Vmess / Vless / Trojan / Shadowsocks
Join: @SafeNetIR
🗽 Road To 30K 🗽
Last updated 4 days, 17 hours ago
↞³ أغسَطِسَ↠
وحُب فَلسطين زي الحَطة والعقال ؏ راس سيدي🪽🤍𓂆،.
𝟽 /𝟷𝟶/𝟸𝟶𝟸𝟹 𓂆 ُ .
ᴛᴍ :➛ @lB_I_l || ✨
ᴛᴍ :➛ @KENAN_1SY || ✨
.
Last updated 5 months, 2 weeks ago
ዒዱ በሰላም እንዲጠናቀቅ የበኩላችሁን የተወጣችሁ በሙሉ አላህ መልካም ስራችሁን ይውደድላችሁ
👉አዘጋጆች
👉አስተባባሪ ወጣቶች
👉የፀጥታ አካላት
👉የከተማው አስተዳደር
👉ላለፉት 3 ቀናት እስከ ምሽት በቦታው ላይ ቆይታችሁ ስትኻድሙ የነበራችሁ የአዘጋጁ የታለቁ ሙኒር መስጂድ ወጣቶች አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ (ለእናንተ ቃላት የለኝም )
👉 የሀገር ሽማጊሌዎች እንዲሁም ለፕሮግራሙ መሳካት የበኩላችሁን ለተወጣችሁ ሁሉ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ 🙏🙏
Sababoota adda addaatiin namoonni tikkeetti seensaa bitachu hin dandeenye balbala irratti tikkeettoonni muraasni ni argamu.
በተለያዩ ምክንያቶች ቲኬት መግዛት ያልቻላችሁ ጥቂት ቲኬቶች ስለቀሩ መግቢያ በር ላይ ማግኘት ይችላሉ።
2ኛውን መልስ ሁላችሁም በሚባል ደረጃ መልሳችሁታል። ነገር ግን የደቂቃ እና የሰከንድ ሽርፍራፊ ዋጋ ነው።
በድጋሚ እጅግ በጣም እናመሰግናለን❤️😍
የመጀመሪያው ጥያቄ መልስ
➡️ 1 ጊዜ ብቻ ነው ከዚያ በኃላ የምንቀንሰው ከዚያ በኋላ የምንቀንሰው ከ 28 ላይ ይሆናል።
Vmess / Vless / Trojan / Shadowsocks
Join: @SafeNetIR
🗽 Road To 30K 🗽
Last updated 4 days, 17 hours ago
↞³ أغسَطِسَ↠
وحُب فَلسطين زي الحَطة والعقال ؏ راس سيدي🪽🤍𓂆،.
𝟽 /𝟷𝟶/𝟸𝟶𝟸𝟹 𓂆 ُ .
ᴛᴍ :➛ @lB_I_l || ✨
ᴛᴍ :➛ @KENAN_1SY || ✨
.
Last updated 5 months, 2 weeks ago