ ምተት የሆነብን የሙመየአ ጉደይ ሰይሆን
የሽርክ
የብደእ ና
የአክፍሮት ሀይለት ነው የሰሰበን የለው
ወደጄ ሆይ አላመችን መሆን ያለበት
በያ ደአዋው ቅድምያ መነገር ያለበት ተውሒድን ያበለይ አርጎ ሽርክ ከምድረ ገፅ መትፈት ነው
አለህ ተውሒድ የበለይ አርጎ ሽርክን
ከምድራ ገፅ የትፋልን አሚን*»
«በሕይወትህ ጉዞ ላይ ሁለት ነገሮችን ማድረግ ከቻልክ የዱንያንም ሆነ የአኺራን ስኬት ማግኘት ትችላለህ።
¤« አንተ የቱንም ያክል የምትጠላው ነገር ቢሆን እንኳ አላህ የወደደውን ነገር ከወደድክ እና
¤« አንተ የቱንም ያክል የምትወደው እንኳ ቢሆን አላህ የጠላውን ነገር መጥላት ከቻልክ የሁለቱንም ሐገር ስኬት ታገኛለህ።
{ وَعَسَىٰٓ أَن تَكۡرَهُواْ شَيۡـٔٗا وَهُوَ خَيۡرٞ لَّكُمۡۖ وَعَسَىٰٓ أَن تُحِبُّواْ شَيۡـٔٗا وَهُوَ شَرّٞ لَّكُمۡۚ وَٱللَّهُ يَعۡلَمُ وَأَنتُمۡ لَا تَعۡلَمُونَ }
«አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ መልካም ሲሆን የምትጠሉት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መሆናችሁ ተረጋገጠ፡፡ አላህም ለእናንተ የሚሻላችሁን ያውቃል እናንተ ግን አታውቁም፡፡
? የመውሊድ ታሪክ
መውሊድ የሚለው ቃል የትውልድ ቦታና ጊዜን የሚያመለክት ሲሆን ሰዎች ዘንድ የተለመደው መውሊድ ሲባል የነብዩ ሙሐመድ የልደት ( እሷቸው የተወለዱበት ) ቀን መሆኑን ነው
ስለሆነም ይህ ቀን በዐለም ላይ አብዛኛው ሙስሊም ዒድ አድርጎ ያከብረዋል ይህ ተግባር በሸሪዓ እይታ እንዴት ይታያል የሚለውን ለማወቅ መጀመሪያ ሸሪዓዊ ብያኔ ወይም አንድ ነገር ይፈቀዳል የሚባለው አላህ ያዘዘው ወይም ነብዩ ሙሐመድ - ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም - ያዘዙት ወይም ፈለጋቸውን እንድንከተል ያዘዙን ሶሓባዎች የሰሩት ሲሆን ነው
ከዚህ አንፃር መውሊድ ማክበር አላህ አላዘዘውም ነብዩም አላዘዙበትም ሶሐባዎችም አልሰሩትም ከዛ በኀላም የመጡት አራቱም አኢማዎች አልሰሩትም አያውቁትምም ታዲያ እንዴት ተጀመረ ከተባለ በ461ኛው አመተ ሂጅሪያ ግብፅ ውስጥ ዑበይዲዎች የተባሉ የሺዓ አንጃዎች ስልጣን ላይ በወጡበት ጊዜ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘንድ ተቀባይነት እንዲያገኙ ለማድረግ ነብዩንና ቤተሰቦቻቸውን እንወዳለን ለማለት የጀመሩት ነው
የነብዩን መውሊድ ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ 6 መውሊድ ነበር የጀመሩት እነርሱም
--- የነብዩ መውሊድ
--- የዓልይ " "
--- የፋጡማ " "
--- የሐሰን " "
--- የሑሰይን " "
--- የመሪያቸው " " ነበሩ
እነዚህ ሰዎች ማን ናቸው
ዑበይዲዎች የሚባሉ ሺዓዎች ሲሆኑ ፋጢሚዮች ቀራሚጣዎች ኢስማኢሊዮች በመባል ይታወቃሉ መሰረታዊ የሆኑ የእስልምናን መርሆች የሚንዱ በዐልይና ኢማሞች በሚሏቸው መሪዎቻቸው ድበር የሚያልፉ አምልኮትን ከአላህ ውጪ ለተለያዩ አካላት አሳልፈው የሚሰጡ እስልምና ግልፅና ድብቅ ሚስጥር አለው እኛ ድብቁን ነው የምናውቀው ነብያቶች ግልፁን ነው የሚያውቁት እሱን መከተል ኩፍር ነው የሚሉ ናቸው
በዚህም የመጣ ነብዩ ያስተማሩትን ሸሪዓ ተግባራዊ የሚያደርግን እንደ ካፊር በማየት መግደል ይበቃል ንብረቱም መዝረፍ ይቻላል የሚሉ ሲሆኑ
በዚህም ምክንያት በ300 አመተ ሂጅሪያ አካባቢና ከዛ በኀላ ከዐለም ወደ መካ ለሐጅ የሚመጡትን ሱንይ ሙስሊሞችን በመግደልና በመዝረፍ ከተለያዩ ሀገራት የሚመጡ የነበሩ ሑጃጆች ከሐጅ እንዲቀሩ ያደረጉ የነበሩ ሲሆን
በ317ኛው አመተ ሂጅሪያ ተውበት አድርገን ተመልሰናል በሚል ወደ መካ በመግባት የሐጅ ስራ በሚጀመርበት የ8ተኛው የዙልሒጃ ቀን መሪያቸው አቡ ጣሂር የሚባለው ለተከታዮቹ መካ ውስጥ
ያገኙትን ሁሉ እንዲያርዱ ትእዛዝ በመስጠት ከዐለም የተሰበሰቡ ሑጃጆችን ከነ ኢሕራማቸው አጋድመው እያረዱ ወደ 30000 ( ሰላሳ ሺህ ) የሚሆን ሙስሊም ጨርሰው ጀናዛቸውን በዘምዘም ጉድጓድና በየቦዩ በመጣል ካዕባ በሐጅ አድራጊዎች ደም እንዲጨቀይ ካደረጉ በኀላ መሪያቸው የካዕባን በር ገንጥሎ አውጥቶ ካዕባ ላይ ወጥቶ ቆሞ ዝሆንን ያጠፋው ጌታችሁ የት አለ እኔን ለምን አያጠፋኝም ብሎ በመፎከር ለተከታዮቹ ሐጀረል አስወድን ነቅለው እንዲያወጡ አዞ ሐጀረል አስወድ ተነቅሎ ይዘውት ሄደው ለ20 አመት ያክል ባዶ አድርገውት ያቆዩ ናቸው
እነዚህ ሶዎች ናቸው እንግዲ ታሪካቸውን ከሙስሊሙ አእምሮ ለመፋቅ ነብዩንና ቤተሰቦቻቸውን እንወዳለን ለማለት መውሊድን የጀመሩት
የነብዩ ወዳጆች ወይስ ጠላቶች ?
ወዳጆቹማ አያውቁትም አቡበከር ዑመር ዑስማን ዐልይ ረዲየላሁ ዐንሁም
በመሆኑም አዲስ ፈጠራ በዲን ላይ አላህን ያመፁ ሶዎች ያመጡት ቢዳዓ ነው የነብዩን ጠላት ትተን ወዳጆቻቸውን በመከተል ሱናቸውን እንተግብር
አላህ ሐቅን አውቆ ከሚከተል
ባጢልን አውቆ ከሚርቅ ያድርገን ።
መውሊድን ማን እንደጀመረው ለማወቅ በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው የድምፅ ፋይሉን ያዳምጡ
???????????
https://t.me/bahruteka/492
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
⚠️መውሊድ በዲን ላይ የተጨመረ የፈጠራ ተግባር ነው❗️
ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنَّه لَمْ يَكُنْ نَبِيٌّ قَبْلِي إلّا كانَ حَقًّا عليه أَنْ يَدُلَّ أُمَّتَهُ على خَيْرِ ما يَعْلَمُهُ لهمْ، وَيُنْذِرَهُمْ شَرَّ ما يَعْلَمُهُ لهمْ،﴾
“ከኔ በፊት አንድም ነብይ አላለፈም፣ በሚያውቀው በጎ ነገር ህዝቦቹን ያመላከተ እንዲሁም ከሚያውቀው መጥፎ ነገር ያስጠነቀቃቸው ቢሆን እንጂ።”
? ሙስሊም ዘግበውታል: 1844
እጅግ በርካታ ነጥቦችን ያካተተ ውብ ሙሐዶራ
? በኡስታዝ መሐመድ ኪርማኒይ (ሐፊዘሁላህ)
https://t.me/YusufAsselafy
"ለሐጅና ዑምራ ፈላጊዎች ግልፅ ጎዳና"
ከተከበሩት ሸይኽ ሙሐመድ ብን ሷሊህ አል`ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ ተዘጋጅቶ
በአቡ ዓብዱልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ ወደ አማረኛ የተመለሰ
በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናበርክት
#በመፅሐፍ_መልኩ_የተዘጋጀውን_ለምትፈልጉ_በባህርዳር_ቡኻሪ_መስጅድ_በሚገኘው_መክተባ_ያገኙታል።
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
كن على بصيرة
«ጨረቃ **ተይተለች»
የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል እሁድ ሰኔ 9 ይከበራል።
በዛሬው ዕለት ጨረቃ #በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ አንድ ብሎ ይጀምራል።
የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል እሁድ ሰኔ 9 ይከበራል።
ሁለችንም ለመፆም ይወፍቀን።**
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 3 weeks ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 8 months ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month, 3 weeks ago