★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 1 month, 3 weeks ago
እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።
መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77
# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏
Last updated 3 weeks, 5 days ago
በዚህ ቻናል
⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች
⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች
⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
⚡ውብ የጥበብ ስራዎች
በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ።
#ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።
Last updated 9 months, 3 weeks ago
#ረመዳን_15
.
አላህ #ፆመዉ ከሚራቡትና ከሚጠሙት ሳይሆን #ከሚጠቀሙት ያድርገን።
.
#መልካም_ረመዳን
#ኢንፋቅ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
New post on Tik tok
.
.
https://vm.tiktok.com/ZMMBrwdTD/
TikTok
TikTok · INFAQ MEDIA
Check out INFAQ MEDIA's video.
#50_ቤተሰቦች
#በቋሚነት
.
ልዩ የረመዳን ገጸ በረከት ከኢንፋቅ
ኢንፋቅ የልማት እና መረዳጃ ማህበር በወሎ እና አካባቢዋ የሚገኙ ደጋፊ የሌላቸውን ኡለሞች፣ አዛውንቶች እና አይታሞችን በመርዳት ላይ የሚገኝ ግብረ ሰናይ ማህበር ሲሆን ላለፉት 9 አመታትም ይህንንና መሰል ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል። ታዲያ በነዚህ ጊዜያት የተቸገሩ ወገኖቻችንን እንባ አብሶ በፈገግታ ለመተካት በርካታ በጎ ተግባራትን ያከናወነ ሲሆን በየአመቱ ረመዳንም ያለችግር ጾመው እንዲያፈጥሩ እጅግ ብዙ ቁጥር ላላቸው ቤተሰቦች ያስቤዛ ድጋፍን አበርክቷል። በዘንድሮው ረመዳን ደግሞ በአይነቱ ለየት ባለ መልኩ ጊዜያዊ እርዳታዎችን ከመርዳት አልፎ ለ50 ያክል ቤተሰቦች ቋሚ የስራ እድልን ለመፍጠር እና በዘላቂነት ለማቋቋም እንዲሁም ህይወታቸውን በቋሚነት ለማሻሻል እየሰራ ይገኛል።
ታዲያ እርስዎም የቻሉትን ያክል ለዚህ በጎ ተግባር በማበርከት የወገንዎን ህይወት ከችግር ይታደጉ።
.
"የእርሶ ትንሽ እጅ ለሌሎች ምርኩዝ ናት!"
.
#Hijra_Bank
3102
#CBE
1000454663822
#ZemZem
121050
#Awash_Bank
01410719326500
#Abyssinia_Bank
1112131414
#Dashen_Bank
2901836673011
.
.አድራሻ፦ ደሴ-ፒያሳ, ሰዒድ ያሲን ህንፃ 5ተኛ ፎቅ, ቢሮ ቁጥር 516
- አረብ ገንዳ መስጂድ አንደኛ ፎቅ....በተጨማሪም በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ያገኙናል።
.
#መልካም_ረመዳን
እኛና ረመዳን
New Video 🔥🔥🔥
.
.
https://youtu.be/eYxCt4PQN4Y?si=SHeRqoioKeH6aaHD
YouTube
እኛና ረመዳን || ወንድም ኑሩ አህመድ (አሰድ) || New Islamic Video Ramadan
#ramadan #alibaba #amazon #anniversary #amazonprime #awards #canada #celebration #cermony #aliexpress #australia . Copyright- @infaqmedia4726 #islamic #viral አይመኒታ Ayemenita wollo youtube • Nejah Travel ***🔴*** ለመጀመሪያ ጊዜ ሚስጥሩን ቤተሰቦቿ ፊት የተናገረቸው ነገር ምን ይሆን •…
ከፈለስጢን ህፃናት የተላለፈ መልዕክት
🔥
🔥
#New_Video
#ለያሊ_ኢንፋቅ
#ህቡዕ_ጀንበር
.
https://youtu.be/t48eW-mi1Xc?si=0urxs8DhhIjrGb-f
YouTube
ከፈለስጢን ህፃናት የተላለፈ መልዕክት ||ለያሊ ኢንፋቅ|| #palestine #gaza
. Copyright- @infaqmedia4726 #palestine #gaza #massage #islamic አዲስ አማርኛ ፊልም 2022 • ሰበር ዜና ግርማ የሺጥላ • አዳዲስ ፊልሞች • Ethiopia ቲክቶክ • ebstv worldwde • Balageru Tv • orthodox • ማራኪ ወግ • ሐጅ • ግርማ የሺጥላ ተገደለ አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ 2 ዮኒ ማኛ መሰከረ ሙስሊም ጠልነት አለ | ህፃናቶች…
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 1 month, 3 weeks ago
እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።
መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77
# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏
Last updated 3 weeks, 5 days ago
በዚህ ቻናል
⚡ህይወትን የሚያንፁ የስነ-ልቦና ምክሮች
⚡መሳጭ የፍቅር ታሪኮች እና ወጎች
⚡ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
⚡ውብ የጥበብ ስራዎች
በፅሁፍ እና በድምፅ/Audio ይቀርባሉ።
#ሼር በማድረግ ወዶጅዎን የዚህ የእውቀት እና የጥበብ ድግስ ታዳሚ እንዲሆኑ ይጋብዙ።
Last updated 9 months, 3 weeks ago