E҉ɱrαɳ | ኢምራን

Description
Advertising
We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc

1 year ago

بسم الله الرحمان الرحيم

[فوضع التوراة عليها ، ثم قال : آمنت بك وبمن أنزلك] سنن ابي داود 4449 ?
ከዚያም ነብዩ እጃቸውን ተውራት ላይ አስቀመጡ እና ባንቺ አንቺንም ባወረደው አመንኩ አሉ

ይህ ሀዲስ በሀዲስ ሊቃዉንቶች ዘንድ ተቀባይነት የለውም
ምክንያቱም በሰነዱ ውስጥ (አህመድ ኢብን ሰኢድ አልመህዳኒ) የሚባል ግለሰብ አለበት ሰውየውም ተቀባይነት የለውም

ለምሳሌ ያክል ኢማሙነሳኢ [ደካማ ነው]¹ በማለት ገልፀውታል

እንዲሁም የህያ ብንመኢን [ደኢፍ] በማለት ገልፀውታል ²

?በመቀጠልም ስለዚህ ሀዲስ ኢብን ሀዝም እንዲህ በማለት አብራርተዋል
قال ابن حزم في الفصل ج1 ص237 : "و أما الخبر بأن النبي عليه السلام أخذ التوراة و قال : "آمنت بما فيك" فخبر مكذوب ، موضوع ، لم يأت قط من طرق فيها خير ، و لسنا نستحل الكلام في الباطل لو صح ، فهو من التكلف الذي نهينا عنه ، كما لا يحل توهين الحق ، و لا الاعتراض فيه

[ነብዩ እጃቸውን ተውራት ላይ አስቀመጡ እና ባንቺ አንቺንም ባወረደው አመንኩ የሚለው ዘገባ በነብዩ ላይ የተዋሸ እና መውዱእ ነው
በትክክለኛም መንገድ አልመጣም .......]

ሀዲሱ ትክክል ብለን ብንወስደው ራሱ
ሀዲሱ ስለ ውግራት ህግ ነው የሚያወራው

በዚያን ጊዜ በነገረዉ መፀሀፍ ራሱ ህጉ ተገኝቶ ነበር
ስለዚህ ነብያችን ባንቺ አመንኩ ሲሉ በተበረዘው መፀሀፍ ስለተገኘው ህግ እሱም ስለ ውግራት ህግ ነዉ

መፀሀፉ እንደተበረዘ መልክተኛው በማያሻማ ቃል እንዲህ ይላሉ

?الويل جبل في النار . وهو الذي أنزل في اليهود ; لأنهم حرفوا التوراة ، زادوا فيها ما أحبوا ، ومحوا منها ما يكرهون ، ومحوا اسم محمد صلى الله عليه وسلم من التوراة . ولذلك غضب الله عليهم³
[ ?ወይል ማለት በጀሀነም ያለ ተራራ ነው እሱም ለ አይሁዳዊያን የተዘጋጀ ነው
ምክንያቱም ተውራትን ስለበረዙ የፈለጉትን ስለ ጨመሩ የሚጠሉትንም ስለ አጠፋ ........³]

-----------------------------------------------
[1] አልዋፉ የልዋፉያት ቅፅ 1 ገፅ 241
[2]አዱአፉእ ቅፅ 1 ገፅ 344
[3] ተፍሲር ኢብን ከሲር ቅፅ 1 ገፅ 183

✍️E҉ɱrαɳ
https://t.me/emransud

We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc