ኢንፋቅ የልማትና መረዳጃ ማህበር /ደሴ/

Description
ይህ የኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር Official የቴሌግራም ቻናል ነዉ።
.
More Channels👇
#YouTube
https://youtube.com/channel/UCC2e38urWD-SV244FuSnivg
.
ለአስተያየትዎ ወይም የሚሰሩ ስራዎች ላይ ለመሳተፍ ከፈለጉ_
@Fuadi1
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 3 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 8 months ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month, 2 weeks ago
የደረሰ ሰዉ ምን ያድርግ?

የደረሰ ሰዉ ምን ያድርግ?
የጁምዓ ኩጥባ
የካቲት 7/2017
አረብ ገንዳ መስጂድ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥
https://vm.tiktok.com/ZMknuvtn8/

3 months, 4 weeks ago
.

.
صلُّوا على من أشرَق الْكَوْن بنورِه #ﷺ ?
.
#መልካም_ጁምዓ
#ኢንፋቅ

4 months ago
ብርሀን ፍለጋ ስታማትር ሩህ

ብርሀን ፍለጋ ስታማትር ሩህ
ከጨለማው ሀገር ከአስፈሪው ወጋገን
የዱኒያ ምትሮ
ዙራ መዟዟሮ
ማንጋትም ማደሮ
በኸይር ስራ ላይ ከሆነ መስመሮ
የቀብር ላይ ቤቶ ይሆናል ጡሀራ::

ነይት...ነይት በል ተነስ
ሩህህ ይታደስ
ኢንፋቅ ብለህ ዝለቅ
ጥሪውን አትናቅ
ሚስቃለ ዘረቲን እያለ ከብዶ ነው
የዛን ለታው መጥበቅ::
.
#በፈትሁዲን_ኡመር
#ኢንፋቅ_ዚያራ

4 months ago
ኑ አብረን በኸይር ስራ እንዋል!

ኑ አብረን በኸይር ስራ እንዋል!
.
ነገ #እሁድ_ጠዋት ከ2:00 ጀምሮ በኢንፋቅ የዚያራ ዘርፍ የተዘጋጀ የ #ልብስ_አጠባ ስለሚኖር እርሶም የዚህ ኸይር ስራ አካል በመሆን የአጅር ተካፋይ ይሁኑ።
.
ኑ አብረን በኸይር ስራ እንዋል!
.
#ኢንፋቅ_ዚያራ
#መልካም_ቀን

4 months, 1 week ago
ኑ አብረን በኸይር ስራ እንዋል!

ኑ አብረን በኸይር ስራ እንዋል!
.
የፊታችን #እሁድ_ጠዋት ከ2:00 ጀምሮ በኢንፋቅ የዚያራ ዘርፍ የተዘጋጀ የ #ልብስ_አጠባ ስለሚኖር እርሶም የዚህ ኸይር ስራ አካል በመሆን የአጅር ተካፋይ ይሁኑ።
.
ኑ አብረን በኸይር ስራ እንዋል!
.
#ኢንፋቅ_ዚያራ
#መልካም_ቀን

4 months, 1 week ago
[#ማን\_እየመራ\_ነዉ](?q=%23%E1%88%9B%E1%8A%95_%E1%8A%A5%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%88%AB_%E1%8A%90%E1%8B%89)?

#ማን_እየመራ_ነዉ?
.
#አሸናፊዉ_ማነዉ?
#Who_Is_The_Winner?
?
.
የኢንፋቅ ልማትና መረዳጃ ማህበር ፋይናንስ ዘርፍ ባዘጋጀዉ የአባላት ማስገባት ዉድድር ከ20 አባላት በላይ በማስገባት ታዳጊ #ሙሀመድ_ኢብራሂም ዉድድሩን እየመራ ይገኛል። እርሶም ያስገቡትን የአባላት ብዛት ለማሳወቅ ከታች ያሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ፦
-0914710431
-0940332535
.
NB: በዉጭ ሃገር የሚኖር አንድ አባል እንደ 5 ይቆጠራል።
.
#ሽልማቶች
?
1ኛ ለሚወጣ፦ የ1 ወር Unlimited Internet Package
2ኛ ለሚወጣ፦ የ15 ቀን Unlimited Internet Package
3ኛ ለሚወጣ፦ ሳምንታዊ Unlimited Internet Package
.
ወደ ማህበራችን አባላትን በማስገባት የኸይር ጉዟችን ተካፋይ ያድርጉ እርሶም ይሸለሙ!
.
#ኢንፋቅ_ፋይናንስ

4 months, 1 week ago
የጁምዓ ኹጥባ

የጁምዓ ኹጥባ
በሸይኽ ሀሰን ሃሚዲን
#ደሴ_አረብ_ገንዳ_መስጂድ
.
.
https://youtu.be/C6kaJMOQ33w?si=SXz3PgixZ4ZC0M5s

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 3 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 8 months ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 3 weeks ago