Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp

Description
🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች
💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት
📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች
💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን
📙መፅሃፍቶች
🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ቻናል

📨ሃሳብና ኣስተያየት @Philemona7 ወይ @ETCONpBOT ፃፉልን

📌ጨረታ ና ስራ @ETCONpWORK
📃 ለ መወያያ @COTMp
📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ @ETCONpDigitalLibrary_Bot
Advertising
We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 5 days, 7 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 1 month, 3 weeks ago

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 2 months ago

4 months, 2 weeks ago

BATCODA- Technical specification

https://t.me/ETCONpWORK

@etconp

4 months, 2 weeks ago
4 months, 3 weeks ago
4 months, 4 weeks ago
4 months, 4 weeks ago

?የመንገድ ደህንነት

?ከፍተኛ መዋዕለ ነዋይ የሚፈስበት የመንገድ ሃብት የሚጠበቅበትን አገልግሎት እንዲሰጥ ተገቢ ጥበቃ እና እንክብካቤ ያስፈልገዋል፡፡

ይህን ተግባር መፈጸም  የሁላችንም ኃላፊነት እንደሆነ የሚዘነጋ ጉዳይ አይደለም።

መንገዶችን ለብልሽት ከሚዳርጉ ምክንያቶች አንዱና ዋነኛው ከተፈቀደው ክብደት በላይ በመጫን መጓዝ (Axels load) ነው ።

በዚህም ረገድ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች ከባድ ጭነትን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ  ሚዛን ጣቢያዎችን በማቋቋም እንደሚሰራ ይታወቃል።

የተሽከርካሪዎችን ክብደት የመቆጣጠር ዋና አላማ በመንገዶች ላይ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች ከተፈቀደላቸዉ የአክስል ክብደት መጠን በላይ ጭነዉ በከፍተኛ ወጪ የተገነቡ የመንገድ አዉታሮች ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ የመከላከል እንዲሁም መንገዶች እና ድልድዮች ሳይበላሹ በዲዛይኑ መሰረት አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ ማድረግ ነዉ፡፡

በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ የሚዛን ጣቢያዎች እና መገኛ ቦታቸው፡-
14 ሚዛን ጣቢያዎች በተለያዩ ቦታዎቸ ተቋቁመው አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ሲሆን ፣ መገኛ አካባቢያቸውም፡- ሞጆ ፣ ሆሎታ ፣ ሱሉልታ ፣ ሠንዳፋ ፣ ዲማ (ሰበታ) ፣ ጂማ ፣ ሻሸመኔ ፣ አዋሽ ፣ ሠመራ ፣ደንገጎ ፣ ኮምቦልቻ ፣ ጢቅ (ደጀን) ፣ወረታ ፣ ኩይሓ (መቀሌ) ናቸው።
በተለይም የአዋሽ 7 እና የሠመራ የሚዛን ጣቢያዎች ከፍተኛ የሆነ የወጪ እና ገቢ ንግድን ያስተናግዳሉ ይህ መስመር ከባባድ መኪኖች ከጅቡቲ ወደ መሃል ሀገር የሚመላለሱበት እና በቀን ውስጥ በርካታ ተሽከርካሪዎችን የሚያስተናግድ ዋና አውራ ጎዳና ነው። 

በመስመሩ ከተፈቀደው መጠን በላይ በመጫን የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች የሚስተዋሉ በመሆኑ መንገዱ ለከፍተኛ ጉዳት እየተዳረገ ይገኛል፡፡

ይህንን ክፍተት ለመዝጋት ትርፍ የጫነ ተሽከርካሪ ጉዞውን መቀጠል የሚችለው ለጫነው ትርፍ ጭነት ተገቢውን የቅጣት ክፍያ ከከፈለ በኋላ ትርፉን እንዲያራግፍ አሊያም በሌላ ተሽከርካሪ ጭኖ እንዲወስድ ህጉ ይደነግጋል፡፡ 

?ለእያንዳንዱ አክስል የሚፈቀድ የክብደት መጠን

I. የነጠላ አክስል (Axle) ሁለት ወይም ሶስት ጎማዎች የተገጠሙለት ተሽከርካሪ የፊት እና የኋላ የአክስል (Axle) ክፍሎች ጠቅላላ የክብደት መጠን የሚከተለዉ ነዉ፡-

ሀ) የፊት አክስል (የመሪ አክስል) Steering Axle የማይፈቀድ የክብደት መጠን ከ7.7 ቶን (77 ኩንታል) የበለጠ እንደሆነ ፤  

ለ) ከመሪዉ አክስል (Steering Axle) ዉጪ ሆኖ ነጠላ ጎማ የተገጠመለት ተሸከርካሪ ከሆነ ጠቅላላ ክብደቱ ከ8 ቶን (80 ኩንታል) የበለጠ እንደሆነ ነዉ፡፡  

ሐ) የኃላዉ የአክስል ክፍል አራት ጎማዎች የተገጠሙለት ከሆነ የአክስል ክብደቱ ከ10 ቶን (100 ኩንታል) የበለጠ እንደሆነ ነዉ፡፡  

II. የተሸከርካሪዉ የአክስል ክፍል ባለ ሁለት (Tandem Axle Unit) ወይም ባለሶስት (Tri-dem axle) ሲሆን ፣ ለተሽከርካሪዉ የማይፈቀድ የአክስል (Axle) የክብደት መጠን እንደሚከተለዉ ነዉ፡-  

ሀ) የጥንድ አክስል (Steering Tandem Axle) ክብደት ሳይጨምር ጠቅላላ የኋላ የአክስል ክብደቱ በአንድ ላይ ተደምሮ ከ18 ቶን (180 ኩንታል) የበለጠ እንደሆነ ነዉ፡፡

⭐️በመሆኑም ሁሉም የተሽከርካሪ ባለንብረቶችና አሽከርካሪዎች እንዲሁም የመንገድ ተጠቃሚዎች ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጋር በመተባበር ከፍተኛ የሃገር ሃብት የፈሰሰበትን የመንገድ መሰረተ ልማት ለመጠበቅ በሚደረገው ጥረት የበኩላችሁን ድርሻ እንድትወጡ ለማሳሰብ እንወዳለን።

Via ERA

@etconp

4 months, 4 weeks ago

?Structural failures in construction can have various causes, ranging from design flaws to material defects and construction errors. Here are some common causes of construction structural failures:

  1. Poor Design: Inadequate structural analysis, underestimation of loads, improper dimensioning of members, or flawed design calculations can lead to structural failure.

  2. Material Defects: The use of substandard or defective materials, including poor quality concrete, steel, or other building materials, can compromise the structural integrity of a building.

  3. Construction Errors: Mistakes made during the construction phase, such as poor workmanship, inadequate supervision, improper sequencing of construction activities, or deviations from the design specifications, can weaken the structure.

  4. Foundation Issues: Problems with the foundation, such as poor soil conditions, inadequate site investigation, improper foundation design, or incorrect construction techniques, can result in structural failure.

  5. Natural Disasters: Events such as earthquakes, hurricanes, floods, or other natural disasters can exceed the structure's design capacity and lead to collapse.

  6. Overloading: Excessive loading beyond the structure's capacity, whether due to occupancy changes, additional equipment, or storage of heavy materials, can cause structural failure.

  7. Corrosion: The deterioration of structural elements due to corrosion, especially in coastal areas or environments with high humidity, can weaken the structure over time.

  8. Aging Infrastructure: Old structures may deteriorate over time due to wear and tear, lack of maintenance, or inadequate rehabilitation and repair efforts.

  9. Fire Damage: Fires can weaken structural elements, compromising their load-bearing capacity and leading to collapse.

  10. Improper Maintenance: Neglecting regular maintenance, inspections, and repairs can allow structural issues to worsen over time, eventually leading to failure.

  11. Vibration or Impact: Continuous vibration from machinery, nearby construction activities, or impact from vehicles or heavy equipment can weaken structural elements and cause failure.

  12. Poor Welding or Joint Design: Improper welding techniques or inadequate joint design in steel structures can lead to weak connections and potential failure under load.

  13. Settlement: Differential settlement in the foundation, where different parts of the structure settle at different rates, can cause stress and structural failure.

?To prevent structural failures, it is crucial to ensure proper design, quality materials, skilled construction practices, regular maintenance, and adherence to safety standards and building codes throughout the lifespan of a structure.

@etconp

7 months, 2 weeks ago

ETCONP TRIVIA #6 As we all know the strength of concrete has many factors one of thr factor that affects the strength of concrete is W/C( water cement ratio) ... NOW my question is what happens is W/C is lesser ? What happens if W/C is higher ? #share for…

WhatsApp.com

ETCONP | WhatsApp Channel

ETCONP WhatsApp Channel. Ethiopian construction work professionals. 0 followers

7 months, 2 weeks ago

ETCONP TRIVIA #6

As we all know the strength of concrete has many factors one of thr factor that affects the strength of concrete is W/C( water cement ratio) ... NOW my question is what happens is W/C is lesser ? What happens if W/C is higher ?

#share for content like this

Follow us on ???????????

WhatsApp channel :- https://whatsapp.com/channel/0029VafkZEJ7dmefGtvKWL2C

Telegram:- https://t.me/ETCONp

YouTube:- https://www.youtube.com/@ETHIOCONp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/

X formerly (Twitter):- https://x.com/etconpc?s=21&t=_pdndPJF1qt6WZkNGOtqCg

WhatsApp.com

ETCONP | WhatsApp Channel

ETCONP WhatsApp Channel. Ethiopian construction work professionals. 0 followers

7 months, 2 weeks ago

?በግንባታ ላይ ያሉ የመስኖ ፕሮጀክቶች
ለማጠናቀቅ ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ይጠይቃሉ

?ፕሮጀክቶቹ ሲጠናቀቁ ግማሽ ሚሊዮን ሄክታር ማልማት ያስችላሉ ተብሏል

?በግንባታ ላይ የሚገኙ የመስኖ ፕሮጀክቶች ሙሉ በሙሉ ሲጠናቀቁ ግማሽ ሚሊዮን ሄክታር የሚጠጋ መሬት ማልማት እንደሚያስችሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

?የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ብዙነህ ቶልቻ እንደገለጹት፤ የ28 መካከለኛና የሰፋፊ የመስኖ መሠረተ ልማት ግንባታ እየተከነወነ ሲሆን በተጨማሪ የ25 መስኖ ልማት ፕሮጀክት የጥናትና ዲዛይን ሥራዎች ሂደት ላይ ናቸው።

ፕሮጀክቶቹን ሙሉ በሙሉ ለማጠናቀቅም አሁን ባለው የገበያ ዋጋ 100 ቢሊዮን ብር ወጪ ይጠይቃሉ ሲሉ አቶ ብዙነህ አመላክተዋል።

❇️ባለፉት ዘጠኝ ወራት ጥናትና ዲዛይን ላይ ከሚገኙ ፕሮጀክቶች ውስጥ የሦስት ፕሮጀክቶች ጥናት ዲዛይን ተጠናቋል ያሉት አቶ ብዙነህ፤ በተጨማሪ የሁለት ፕሮጀክቶች ጥናትና ዲዛይን ሥራቸው በተያዘው ዓመት መጨረሻ ላይ ሊጠናቀቅ እንደሚችል ጠቁመዋል።

?በፀጥታ ችግር ምክንያት ግንባታቸው የተስተጓጎሉ ፕሮጀክቶች መኖራቸውን ጠቅሰው፤ በተለያዩ ችግሮች የበለስ መስኖ ልማት ፐሮጀክት ጥናትና ዲዛይን ሥራ አፈጻጸም 30 በመቶ እንዲሁም የጎርጎራ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የጥናትና ዲዛይን ሥራም 57 በመቶ ላይ ቆሟል ብለዋል፡፡

በአጠቃላይ በፀጥታና በሌሎችም ጉዳዮች ምክንያት የዘጠኝ ፕሮጀክቶች ጥናት ዲዛይን ሥራ ተስተጓጉሏል ሲሉ ገልጸዋል።

በግንባታ ሂደት ላይ ከሚገኙ ፕሮጀክቶች መካካል ከጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ አንገር፣ የላይኛው ጉደር፣ ካዛና የላይኛው ርብ ግድብን ጨምሮ ስምንት ፕሮጀክች ላይ መስተጓጎል ማጋጠሙን አስረድተዋል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሚገኙ ሁለት ፕሮጀክቶች በተቋራጩ ድክመት የተነሳ በመዘግየታቸው ለሌላ ተቋራጭ ተሰጥተው ሥራው ለማከናወን በሂደት ላይ ይገኛል ብለዋል፡፡

አቶ ብዙነህ እንዳስታወቁት፤ ስምንት የመስኖ ልማት ግንባታ ፕሮጀክቶች በጥሩ አፈጻጸም ላይ መሆናቸውን ጠቅሰው፤ በጥሩ አፈጻጸም ላይ ከሚገኙ ፕሮጀክቶች አንዱ የታችኛው ርብ መስኖ ግድብ ይጠቀሳል፤ አፈጻጸሙ ከ92 በመቶ በላይ ደርሷል፡፡

የመስኖ ግድቡ ግንባታ ሥራ በዚህ በጀት ዓመት መጨረሻ አልያም በቀጣዩ በጀት ዓመት መጀመሪያ ላይ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል ሲሉ ጠቁመዋል።

በሁለት ሎት ተከፍሎ እየተገነባ የሚገኘው የወልመል የመስኖ ልማትም ፕሮጀክትም ሌላኛው ጥሩ አፈጻጸም የታየበት ፕሮጀክት መሆኑን አንስተው፤ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በግድቡ አማካኝነት ሰባት ሺህ ሄክታር መሬት ይለማል ተብሎ ይጠበቃል ብለዋል፡፡

በበጀት ዓመቱ 13 የመስኖ ፕሮጀክቶችን በከፊል ሥራ ለማስጀመር ታቅዶ ሲሠራ መቆየቱን አስታውሰው፤ በዚህም 29 ሺህ 970 ሄክታር መሬት ማልማት የሚያስችል አቅም ለመፍጠር ሲሠራ እንደነበር ተናግረዋል።

በበጀት ዓመቱ ዘጠነኛው ወር ድረስ 35 ሺህ 700 ሄክታር መሬት ማልማት የሚያስችል አቅም መፈጠሩንም ገልጸዋል።

@etconp

7 months, 2 weeks ago
***?***Iconic Tower ይባላል ፤ በአፍሪካ ረጅሙ …

?Iconic Tower ይባላል ፤ በአፍሪካ ረጅሙ ሰማይ ጠቀስ ሕንፃ ነው ፤ ቁመት 400 ሜትር ሲሆን፣ 77 ወለሎች አሉት።

?ጠቅላላ የወለሎቹ ስፋት ደግሞ 250 ሺህ ስኩዌር ሜትር ነው።

✳️ይህ ሕንፃ በግብጽ ከዋና ከተማዋ ካይሮ ወጣ ብሎ ከተገነባው አዲሱ የአስተዳደር ዋና ከተማ ውስጥ ከተገነቡ 20 ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች ውስጥ አንዱ ሲሆን፣ በአመዛኙ የቢሮ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑ ታውቋል።

@etconp

We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 5 days, 7 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 1 month, 3 weeks ago

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 2 months ago