★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 2 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
ምርጥ bot ይዘንላችሁ መጣን ከ HAMSTER KOMPAT ከ TAPSWAP በፊት ምትሰሩበት በአንድ TASK 1.2$ የሚሰጥ ክፍያውንም በ12 ሰአት ውስጥ የማሰጥ ነው LINK ?
? https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=1409148321
**ውሻ በሰፈሩ አምበሳ ነው
አምበሳ ግን ሁሌም አምበሳ ነው man**
*?* መሬትን ስትረግጣት ታሰምጠኝ ይሆን አንድ ነገር ታደርገኝ ይሆን ብለህ አትረግጣትም፤ አምነህ ነው ምትራመድባት፤ ታዲያ መሬትን የፈጠረውን ፈጣሪ ምን ያህል ታምነዋለህ?
? አንድ ነገር አስተውል ? እውቀት ከሞላው እምነት የሞላው ይበልጣል።
? ዳዊት ጎልያድን እንዲጥለው ያደረገው ጉልበቱ አይደለም!
? የሆነ ነገር ጀምረህ የምታቆመው እኮ እምነት ስለሌለህ ነው፤ ነገሮች ባልፈለከው መንገድ ሲሄዱ አይ ይሄ ነገር ለኔ አይሆንም ብለህ ታቆማለህ። ለምን? ስለማታምን ነዋ!**
*?* 'Jim Rohn ' የሚባል ታዋቂ ደራሲ ፣ ሞቲቬሽናል ተናጋሪ እና ሚሊየነር እንዲ ይላል ከስራህ በላይ ራስህ ላይ ጠንክረህ ስራ ( Work Harder on Yourself , than you do on your job).
ምክንያቱም አለም ላይ ያለ ማንኛውም ነገር ተለዋዋጭ ነው አሁን ላይ ያለህ ገንዘብ ፣ ዝና ፣ ክብር ፣ ሥልጣን ነገ አብሮህ ላይሆን ይችላል ያኔ ራስህ ላይ እና ራስህ ላይ ከሰራህ ብቻ ነው እንደገና ማንሰራራት የምትችለው።
ራስህ ላይ ጠንክረህ ስራ
ጠንክረህ :- አንብብ ፣ ስፖርት ስራ ፣ መማር ያለብህን ተማር ፣ መጠየቅ ያለብህን ጠይቅ ፤ ጠቢብ ሁን**
?ㅤ ?ㅤ ⌲ ?
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
**ይቅርታ መጠየቅ አቁሚ!
፨፨፨፨፨//////////፨፨፨፨፨
.....*✍️*ስለ ማንነትሽ ይቅርታ መጠየቅ አቁሚ፤ ስለ አስተሳሰብሽ፣ ስለ እይታዎችሽ፣ ስለ አቋምሽ አንገት መድፋት አቂሚ፤ እራስሽን ስለመሆንሽ፣ የተለየ ምርጫ ስለ መምረጥሽ፣ በተለየ አኳሃን ስለ መራመድሽ፣ ስለ ተለየው የህይወት ትርጉምሽ፣ የህይወት አረዳድሽ ይቅርታ መጠየቅ አቁሚ። ማንም በማንነትሽ፣ በአስተሳሰብሽ፣ በምርጫዎችሽ፣ በእይያዎችሽ የመውቀስ መብት የለውም። ከፍርድ ለማምለጥ፣ ከጥላቻ ለመራቅ፣ ከመኮነን ለመሸሽ ያላመንሽበትን፣ ያልተመቸሽን፣ ያልወደድሽውን ተግባር የመፈፀም ግዴታ የለብሽም። ይቅርታ የምትጠይቂው ለስህተትሽ እንጂ ለማንነትሽ አይደለም፤ ለጥፋትሽ እንጂ ለአንቺነትሽ አይደለም።
...አምነሽ የተቀበልሽው የገዛ ማንነትሽ የሃፍረት ምልክት፣ ለአንገት መድፋትሽ መንስዔ ሳይሆን የኩራትሽና አንገትሽን ቀና የማድረግሽ ምክንያት ነው። የማንም ያልሆነ፣ የእራስሽ ብቻ የሆነ፣ አንቺነትሽን የሚገልጥ፣ ለተመካችሽና ለአስተዋይነትሽ መለያ የሆነ የሰውነት አቋም አንዲሁም የፀና የአመለካከትና የእሳቤ አቋም አለሽ።
....ይህ አቋም የሚያኮራ እንጂ የሚሸማቅቅ አይደለም፤ የሚያስደስት እንጂ የሚያሳዝን አይደለም፤ ቀና የሚያደርግ እንጂ አንገት የሚያስደፋ አይደለም።
......??❤ክብርሽንና ማንነትሽን አስከብሪ..??❤.!!!!**
?ㅤ ?ㅤ ⌲ ?
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
**እውነተኛ ፍቅር መሰጠትን እንጂ ስጦታን አይናፍቅም!
ፍቅረኛሞች፣ እጮኛሞችና ባለትዳሮች፣ ለፍቅረኛችሁ ከምትሰጡት ስጦታ እጅግ የላቀውና እውነተኛው ራሳችሁን የመስጠታችሁ ሁኔታ እንደሆነ አትዘንጉ፡፡ ለምናፈቅረው ሰው ምንም አይነት ስጦታ ከመስጠታችን በፊት በመጀመሪያ መስጠት ያለብን ራሳችንን ነው፡፡
ራስን መስጠት ማለት . . .
ጥራት ያለውንና በቂ የሆነን ጊዜን ማሳለፍ፣ ድብቅ ባለመሆን ማንነትንና ስሜትን ማሳየት፣ በተፈለግን ጊዜ ሁሉ ለመገኘት ዝግጁ መሆን፣ ሲናገሩ እስከሚጨርሱ ድረስ ማድመጥ፣ በችግራቸው ጊዜ አብሮነትን ማሳየት፣ አንዳንድ ጊዜ ለችግራቸው የሚፈልጉት መልስና መፍትሄን ሳይሆን የእኛን አድማጭነትና አብሮነት ብቻ እንደሆነ ማወቅ፣ ከማንም ሰውም ሆነ ስራ በበለጠ ሁኔታ እነሱን ማስቀደም . . . ፡፡
አንድን ሰው ሙሉ ለሙሉ ሳናፈቅረው ስጦታ ልንሰጠው እንችላለን፡፡ አንድን ሰው ሙሉ ለሙሉ ሳናፈቅረው ግን ራሳችንን ልንሰጠው አንችልም፡፡ ከላይ በተጠቀሰው አውድ መሰረት ለአንድ ሰው ራሳችንን ከሰጠን ሌሎች ስጦታዎችን መስጠትም ሆነ መቀበል እጅግ ቀላል፣ አስደሳችና ሙሉ ይሆናል፡፡
ፍቅረኛሞችና እጮኛሞች ከአንድ ሰው ጋር ያላችሁን ፍቅር እውነተኛነት በስጦታ አትመዝኑት፡፡
ባለትዳሮች፣ በቃል-ኪዳን የተጣመራችሁት አጋራችሁ የእናንተን ነገር ከመፈለጉ በፊትና በበለጠ ሁኔታ እናንተን እንደሚፈልጋችሁ አትዘንጉ፡፡**
?ㅤ ?ㅤ ⌲ ?
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 2 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago