Dire Dawa University Muslim Students jeme'a

Description
This is the Official Page of DireDawa University Muslim Students Jeme'a

If you have any suggestion put it here @DDUMSJ
We recommend to visit

Official Telegram Channel by Sarkari Result SarkariResult.Com
Welcome to this official Channel of Sarkari Result SarkariResult.Com - On this page you will get all the updated information on Sarkari Result website from time to time.

Last updated 2 months, 1 week ago

?Only Current Affairs English & Hindi Medium.
Contact @GKGSAdminBot
Channel Link- https://t.me/+wytqxfcVInNjN2E1

By Chandan Kr Sah
Email- [email protected]

Must Subscribe Us On YouTube - https://youtube.com/channel/UCuxj11YwYKYRJSgtfYJbKiw

Last updated 1 year, 10 months ago

✆ Contact ? @Aarav723

#UPSC, #SSC , #CGL #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #Mppsc, #RRB, #IBPS, #Defence, #Police, #RBI etc.

??This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt Exam

Last updated 1 month, 2 weeks ago

4 weeks ago
**السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

**السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
Barattoota muslimaa  bara 2017 sagantaa reemidiyaalaan Yunivarsiitii Dirre dhawaatti ramadamtan hundi keessan jam'aan barattoota yunivarsiitii dirre dhawaa (DDUMSJ) isin simachuuf qophii isaa xumuree hawwiin isin eegaa jira.

Yeroo gara mooraa yunivarsiitii dhuftan Obboleewwan  kan isin simataniifi tumsa isin barbaachisu hunda kan isiniif tasisan taha.

lakkoofsa bilbilaa armaan gadii irratti bilbiluun tumsa isin barbaachisu argachuu akka dandeessan gammachuudhaan isin beeksifna.

• Alfarid Taallagin-0955033686
• Nuredin Abdellah-0986855753
• Fuad Kedir-0921053417
°
Hamza Safi -0963799603

? Bilbila obboleeyyan shamarranii argachuuf obboleeyyan dhiiraa bira bilbila ? 0955033686 kana irratti bilbiluun argachuu dandeessu.
Odeeffannoo Waa'ee jam'aa barattoota muslimaa yunivarsiitii dirre dhawaa  kam iyyuu argachuuf chaanaala teelegraama keenya kanaan hordofaa.

Dabalataaf?
? Academic's Dep.t :** @ddumsjaccadamicDDUMSJhttps://t.me/DDUMSJofficialpagehttps://t.me/DDUMSJofficialpagehttps://t.me/DDUMSJofficialpage

4 weeks ago

**السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

በ2017 ዓ.ል አዲስ ወደ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በሪሚድያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ለመመከታተል የተመደባችሁ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ, የድሬዳዋ ዩንቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ (DDUMSJ) እናንተን ለመቀበል ስንድቱን ጨርሶ በጉጉት እየተጠባበቀ ይገኛል::

ስትመጡ የሚቀበሏቹ ወንድሞች እና እህቶች ማንኛውንም አይነት ትብብር እንደሚያደርጉላችሁ ስንገልፅ በደስታ ነው::

ከዚህ በታች በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በመደወል የሚያስፍልጋቹን ትብብሮች ማግኘት ታገኛላችሁ::

• አልፈሪድ ታለግን - 0955033686
• ፉርቃን ጀሚል - 0968278025
• ረመዳን መሐመድ - 0903166890
• ጀማል አህመድ - 0909282436
°
ፈይሰል አማን _ 0910496393 ? የእህቶችን ስልክ ለማግኘት ወንድሞች ጋር በነዚህ ? 0955033686& 0910496393 ስልኮች በመደወል ማግኘት ትችላላችሁ ::

ስለ ድሬዳዋ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ማንኛውም አይነት መረጃ ለማግኘት ይህንኑ የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ::

በተጨማሪ ?
? Academic's Dep.t :** @ddumsjaccadamicDDUMSJhttps://t.me/DDUMSJofficialpagehttps://t.me/DDUMSJofficialpagehttps://t.me/DDUMSJofficialpage

1 month ago

Kabajamtoota fi jallatamtoota barattoota jama'aa kenyaa
➡️ Dippaartimentiiwwan  jama'aa keenyaa keessaa tokko kan ta’e dippaartimentiin og-barruu beekumsa keessan isiniif guddisuuf kitaabolee diinii garaa garaa kanneen akka kitaabota aqiidaa,seenaa, walfalmii fi kkfn  qopheessee akka itti fayyadamtaniif ammaan duras akka ergisu ni beekama. amma irrattis haala adda taheen qopheesse akka dhuftanii fayyadamtan jechuun erga isa dabarfate jira. Salaata jum'aa booda ergifachu akka dandeessan yeroo sin beeksisu gammachuu guddaa waliini. Akkasumas obboleeyyan kanaan dura kitaabota fudhattanii hin deebisne amiirota ogbarruu ykn Beytelmal fiduun akka deebiftan isin gaafannaa.
➡️Akkasumas dandeettii walaloo barressuu kan qabdanii fi dandeettii keessan guddifachuu kan feetan dhuftanii galmaa’uu dandeessu.

1 month ago

*السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ዉድ እና የተከበራችሁ  የጀማዓችን ተማሪዎች በሙሉ ፦

➡️ከጀማዓችን ዲፓርትመንቶች አንዱ የሆነዉ የስነ-ፁሁፍ ዲፖርትመንት የእናንተን የ እውቀት አድማስ ለማስፋት የተለያዩ የአቂዳ፣የታሪክ፣ የንፅፅር፣ እና መሰል ዲናዊ መጽሐፎችን  በሁለቱም ቋንቋ [በአማረኛ እና በኦሮመኛ] አዘጋጅቶ እናንተን እየጠበቀ ይገኛል።በመሆኑም እነዚህን መጽሐፎች በየሳምንቱ ጁምዐ በእህቶችም፣ በወንድሞችም በኩል መዋስ አንደምትችሉ ለመግለፅ እንወዳለን ። እንዲሁም መፅሐፍ ተውሳችሁ እስከ አሁን ያልመለሳችሁ ለስነ-ፁሁፍ ዲፖርትመንት አሚሮች ወይም በይተልማል ድረስ በመምጣት መመለስ እንደምትችሉ ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።

➡️እንዲሁም የግጥም ችሎታ ያላችሁ እና ችሎታችሁን ለማዳበር የምትፈልጉ እህት እና ወንድሞች መጥታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።

1 month ago

**Sharhii Amdatul Ahkaam kan gaafataa turtan ustazni kana akka fayadamtan isiniin jedha

-----

የኡምደቱል አህካም ሸርህ ኪታብ ይበልጥ ኡምደቱ አህካም እየቀራቹ ላላችሁ ጠቃሚ ነው::**

1 month ago

**قال ابن القيم رحمه الله تعالى: مفسدات القلب خمسة:-

• كثرة الخلطة
• الإسراف في الطعام
• كثرة النوم
• التعلق بغير الله
• التمني.
? مدارج السالكين لابن القيم (١/٤٥١)

1 month ago

**قال لقمان لابنه :

"يا بني لا تؤخر التوبة، فإن الموت قد يأتي بغتة."

?** التوبة لابن أبي الدنيا ص٥٣

1 month, 1 week ago

SOCIAL MEDIA | ሶሻል ሚዲያ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሀገራችን ላይ ከፍተኛ በሚባል ደረጃ የሶሻል ሚዲያ መስፋፋት ታይቷል:: ሀገራቻንም ላይ ራሱን የቻለ የሶሻል ሚዲያ ባህልን/culture/ እየፈጠረ ነው:: ታዲያ ይህ መስፋፋት ይበልጥ በወጣቱ ላይ ራሱን የቻለ አንድምታ አለው::

ሶሻል ሚዲያ ባህሎች እና ሃሳቦች ያለ ድንበር እንዲሰራጩ ዋነኛ መንገድ ነው:: እኝህ ባህሎች እና ሃሳቦች ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች እና ከተለያዩ ሰዎች እንደመሆናቸው ከእስልምና አስተህሮት የወጡ የመሆን እድላቸው በጣም ሰፊ ነው:: ከቁርአን እና ከሐዲስ ጋር በቀጥታ የሚጋጩ ሊሆኑ የሚችሉባቸው አጋጣሚዎችም እንደዛው ከፍ ያለ ነው:: ይህን አይነት ይዘት ያላቸው መልክቶችም ከእስልምና እሴቶች እና እምነቶች የወጡ የሆኑ በውስጣቸው መልካም ያልሆኑ ፀያፍ ተግባራትን ያቀፉ ናቸው::

አሁን አሁን ላይ ደግሞ አብዛሀኛው ሙስሊም ወጣት ዘንድ የዚሁ ሶሻል ሚዲያ መጥፎ ውጤት የሆነው እንዲሁም ጎልቶ እየታየ የሚገኝ የተለያዩ ፊልሞችን/ድራማዎችን ያለ አግባብ መከታተል አለ::

በብዛት መሰረቱን በምዕራባውያን ባህል ላይ ያደረገ, ሀገራችን ላይ ብሎም በሰፊው ዓለም ላይ የወጣቶችን አስተሳሰብ, እሴት እና እምነት በተፅእኖ ስር የጣለ በሽታ ነው:: በሚያሳዝን ሁኔታ የሙስሊሙ ወጣትም ብሎም በእድሜ ትልቅ የሆነውም በዚህ ውስጥ ተዘፍቋል::

ይሄም ይሁን ሌላ ተመሳሳይ ይዘት ያለው "እስላማዊ" በሚል ቃል የተሸለመም ሊሆን ይችላል; ትላልቅ ወንጀሎች እና አጥፊ ሃሳቦች እንዲሁ እኛ ጋር ቀላል እንዲሆኑ ምክንያት ይሆናል:-

~ ሺርክን ( magic,... በሚል ስያሜ )
~ አስካሪ መጠጥን
~ ዚናን
~ ከእስልምና ወጣ ያለን የአለባበስ ስርዓት ( በይበልጥ የሴትን ልጅ )
~ ከተቃራኒ ፆታ ጋር አላግባብ ድንበር ማለፍን
~ በወላጅ ላይ ማመፅን
~ ከማህበረሰብ ባህል ወጣ ማለትን... ( በነገራቶች ላይ ጥራዝ ነጠቅ መሆንን )...

ለእስልምና ባዕድ የሆነን ቁርአንን እና ሐዲስን የሚጣረዝ ከጀርባው አጥፊ መርዝ የደበቀን መልክት የያዘ ነው::

ታዲያ በዚህ ውስጥ የእኛ ሙስሊሞች አቅጣጫ ምን ሊሆን ይገባል?

ሶሻል ሚዲያ መልካም ነገር አለው:: ነገርግን ገደብ እና አግባብ በሌለው መልኩ የሚተላለፉ መልክቶችን መከታተሉ ከፍተኛ አደጋን ይደቅናል::

እኛ እንደ ሙስሊም :-

● ሶሻል ሚዲያ ላይ እንዲሁም እስክሪን ላይ የምናሳልፈውን ሰዓት እንገድብ:: ለሰላት እና ዚክር ጊዜን እንስጥ::

" ጊዜን ማጥፋት ከሞት የከፋ ነው:: ምክንያቱም ጊዜን ማጥፋት ከአላህ እና ከመጨረሻይቱ ዓለም ያቆራርጣል ሞት ግን ከዱንያ እና ከባልተቤቶቹአ ብቻ ነው ነው የሚያቆራርጠው:: "
አዳእ ወደዋእ ከተሰኘው የኢብኑል ቀይም ኪታብ

● ሶሻል ሚዲያ ላይ የምንከተለውን መልክት እንምረጥ:: የታላላቅ ኡለሞችን ፅሁፍ, ኦዲዮu እና ቪዲዮ እንከታተል:: እምነቶቻችንን እና እሴቶቻችንን የገጠመ መልክትን እንከተል::

● ማወቅ ያለብን አንድ ነገር አሁን ላይ እንደu ቀልድ ወደ ጭንቅላታችን የምናስገባቸው / consume የምናደርጋቸው (በየትኛውም መልኩ በሶሻል ሚዲያም ይሁን በሌላ መልኩ) መልክቶች ናቸው ትላልቅ ውሳኔዎችን ስንወስን ለነዛ ውሳኔዎች መሰረት የሚሆኑት::

በአሁኑ ጊዜ ላይ ሶሻል ሚዲያ የሠዎች አንድ የሕይወት ክፍል ሆኗል, ስለዚህ እንደ ሙስሊም ከሶሻል ሚዲያ ጋር ያለንን ግንኙነት ቅርፅ ማስያዙ የራሳችን ኃላፊነት ነው::

ጠቅለል ባለ መልኩ መልካም የሆነን ለዲንም ለዱንያም የሚበጅ የሆነውን እንምረጥ:: እዚህ ነገር ላይ የወደቅንም ካለን እንመለስ:: መልክተኛው ﷺ አንድን ነገር ለአላህ ብሎ የተወ ሰው ከዛ በተሻለ በሆነው አላህ እንደሚለውጥለት ነግረውናል::

DDUMSJ
ወቅታዊ...

https://t.me/DDUMSJofficialpage
https://t.me/DDUMSJofficialpage
https://t.me/DDUMSJofficialpage

We recommend to visit

Official Telegram Channel by Sarkari Result SarkariResult.Com
Welcome to this official Channel of Sarkari Result SarkariResult.Com - On this page you will get all the updated information on Sarkari Result website from time to time.

Last updated 2 months, 1 week ago

?Only Current Affairs English & Hindi Medium.
Contact @GKGSAdminBot
Channel Link- https://t.me/+wytqxfcVInNjN2E1

By Chandan Kr Sah
Email- [email protected]

Must Subscribe Us On YouTube - https://youtube.com/channel/UCuxj11YwYKYRJSgtfYJbKiw

Last updated 1 year, 10 months ago

✆ Contact ? @Aarav723

#UPSC, #SSC , #CGL #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #Mppsc, #RRB, #IBPS, #Defence, #Police, #RBI etc.

??This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt Exam

Last updated 1 month, 2 weeks ago