DBC - Inspire

Description
የ DBCTUBE አንዱ ቻናል ሲሆን በውስጥም አስተማሪ ፣ማካሪ ፣ አነቃቂ ዝግጅቶች ይቀራብበታል

በተጨማሪም ፦ @DBCTUBE @DBCTUBE_1 @DBCTUBE_2
@DBCTUBE_5 @DBCTUBE_6 @DBCTUBE_7
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks, 1 day ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 2 days ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago

3 months, 1 week ago

**ውሻ በሰፈሩ አምበሳ ነው

አምበሳ ግን ሁሌም አምበሳ ነው man**

3 months, 1 week ago

*🧤* መሬትን ስትረግጣት ታሰምጠኝ ይሆን አንድ ነገር ታደርገኝ ይሆን ብለህ አትረግጣትም፤ አምነህ ነው ምትራመድባት፤ ታዲያ መሬትን የፈጠረውን ፈጣሪ ምን ያህል ታምነዋለህ?

🧤 አንድ ነገር አስተውል 🤔 እውቀት ከሞላው እምነት የሞላው ይበልጣል።

🧤 ዳዊት ጎልያድን እንዲጥለው ያደረገው ጉልበቱ አይደለም!

🧤 የሆነ ነገር ጀምረህ የምታቆመው እኮ እምነት ስለሌለህ ነው፤ ነገሮች ባልፈለከው መንገድ ሲሄዱ አይ ይሄ ነገር ለኔ አይሆንም ብለህ ታቆማለህ። ለምን? ስለማታምን ነዋ!**

3 months, 1 week ago

*👉* 'Jim Rohn ' የሚባል ታዋቂ ደራሲ ፣ ሞቲቬሽናል ተናጋሪ እና ሚሊየነር እንዲ ይላል ከስራህ በላይ ራስህ ላይ ጠንክረህ ስራ ( Work Harder on Yourself , than you do on your job).
   ምክንያቱም አለም ላይ ያለ ማንኛውም ነገር ተለዋዋጭ ነው አሁን ላይ ያለህ ገንዘብ ፣ ዝና ፣ ክብር ፣ ሥልጣን ነገ አብሮህ ላይሆን ይችላል ያኔ ራስህ ላይ እና ራስህ ላይ ከሰራህ ብቻ ነው እንደገና ማንሰራራት የምትችለው።

          ራስህ ላይ ጠንክረህ ስራ

ጠንክረህ :- አንብብ ፣ ስፖርት ስራ ፣ መማር ያለብህን ተማር ፣ መጠየቅ ያለብህን ጠይቅ ፤ ጠቢብ ሁን**

💧ㅤ   🟡ㅤ         ⌲       🔕        
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ  ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ

𝙼𝙾𝚁𝙴
የቅልድ እልፍኝ | ሰለ ፍቅር | አደይ

3 months, 1 week ago

**ይቅርታ መጠየቅ አቁሚ!
    ፨፨፨፨፨//////////፨፨፨፨፨

.....*✍️*ስለ ማንነትሽ ይቅርታ መጠየቅ አቁሚ፤ ስለ አስተሳሰብሽ፣ ስለ እይታዎችሽ፣ ስለ አቋምሽ አንገት መድፋት አቂሚ፤ እራስሽን ስለመሆንሽ፣ የተለየ ምርጫ ስለ መምረጥሽ፣ በተለየ አኳሃን ስለ መራመድሽ፣ ስለ ተለየው የህይወት ትርጉምሽ፣ የህይወት አረዳድሽ ይቅርታ መጠየቅ አቁሚ። ማንም በማንነትሽ፣ በአስተሳሰብሽ፣ በምርጫዎችሽ፣ በእይያዎችሽ የመውቀስ መብት የለውም። ከፍርድ ለማምለጥ፣ ከጥላቻ ለመራቅ፣ ከመኮነን ለመሸሽ ያላመንሽበትን፣ ያልተመቸሽን፣ ያልወደድሽውን ተግባር የመፈፀም ግዴታ የለብሽም። ይቅርታ የምትጠይቂው ለስህተትሽ እንጂ ለማንነትሽ አይደለም፤ ለጥፋትሽ እንጂ ለአንቺነትሽ አይደለም።
...አምነሽ የተቀበልሽው የገዛ ማንነትሽ የሃፍረት ምልክት፣ ለአንገት መድፋትሽ መንስዔ ሳይሆን የኩራትሽና አንገትሽን ቀና የማድረግሽ ምክንያት ነው። የማንም ያልሆነ፣ የእራስሽ ብቻ የሆነ፣ አንቺነትሽን የሚገልጥ፣ ለተመካችሽና ለአስተዋይነትሽ መለያ የሆነ የሰውነት አቋም አንዲሁም የፀና የአመለካከትና የእሳቤ አቋም አለሽ።

....ይህ አቋም የሚያኮራ እንጂ የሚሸማቅቅ አይደለም፤ የሚያስደስት እንጂ የሚያሳዝን አይደለም፤ ቀና የሚያደርግ እንጂ አንገት የሚያስደፋ አይደለም።

......💚💛ክብርሽንና ማንነትሽን አስከብሪ..💚💛.!!!!**

💧ㅤ   🟡ㅤ         ⌲       🔕        
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ  ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ

𝙼𝙾𝚁𝙴
የቅልድ እልፍኝ | ሰለ ፍቅር | አደይ

3 months, 2 weeks ago

**እውነተኛ ፍቅር መሰጠትን እንጂ ስጦታን አይናፍቅም!

ፍቅረኛሞች፣ እጮኛሞችና ባለትዳሮች፣ ለፍቅረኛችሁ ከምትሰጡት ስጦታ እጅግ የላቀውና እውነተኛው ራሳችሁን የመስጠታችሁ ሁኔታ እንደሆነ አትዘንጉ፡፡ ለምናፈቅረው ሰው ምንም አይነት ስጦታ ከመስጠታችን በፊት በመጀመሪያ መስጠት ያለብን ራሳችንን ነው፡፡

ራስን መስጠት ማለት . . .
ጥራት ያለውንና በቂ የሆነን ጊዜን ማሳለፍ፣ ድብቅ ባለመሆን ማንነትንና ስሜትን ማሳየት፣ በተፈለግን ጊዜ ሁሉ ለመገኘት ዝግጁ መሆን፣ ሲናገሩ እስከሚጨርሱ ድረስ ማድመጥ፣ በችግራቸው ጊዜ አብሮነትን ማሳየት፣ አንዳንድ ጊዜ ለችግራቸው የሚፈልጉት መልስና መፍትሄን ሳይሆን የእኛን አድማጭነትና አብሮነት ብቻ እንደሆነ ማወቅ፣ ከማንም ሰውም ሆነ ስራ በበለጠ ሁኔታ እነሱን ማስቀደም . . . ፡፡

አንድን ሰው ሙሉ ለሙሉ ሳናፈቅረው ስጦታ ልንሰጠው እንችላለን፡፡ አንድን ሰው ሙሉ ለሙሉ ሳናፈቅረው ግን ራሳችንን ልንሰጠው አንችልም፡፡ ከላይ በተጠቀሰው አውድ መሰረት ለአንድ ሰው ራሳችንን ከሰጠን ሌሎች ስጦታዎችን መስጠትም ሆነ መቀበል እጅግ ቀላል፣ አስደሳችና ሙሉ ይሆናል፡፡

ፍቅረኛሞችና እጮኛሞች ከአንድ ሰው ጋር ያላችሁን ፍቅር እውነተኛነት በስጦታ አትመዝኑት፡፡

ባለትዳሮች፣ በቃል-ኪዳን የተጣመራችሁት አጋራችሁ የእናንተን ነገር ከመፈለጉ በፊትና በበለጠ ሁኔታ እናንተን እንደሚፈልጋችሁ አትዘንጉ፡፡**

💧ㅤ   🟡ㅤ         ⌲       🔕        
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ  ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ

𝙼𝙾𝚁𝙴
የቅልድ እልፍኝ | ሰለ ፍቅር | አደይ

4 months, 2 weeks ago

*💙*እነሆ፥ለህዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ የምስራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኅኒት እርሱ ክርስቶስ ተወልዶላችኋልና። *❤️‍🔥*🟥**ሉቃስ፦፪፥፲ -፲፩*🔹*🔹*🔹*🔹*🔹*🔹*🔹*🔹*🔹*🔹* *ሠማይና ምድር የማይወስነውን አምላክ በድንግል ማርያም ማህጸን ተወሰነ።
እንኳን ለ፳፻፲፮ ዓ.ም ለጌታችን ለመድኅኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ገና በሠላም አደረሳችሁ፤አደረሰን።በዓሉ የሠላምና የእርቅ ይሁንላችሁ፤ይሁልን።
*🔹*ቤዛ ኹሉ ዓለም ዮም ተወልደ*🔺*🔸* *መልካም የልደት በዓል!*🔸*Ayyaana Qillee gaarii!*🔸*ርሑስ በዓል ልደት!*🔸*Merry Christmas!

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ᴅʙᴄ ᴛᴜʙᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ

5 months ago

**ከአምስት አመት በኋላ!

•  የዛሬ አምስት አመት በዙሪያችሁ የሚኖሯችሁን አልሚ ወይም አጥፊ ጓደኞች የሚወስነው ዛሬ ያዳበራችሁት አመለካከት ነው፡፡

•  የዛሬ አምስት አመት የሚኖራችሁን የፍቅር ወይም የትዳር ግንኙነት አይነት የሚወስነው የዛሬ ወዳጅነት ምርጫችሁ ነው፡፡

•  የዛሬ አምስት አመት የሚኖራችሁን እውቀት የሚወስነው ዛሬ የምታነቧቸው መጻሕፍትና የምትወስዷቸው ስልጠኛዎች ናቸው፡፡

•  የዛሬ አምስት አመት የምትገቡበትን አዲስ የሕይወት ምእራፍ የሚወስነው ዛሬ ለማድረግ የቆረጣችሁት ለውጥ ነው፡፡

•  የዛሬ አምስት አመት የምትኖሩትን የኑሮ ጥራት የሚወስነው ዛሬ ያዳበራችሁት ልማድ ነው፡፡

ጥራት ያለው ሕይወት በአንድ ጀንበር አይመጣም፡፡ በአንድ ጀንበር ብቅ ያለ ነገር ካለም ደግሞ በአንድ ጀንበር ጥልቅ ማለቱ ስለማይቀር ጥራትን ዛሬ ጀምረውና በምንም ነገር እንደማይቀለበስ ሆኖ እንዲበቅል ጊዜ ስጠው፡፡

1.  የሕይወታችሁን ዋነኛ ራእይና ዓላማ ለይታችሁ እወቁ፡፡

2.  የምትመጧቸውን ጓደኞችም ሆኑ የምትውሉበትን ቦታ ከዚያ ዓላማ አንጻር ቃኙት፡፡

3.  አብዛኛው አእምሯችሁን የምትመግቡት አመለካከትም ሆነ የእውቀት ዘርፍ ከዋና ዓላማችሁ አንጻር አድርጉት፡፡

4.  የየቀን ልምምዳችሁንና ልማዳችሁን ከዋናው ዓላማችሁ አንጻር ቃኙት፡፡**

❍⌇─➭𝕋𝕙𝕒𝕟𝕜 𝕪𝕠𝕦 𝕗𝕠𝕣 𝕛𝕠𝕚𝕟𝕚𝕟𝕘 𝕦𝕤 : ๑ ˚‌۪۪‌◌

‌۪۪‌◌ m᥆rᥱ ᥙ⍴ძᥲ𝗍ᥱ ⍴ᥣᥲᥴᥱ ᥎іsі𝗍:
╭──────༺♡༻──────────╮
ᴅʙᴄ ᴛᴜʙᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ || ᴅʙᴄ - ɢɪᴛ'ɪᴍ
        ⧼⧼⧼ᴅʙᴄ - ʟᴇʙᴇᴡᴇʟᴅ⧽⧽⧽
የቅልድ እልፍኝ || ሰለ ፍቅር || አደይ  
╰──────༺♡༻──────────╯

5 months ago

ያለመግባባታችን ትልቁ መንስኤ
የምናዳምጠው ለመረዳት ሳይሆን
መልስ ለመስጠት ስለሆነ ነው።
#መልካም_ምሽት_አላቪው_React_ምታረጉ

❍⌇─➭𝕋𝕙𝕒𝕟𝕜 𝕪𝕠𝕦 𝕗𝕠𝕣 𝕛𝕠𝕚𝕟𝕚𝕟𝕘 𝕦𝕤 : ๑ ˚‌۪۪‌◌

‌۪۪‌◌ m᥆rᥱ ᥙ⍴ძᥲ𝗍ᥱ ⍴ᥣᥲᥴᥱ ᥎іsі𝗍:
╭──────༺♡༻──────────╮
ᴅʙᴄ ᴛᴜʙᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ || ᴅʙᴄ - ɢɪᴛ'ɪᴍ
        ⧼⧼⧼ᴅʙᴄ - ʟᴇʙᴇᴡᴇʟᴅ⧽⧽⧽
የቅልድ እልፍኝ || ሰለ ፍቅር || አደይ  
╰──────༺♡༻──────────╯

5 months ago

#ያለህ_አማራጭ_ፊት_ለፊት_መግጠም_ብቻ_ነው

ምክር እና ቡጢ ለሰጭው ቀላል ነው ሚባል አባባል እለ ፡ነገር ግን ተስፋ ቆርጠህ ምታገኘው ነገር አለ?ራስህ ሱስ በመዝፈቅ ምን ታተርፍለህ?ፈጣሪህ በማረርስ ምትቀይረው አለ?ስለዚ ያለህ አማራጭ ራስህን አጠንክረህ ወደፊት መግፋት ብቻ ነው ተሳካም አልተሳካም ራኢ ያለው ሰው ሁን፡፡በተስፍ መቁሮጥ ሚገኝ ነገር ቢኖር ኑሮ ችግር አልነበረውም ሁላችንም ተስፍ እንቆርጥ ነበር፡፡ግን ቢያንስ ትግስተኛ ከሆንክ ትልቅ ተስፋ አለህ ፡ተስፋ አለህ ማለት ደግሞ ደስተኛ ነህ ማለት ነው ፡ስለዚ ያለህ አማራጭ ራስህን አጠንክረህ ወደፊት መግፋት ብቻ ነው ፡፡#መልካም_ቀን *🥰***

❍⌇─➭𝕋𝕙𝕒𝕟𝕜 𝕪𝕠𝕦 𝕗𝕠𝕣 𝕛𝕠𝕚𝕟𝕚𝕟𝕘 𝕦𝕤 : ๑ ˚‌۪۪‌◌

‌۪۪‌◌ m᥆rᥱ ᥙ⍴ძᥲ𝗍ᥱ ⍴ᥣᥲᥴᥱ ᥎іsі𝗍:
╭──────༺♡༻──────────╮
ᴅʙᴄ ᴛᴜʙᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ || ᴅʙᴄ - ɢɪᴛ'ɪᴍ
        ⧼⧼⧼ᴅʙᴄ - ʟᴇʙᴇᴡᴇʟᴅ⧽⧽⧽
የቅልድ እልፍኝ || ሰለ ፍቅር || አደይ  
╰──────༺♡༻──────────╯

5 months ago

┉┉✽‌»‌🌹🌹 ✽‌┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┉
  ‍ 🤦‍♂️👯‍♀️✏️.....ሞክሼዎቹ ✏️...🤦‍♂️👯‍♀️

┉┉✽‌»‌🌹🌹 ✽‌┉✽‌»‌💐🌹»‌✽‌┉┉┉

ተከታታይ ልብ ወለድ ፡፡
ዛሬ ምሽት 12:00 ላይ ክፍል 1 እንዲውም #ክፍል2 2:00 ይዘን እንመጣለን!!!
✍️http://t.me/dbctube_2 ✍️

❍⌇─➭𝕋𝕙𝕒𝕟𝕜 𝕪𝕠𝕦 𝕗𝕠𝕣 𝕛𝕠𝕚𝕟𝕚𝕟𝕘 𝕦𝕤 : ๑ ˚‌۪۪‌◌

‌۪۪‌◌ m᥆rᥱ ᥙ⍴ძᥲ𝗍ᥱ ⍴ᥣᥲᥴᥱ ᥎іsі𝗍:
╭──────༺♡༻──────────╮
ᴅʙᴄ ᴛᴜʙᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ || ᴅʙᴄ - ɢɪᴛ'ɪᴍ
        ⧼⧼⧼ᴅʙᴄ - ʟᴇʙᴇᴡᴇʟᴅ⧽⧽⧽
የቅልድ እልፍኝ || ሰለ ፍቅር || አደይ  
╰──────༺♡༻──────────╯

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks, 1 day ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 2 days ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago