E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

Description
Buy ads: https://telega.io/c/EntrancehubEthiopia

ይቀላቀሉን!
@EntranceHubBot
@EntranceHubEthiopia

YouTube
https://youtube.com/@entrancehubethiopia?si=nrHRH2fBO0jmbC_0

Playstore
https://bitly.yt/olan7
We recommend to visit

꧁❀✰﷽✰❀꧂
In The Name Of God

تبلیغات👇 :

https://t.me/+TJeRqfNn3Y4_fteA

Last updated 1 month ago

☑️ Collection of MTProto Proxies


🔘 تبليغات بنرى
@Pink_Bad

🔘 تبليغات اسپانسری
@Pink_Pad


پینک پروکسی قدیمی ترین تیم پروکسی ایران

Last updated 2 weeks, 6 days ago

Official Channel for HA Tunnel - www.hatunnel.com

Last updated 4 months, 2 weeks ago

5 months, 2 weeks ago

የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመፈተን ሄዶ ጭንቅላቱን በፖሊስ በመመታቱ ህይወቱ ያለፈው ተማሪ ጉዳይ

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በጉዳዩ ዙርያ መረጃ እንደሌለው ለመሰረት ሚድያ ተናግሯል :: ተማሪ ያሬድ የዘንድሮውን የ12ኛ ክፍል ፈተና ለመፈተን እንደጓደኞቹ ሁሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመድቦ ነበር ።

በወቅቱ በተማሪዎች መሀል ግርግር/ረብሻ ቢጤ ሲነሳ እና ፖሊስ ሲመጣ ይበተናሉ፣ ፖሊስም ያገኘውን በያዘው ቆመጥ ይመታል።  በዚህ ወቅት ያሬድ ጭንቅላቱን ይመታል፣ ፈተናውን ጨርሶ ወደ ቤቱ ከገባ በኋላ ግን እራሴን አመመኝ ማለት ጀመረ።

"ፓራሲታሞል ተሰጠው፣ ያለፈው ቅዳሜ ሳምንት ደግሞ ወደ ህክምና ሄደ፣ እሑድ ዕለት ግን ደም ወደ ጭንቅላቱ ውስጥ ፈሶ ስለነበር ህይወቱ አልፏል" ብለው ለመሰረት ሚድያ ቃላቸውን የሰጡ ሁለት የቤተሰብ ወዳጅ እና ጎረቤት ናቸው።

"ያሬድ ያለፈው ሰኞ (የዛሬ ሳምንት) ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ተቀብራል። ጎፋ መብራት ኃይል አካባቢ ኗሪ ናቸው፣ ሞቱ ለቤተሰብ እሳት ሆኖባቸዋል" ብለው ምንጮች ለመሰረት ሚድያ መረጃ ሰጥተዋል።

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ምክትል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ ለመሰረት ሚድያ ማምሻውን በሰጡት መረጃ የዚህ ድርጊት መረጃ በኮሚሽኑ የለም።

"ተጎጂ ቤተሰቦች በነገው እለት መጥተው ወንጀል ምርመራ ቢሮ ማመልከት ይች
ላሉ" ብለው ተናግረዋል።  #መሰረትሚድያ

@EntranceHubEthiopia

5 months, 3 weeks ago

?

6 months, 2 weeks ago

የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ስለምትወዱ ተፈታኞች ለአመታት ልፈታላችሁ ፍሬ አፍርቶ የሚታዩበት ጊዜ ላይ ስለሆናችሁ፣በፈተና ወቅት ከሚፈጠረው አላስፈላጊ ጭንቀት እራሳችሁን ነፃ አድርጋችሁ በተረጋጋ መንፈስ በፈተናችሁ ላይ ትኩረት አድርጋችሁ እንድትሰሩ ለመጠቆም እንወዳለን።
ከዚህ በፊት በነበረው ፈተናዎች እንደታዛቢን ከሆነ በፈተና ጊዜ በተለይም በግቢ ውስጥ
<<እዛ ክልል መልስ ወጥቷል፣ለዛ ትምህርት ቤት መልስ ወጥቶ እየሰሩ ነው፣ የፈተና መልስ ወጥቷል>> እያሉ እናንተ ትኩረታችሁን በፈተና ለይ እንዳታደርጉ ለማድረግ ሆን ብለው ወሬ የሚያናፍሱ ስለማይጠፉ እራሳችሁን ከዚህ አይነት ወሬ ነፃ በማድረግ ተረጋግታችሁ እንድትሰሩ እናሳስባለን።
ሌላው ደግሞ ከፈጣሪ ቀጥሎ ለእራሳችሁ ጤና ትኩረት አድርጉ፣ጤናችሁን ጠብቁ፣ አትጨናነቁ፣ በቂ እንቅልፍ ተኙ፣ እራሳችሁን ነፃ (ዘና) አድርጉ፣? ስለፈተናው ብዙ አታስቡ(ሁል ግዜ ስለፈተና ብቻ አታስቡ)፣ በክፍል ውስጥ እራሳችሁን ዘና በማድረግ ሌላውን ተማሪዎች ከማየት ይልቅ የተማራችሁትን እያሰባችሁ ለመስራት ሞክሩ።
በሚከብዳችሁ ጥያቄ ለይ ብዙ ሰዓት አታባክኑ፣በቅድሚያ የሚታውቁትን እና እርግጠኛ የሆናችሁትን በፍጥነት ለመስራት ጥረት አድርጉ፣ከዛ ወደሌሎቹ ጥያቄዎች ትመለሳላችሁ? በፈተና ወቅት አላስፈላጊ ባህርይ አታሳዩ፣ከእነዚህ አይነት ተማሪዎች ጋር አትታባበሩ፣ የራሳችሁን መልስ በትኩሱ ስሩ፣ምናልባት ከክፍል ተማሪዎች ጋር መልስ Share ሚታደርጉ ከሆነም በጥንቃቄ አድርጉ? ጎበዝ ተማሪዎች ስለሆነ ብቻ የእሱን መልስ Copy አታድርጉ ከራሳችሁ መልስ ወይም ጥያቄዎች ጋር ቼክ እያደረጋችሁ አድርጉ።
በተረፈው ሁሉም ነገር ለጊዜው ነው እንጅ አንዴ ስትጀምሩት ቀላል እንደሆነ ታውቁታላችሁ።
❤️መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን ❤️

8 months, 1 week ago
E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟
8 months, 1 week ago
E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟
8 months, 1 week ago
12 months ago

?EH Remedial Books
?Day 3 English

?‍?According to Lectures

? Revision Note(Book)
????????

ነገ ለምትወስዱት ፈተና አጋዥ መጽሃፍ ነው ።

ይነበብ!
@EntranceHubEthiopia

12 months ago

Re. Maths 2nd Day

Practice questions
According to Video Lectures

EH Premium ውስጥ እየተከታተላችሁ የምትገኙ ተማሪዎች.... መልሳችሁን ምሽት 1:00 ላይ Submit አድርጉ!

@EntranceHubEthiopia

1 year ago

?EH Remedial Books
?Day 1 Biology

?Case Study Book
????????

ነገ ለምትወስዱት ፈተና አጋዥ መጽሃፍ ነው ።

ይነበብ!
@EntranceHubEthiopia

1 year, 1 month ago

?????

We recommend to visit

꧁❀✰﷽✰❀꧂
In The Name Of God

تبلیغات👇 :

https://t.me/+TJeRqfNn3Y4_fteA

Last updated 1 month ago

☑️ Collection of MTProto Proxies


🔘 تبليغات بنرى
@Pink_Bad

🔘 تبليغات اسپانسری
@Pink_Pad


پینک پروکسی قدیمی ترین تیم پروکسی ایران

Last updated 2 weeks, 6 days ago

Official Channel for HA Tunnel - www.hatunnel.com

Last updated 4 months, 2 weeks ago