Um Redwan bint Mohamed_Aselfyit

Description
- يا من قد بقي من عمره القليل، ولا يدري متى يقع الرحيل، كأنك بطرفك حين الموت يسيل، والروح تنزع والكرب ثقيل، والنقلة قد أزفت وأين المقيل؟!
- ابن الجوزي - رحمه الله.
- 📖 - رؤوس القوارير.
@Um_Redwan_Bint_Mohamed◅ስህተት አስተያየት ስታገኙ ጠቁሙኝ አላማየ መስተካከልብቻ ነውኢንሻአላህ
Advertising
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 1 month ago

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 week ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 months, 4 weeks ago

2 weeks, 5 days ago

Telegram

Abu Imran Muhammed Mekonn

***👉*** አዲስ pdf عنوان:- حكم الجهر بالقراءة في المساجد .pdf ርእስ:- በመስጂዶች ውስጥ ድምፅን ከፍ አድርጎ ቁርኣንን መቅራት ያለው ብይን بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله السلطي الإثيوبي نازل مكة المكرمة حفظه الله አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ከመከቱ'ል…

2 weeks, 5 days ago
2 weeks, 5 days ago

🟢በጤናው ሳለ ዐሊይ ሁሰይን

እንዳሻው የሚተጣጠፈው ዐሊይ ከተናገረው ድምፅ እንደሰማችሁት፡

👉ኢብኑ ሙነወር ፣ ሳዳት ፣ ሙሀመድ ሲራጅ ወዘተ ከሱና የወጡበትን አውቆ ያብራራ ነበር።

👉በተብዲዕ ጉዳይ የሀገራችንን ሰለፊይ ኡለሞች ያስቀድም ነበር።

👉የዘረዘራቸው የሱና ኡለማዎች ማንንም ያለማስረጃ ተብዲዕ አላደረጉም።

👉መስኣላዎችን ለዘረዘራቸው ኡለማዎች ያቀርብ ነበር።

👉እነዚህ  የሀገራችን ኡለማዎች የሚገባውን ሰው ሙብተዲዕ የማለት አህል መሆናቸውን ጠንቅቆ ያውቃል።

👉የኡለማዎችን ብይን መቀበል ሀቅን መቀበል እንጂ ተቅሊድ እንዳልሆነ ያውቅ ነበር።

👉እነ ኢብኑ ሙነወር በነፍስ_ወከፍ ሙመይዓዎች የሆኑበትን መረጃ ጠንቅቆ ያውቃል።

እነዚህ እና ሌሎንችም በቀጣይ የማቀርባቸው ንግግሮቹ "እውነታው ይህ ነው " እያለ ሲያብራራቸው የነበሩ ነጥቦች ናቸው።

﴿...فَمَاذَا بَعْدَ الْحَقِّ إِلا الضَّلالُ فَأَنَّى تُصْرَفُونَ﴾ [يونس ٣٢]

ዐሊ ስሜቱና እልክ አሸንፎት ሊሸፋፍነው ቢሞክርም እውነታ አይቀየርም።

ሰውየው በጤናው ነው ግን ❗️****

አላህ የታመሙትን  ሁሉ አፊያ ያድርጋቸው።

عَنْ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ كَانَ إِذَا أَتَى مَرِيضًا أَوْ أُتِيَ بِهِ قَالَ : " أَذْهِبِ الْبَاسَ رَبَّ النَّاسِ، اشْفِ وَأَنْتَ الشَّافِي، لَا شِفَاءَ إِلَّا شِفَاؤُكَ، شِفَاءً لَا يُغَادِرُ سَقَمًا ".
صحيح البخاري :5675

ይቀጥላል ኢን ሻእ አላህ

https://t.me/Abuhemewiya

2 months, 3 weeks ago

اللهم أنْتَ رَبِّي لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ، خَلَقْتَنِي وَ أنَا عَبْدُكَ، وَ أنَا عَلَى عَهْدِكَ وَ وَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أبُوءُلَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَ أبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لي فَإنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ.🌸**

2 months, 3 weeks ago

የጤንኛ ጆሮ ሁሉንም አይሰማም

2 months, 3 weeks ago

#አጅብ! ዑለሞች ማለት የማያልቅ ወንዝ (ወራጅ ውሃ) ማለት ናቸው።

3 months ago

*ትኩስና ልዩ ወሳኝ ሙሃደራ

“የወጣቶች ችግርና መፍትሄው!!”

🎙በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ (ሐፊዘሁላህ)

🕌ከጉንችሬ ምድር ከዓብ መስጅድ

ተጨማሪ የኮርሱ ትምህርቶችን ለማግኘት
👇*https://t.me/Abdurhman_oumer?livestream=900157bb09a3e0266f

3 months ago

**የቢድአ ባለቤቶችን ጉድ ለማወቅ ኩቱቡ አልአቃኢድን (የሰለፎችን አሰር) ቅሩ!! ለምሳሌ አሸሪዓ ሊልአጁሪይ፣ሸርሁ አሱንና ሊልለካኢይ........ወዘተ የአቂዳ ኪታቦች

ታላቁ ሸይኽ ሀሰን ገላው ሀፊዘሁ አሏህ**

3 months ago
3 months, 1 week ago

🟢በጣም አይገርምም?!

አቶ ኢብኑ ሙነወር ሰሞኑን ነሸጥ ሲያደርገውና ሰለፊዮችን ለማጠልሸት ባለ በሌለ ሀይሉ እየተፈራገጠ ከትንሽ እስከ ትላልቅ ኡለማዎች ላይ ሲዘምት አልገረማችሁም?! በሀገራችን ስንት አይነት ጥመት በአደባባይ ሲሰራጭ ሰዎቹ የት ሄደው ነበር? ! አፈቸው ተሎግሞ መፃፊያቸው ዶልዱሞ ወይስ የኢሊያስ የእንቅፍ ኪኒን እየሰራባቸው ነበር?!

ለምሳሌ

👉አህባሾች ስንት ጉድ ሲረጩ ፤

👉አቡበከር አህመድ "እየሱስ ፍቅርን የሰበከ ጌታ ነው" ሲል ፣
ካፊሮችን ስለመውደድ (መወደህ) ሲሰብክ ፤ ወዘተ…

👉ኢብራሂም ቱፋ ሰለፊያን ቀብረናል ሲል ስለ ሀይማኖቶች አንድነት ሲሰብክ።
በተቋሙ (በመጂሊስ) መሪነት መውሊድን ሞቅ ተደርጎ እንደከበር ሲያደርጉ ወዘተ…

👉የአንዋር መስጂዱ ጣሃ ሃሩን መውሊድ የሚከለክልን ሁሉ ሲራገም ወዘተ…

👉ኢሊያስ ሱፊይና ሱሩሪይ የሆነውን ጄላንን ሲሰቃቅል ፤ ማስታወቂያ ሲሰራለት ። ተቋማቸውም በይፋ ከኢኽዋን ጋር ሲደመር። መዋደድና አብሮነታቸውን በተለያየ አጋጣሚ ሲገልፁና ሲያሳዩ ወዘተ…

👉ሳዳትም "በስሎ" ህብረ―ፊርቃዊ (የፊርቃዎች ስብስብ) የሆኑት የመጅሊሱን አመራሮች በበሳልነት እያሞከሸ ተግባራቸውን በወህይ ከተመራው የሁደይቢየ ስምምነት ጋር ሲያመሳስለው ፤
ጀርህ መፈሰርን "ሙሰልሰል ፊልም" እያለ በዲን ሲያላግጥ ወዘተ…

👉ያሲን ኑሩ ኢትዮጵያ የሙስሊሞች ሀይማኖት እንደሆነች ሲቀባጥር ፣ ወዘተ…

👉ብቻ ስንት ጉድ ሲሰማ ጭንቅላቱን አፈር ውስጥ እንደቀረቀረው ጊንጥ ተሽሸጎ አሁን ሰለፊዮችን ለመናደፍ ሽንጡን ገትሮ መነሳቱ በጣም አይገርምም ⁉️

👉ይባስ ብሎ መጅሊሱን ማደናነቅ መጀመሩና ወደ ኢኽዋኖች መስጂዶች ጠጋ ጠጋ ማለቱን ያስተዋለ ደግሞ የቁልቁል ጉዞው ወዴት እንደሆነ መረዳት ይችላል።እዛ ሰፈር የቋመጣት ጉዳይ ትኖር ይሆን⁉️****

👉ለማንኛውም ጉዳዩ ጭንቅላቱን እንደተመታው እባብ ወድቆ መፈራገጥ ነው።የቱንም ያክል ቢፈራገጥ ጭንቅላቱን የተመታ እባብ መሞቱ አይቀሬ ነው።

👌ይልቁንም ነፍሱንና ጭፍን ቲፎዞዎቹን ከጥመት ለማዳን መፈራገጡን አቁሞና ከውድቀቱ ተነስቶ የተሟላ ተውበት ወደ አላህ ማድረግ ይሻለዋል። አላህን ይፈራው ከሆነ።

ሰለፊዮችማ ሁሉንም አጥማሚ በፅናት መተጋሉን ቀጥለዋል።
🤲ربنا أفرغ علينا صبرا وثبت أقدامنا  وانصرنا على القوم الكافرين والمبتدعين والحزبين !

https://t.me/Abuhemewiya

We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 1 month ago

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 week ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 months, 4 weeks ago