Asheten P????????? S????????? ?????? ?0953-40-41-42//0116-67-69-79//0963-26-94-87.

Description
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች :-
? የአዋቂዎች አዕምሮ ህክምና
?? የህጻናት አዕምሮ ህክምና
? ድንገተኛ አዕምሮ ህክምና
? የሳይኮቴራፒ አገልግሎት
?የላብራቶሪ ምርመራ
https://ashetenpsy.com
☎️ 0116-67-69-79 ☎0963-26-94-87 ☎0953-40-41-42

*አድራሻችን:- አዲስ አበባ ፣ ፊጋ ከትራፊክ መብራት ወደ ጎሮ በሚወሰደው መንገድ 100 ሜ.ር ዝቅ ብሎ።
We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 3 weeks, 3 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 months, 1 week ago

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 2 months, 3 weeks ago

1 year, 2 months ago

https://youtu.be/ljxaIfB3zls?si=O5QqGweM-w2rhM1Y
ዶ/ር ደረጀ አሰፍ   Fana tv ወጣቱን መታደግ በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ዉይይት ያደረጉበት እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ የሰጡበት ሙሉ ኘሮግራሙን ቅጅ ነው።

ዶ/ር ደረጀ አሰፍ በአሸተን የአዕምሮ ህክምና ማዕከል የሚገኙ የረጅም አመት ልምድ ያካበቱ የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም የማዕከሉ ዋና ስራ አስኪያጅ ናቸዉ።

እርስዎን ለመርዳት ሁሌም ዝግጁ ናቸው!
?0953-40-41-42
?0116-67-69-79

?ፊጋ ትራፌክ* መብራት* 100ሜ.ር ወደ ጎሮ መንገድ ያገኙናል።

YouTube

ወጣቱን መታደግ!!

#ፋና\_መድረክ #ፋና #አዲስ\_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ

1 year, 2 months ago

https://youtu.be/tv1kG1Liv9w?si=_E0UGYJ2GV8ZtV3g
ዶ/ር ደረጀ አሰፍ   Fana tv ወጣቱን መታደግ በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ዉይይት ያደረጉበት እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ የሰጡበት ፕሮግራም ቅጅ ነው።
ሙሉ ኘሮግራሙን እሁድ ምሽት በፋና tv ይጠብቁን።

ዶ/ር ደረጀ አሰፍ በአሸተን የአዕምሮ ህክምና ማዕከል የሚገኙ የረጅም አመት ልምድ ያካበቱ የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም የማዕከሉ ዋና ስራ አስኪያጅ ናቸዉ።

እርስዎን ለመርዳት ሁሌም ዝግጁ ናቸው!
?0953-40-41-42
?0116-67-69-79

?ፊጋ ትራፌክ* መብራት* 100ሜ.ር ወደ ጎሮ መንገድ ያገኙናል።

YouTube

ወጣቱን መታደግ!! እሁድ ምሽት ይጠብቁን

#ፋና #አዲስ\_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA\_TV #FANA\_NEWS #ፋና\_ዜና

1 year, 2 months ago
1 year, 3 months ago

Dr Dereje Assefa CEO, MD, Psychiatrist interview with Fana Broadcasting Corporation on Erik Maed Radio ? program at the day of 10th October 2023 World Mental Health Day Celebration the year's theme is Mental health is a universal human right for all people.
In addition to this Dr Dereje Assefa has raised many issues & made brief explanations for inquires regarding any  mental health issue.
Stay ?!!!

ዶ/ር ደረጀ አሰፍ የአለም አዕምሮ ጤና ቀንን በማስመልከት ከ ፋና ብሮድካስቲንግ ሬዲዮ ጋር ያደረጉት ምልልስ በተለይም የ2023 የአዕምሮ ጤና መሰረታዊ የሰብዓዊ መብት ነው በሚል መሪ ቃል የተከበረ መሆኑንም አያይዘው የሰጡት የግንዛቤ ማስጨበጫና በአድማጮቹ የተነሱ ጥያቄዎችን ማብራሪያ የሰጡበት ፕሮግራም ቅጅ ነው።

ዶ/ር ደረጀ አሰፍ በአሸተን የአዕምሮ ህክምና ማዕከል የሚገኙ የረጅም አመት ልምድ ያካበቱ የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም የማዕከሉ ዋና ስራ አስኪያጅ ናቸዉ።

እርስዎን ለመርዳት ሁሌም ዝግጁ ናቸው!
?0116-67-69-79
?0963-26-94-87

?ፊጋ ትራፊክ መብራት 100ሜ.ር ወደ ጎሮ መንገድ ያገኙናል።

1 year, 3 months ago
***?*****አሸተን የአዕምሮ ህክምናና ሪሃብሊቴሽን ስፔሻሊቲ ማዕከል

?**አሸተን የአዕምሮ ህክምናና ሪሃብሊቴሽን ስፔሻሊቲ ማዕከል

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች*?*አጠቃላይ የአዕምሮ ጤና ምርመራ

?የህፃናትና የአዋቂዎች አዕምሮ ህክምና

? የድንገተኛ አዕምሮ ህክምና

?የሱስ ማገገሚያ ህክምና

?‍⚕️የተመላላሽ ህክምና

?የተኝቶ ህክምና

?‍⚕️የሳይኮቴራፒ/ የንግግር ህክምና

?‍?‍?የቤተሰብ ቴራፒ ህክምና

?የንግግርና የቋንቋ ህክምና

?የላብራቶሪ ምርመራ

?የሙዚቃ ህክምና

✍️የስዕል ህክምና

?‍♂️ዬጋ ቴራፒ

?‍⚕️የረጅም አመት ልምድ ባካበቱ የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት ሀኪሞች የ24/7 ቀን ? የአንብላስና የአዕምሮ ጤና እንክብካቤ አገልግሎት ከብቁ ባለሙያዎች ጋር።?Located; Figa Traffic Light 155m on the way to Goro.

?0116-67-69-79
?0963-26-94-87
?0911-40-86-03

1 year, 5 months ago

https://youtu.be/TGtY8THvzoI?si=qKOPu5UqUPKpS_TV

YouTube

እንዴት ቤተሰባችንን እንጠብቅ? የአንድ የቤተሰብ አባል ለአዕምሮ ህመም መጋለጥ የሙሉ ቤተሰቡን ህይወት ሊያቃውስ ይችላል!

ጤናማ አዕምሮ በሌለበት ጤናማ ቤተሰብ ሊኖር አይችልም። ከቤተሰባችን ጋር ጊዜ ሰጥተን ስለአዕምሮ ጤና እንመካከር፣ በአዕምሮ ጤና መቃወስ ውስጥ ያለ አካልን ተገቢውን የባለሙያ እርዳታ እንዲያገኝ በማገዝና ባለማግለል የቤተሰባችንን ደስታ እንጠብቅ! #joinfivegatescampaign #mindthemind #mentalhealthcampaign #mentalhealth #ለሚያስበው እናስብ #mentalhealthawareness…

1 year, 5 months ago

Asheten Psychiatry & Rehabilitation Specialty Center equipped with Psychotherapy Unit which provide various options of Psychotherapeutic interventions relevant to the patients condition.
?Psychotherapy Unit offer Psychological assessment, evaluation, Psychoanalytic Psychotherapy including Individual, Group & Family Therapy for those who come to us with a variety of  emotional difficulties.
Schedule of therapist's Revised
?Asheten 's Psychotherapy Unit Compromised with the most skilled & well experienced  Psychotherapists.

?‍⚕-Eden Hussien(Clinical Psychotherapist)
She is Available Every Tuesday from 4:00am-11:00 am Local time.
?‍⚕-Anteneh Mehari (Clinical Psychotherapist)
He is Available at Every
Thursday 8:00 am - 11:00 am Local time Saturday  2;00pm - 11:00am Local time
?‍⚕-Helina Teshome(Clinical Psychotherapist)
She is available at Every Monday -Wensday 8:00 am-11:00 am Local time
?‍⚕-Siyoum Zewdie (Clinical Psychotherapist, Certified Family Therapist).He's available every Saturday staring from 2:00 pm- 11:00 am Local time.
?0116-67-69-79
?09-63-26-94-87

1 year, 5 months ago

Group Psychotherapy**** is a form of psychotherapy small number of clients meet together under the guidance of one or more professionally trained psychotherapists to help themselves and one another at the same time.

Group Therapy Sessions often involves around 8-12 Clients meets once or twice each week.

*These type of psychotherapy is available a variety of locations including private mental health facilities, centers & clinic's.
*Asheten Health Services Trading P.L.C* offered Group Psychotherapy Service for Esteemed Customers with professionally Trained psychotherapists.***

?Every Saturday at Asheten Psychiatry & RehabilitationSpecialty Center.

Come and visit Us
?0116-67-69-79
?09-63-26-94-87
.
*?sheten Psychiatry & Rehabilitation Speciality Center
?*Figa from Traffic light 100m on the way to Goro

1 year, 5 months ago
Asheten P????????? S????????? ?????? ?0953-40-41-42//0116-67-69-79//0963-26-94-87.
We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 3 weeks, 3 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 months, 1 week ago

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 2 months, 3 weeks ago