Um Redwan bint Mohamed_Aselfyit

Description
- يا من قد بقي من عمره القليل، ولا يدري متى يقع الرحيل، كأنك بطرفك حين الموت يسيل، والروح تنزع والكرب ثقيل، والنقلة قد أزفت وأين المقيل؟!
- ابن الجوزي - رحمه الله.
- ? - رؤوس القوارير.
@Um_Redwan_Bint_Mohamed◅ስህተት አስተያየት ስታገኙ ጠቁሙኝ አላማየ መስተካከልብቻ ነውኢንሻአላህ
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 1 year, 3 months ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 1 year, 5 months ago

✅ ተወዳጁን አደይ ድራማ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በጥራት ማግኘት ይችላሉ።
Contact Us @Aduventure
ሼር በማድረግ ያግዙን ?
@Adey_Drama_Ebs
@Adey_Drama_Ebs

Last updated 1 year, 6 months ago

10 months, 1 week ago

❐ ﴿تِلْكَ الدَّارُ الْآخِرَةُ نَجْعَلُهَا لِلَّذِينَ لَا يُرِيدُونَ عُلُوًّا فِي الْأَرْضِ وَلَا فَسَادًا ۚ وَالْعَاقِبَةُ لِلْمُتَّقِينَ﴾.
[القصص:
٨٣

10 months, 1 week ago

የምሽት  ስንቅ (ሱረቱ ሙልክ)?

***ቅናቻውን መሪ ጀነት መዳረሻ
የሙዕሚኖች ብስራት የሆናቸው ጋሻ
ልብ ስትጨነቅ በአሳብ ተረብሻ
ቁርዓን መዳኒት ፍቱን ማስታገሻ
ከቅዥቱ አለም መርከብ መመለሻ

ሰላም ያለውን ሂወት ለመኖር
?ከቁርዓን ጋር እንኑር

✍️?የሪድዋን ማሚ***
https://t.me/Um_Redwan_Aselfyit/1726

10 months, 1 week ago
10 months, 2 weeks ago
10 months, 2 weeks ago
10 months, 2 weeks ago
10 months, 3 weeks ago

**✍️*ሂወት መምህር ነች!
ነገር ግን አሰተምራ ሳይሆን የምትፈትነው
ፈትና ነው የምታስተምረው።

ስለዚህ ሁሌም እራስን ለፈተና ማዘጋጀት አሰፈላጊ ብቻ ሳይሆን ከአሰፈላጊም በላይ ነው።***https://t.me/Um_Redwan_Aselfyithttps://t.me/Um_Redwan_Aselfyit

10 months, 3 weeks ago
10 months, 3 weeks ago
10 months, 4 weeks ago

?شرح الدروس المهمة لعامة  الأمة
?ሽርሁ አዱሩሱል ሙሒማህ ሊዓመቲል ኡማህ(አገቢጋቢ ትምህርቶች ለሰፊው ማህበረሰብ) ከነማብራሪያው

ክፍል {88} በወንድማችን አቡ ረስላን ? አደም ቢን ሙሐመድ"" አል ወሎዊ حفظه الله

=ደርሱን ለማገኘት???
https://t.me/aburesl

የኪታቡን pdf ለማግኘት። 

https://t.me/aburesl/1700

ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ጉሩፕ ይቀላቀሉ⬇️⬇️

https://t.me/aburesl

ለወዳጅ ዘመደዎ በማጋራት የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ ጀዛኩም አሏህ ኸይሯ

We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 1 year, 3 months ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 1 year, 5 months ago

✅ ተወዳጁን አደይ ድራማ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በጥራት ማግኘት ይችላሉ።
Contact Us @Aduventure
ሼር በማድረግ ያግዙን ?
@Adey_Drama_Ebs
@Adey_Drama_Ebs

Last updated 1 year, 6 months ago