★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 2 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago
የሰላም የጤና የፍቅር የፀጋ ዘመን ይሁንልን
@sunrd
?????????
?????????
?????????
ለሚወዱትና #ለሚፈልጉት ሰው የሚላክ ስጦታ
ጳጉሜ ገባ ?*?????
ፈጣሪ በአመት ላይ አመት......365days??????
በወራት ላይ ወራት .....12months+5 days?????
በሳምንት ላይ ሳምንት.....52weeks??❄️?⭐️?
በቀናት ላይ ቀናት.....365days????
በሰዐት ላይ ሰዓት.....8760hours???????
በደቂቃ ላይ ደቂቃ......525600minutes????????
በሰከንድ ላይ ሰከንድ.....31536000seconds????????
ጨምሮ ለዚህ ግዜ ያበቃንን ቸሩ ፈጣሪን ከእግራችን በርከክ ብለን እናመስግነው ???
የኔ....ፍቅር??❤️❤️???
የኔ....ምስኪን???????
የኔ....አሳቢ???????????
የኔ....ህይወት???????
የኔ....ሁሉነገር????☂?????
ጓዴ በደስታዬ የተደሰትክ /?? የተደሰትሽ???
በሃዘኔ ያዘንክ ????/ ያዘንሽ????
ፍቅር ??ስሰጥሽ ፍቅር❤️❤️ የሰጠሽኝ / የሰጠኧኝ
ችግሮቼን የተጋራህ / የተጋራሽ???
ጓደኞቼ ?❤️?? ?
እህቶቼ?❤️?? ?❤️?? ?❤️??
ወንድሞቼ?❤️?? ?❤️?? ?❤️??
ወዳጆቼ????????????????
ሳላውቅ በድፍረት
አውቄ በስህተት
ያስቀየምኩህ?
ያስቀየምኩሽ?♀
የጎዳውህ?? የጎዳውሽ?♀?♀
ከልቤ❤️❤️❤️❤️
???ይ
????ቅ
?????ር
??????ታ
በመጠየቅ ከጉልበቴ
በርከክ ብያለሁ?♀?
ጳጉሜውን
የሰላም??
የፍቅር??
የጤና??
የይቅርታ❤️❤️
ያርግልን
በጣምምም
ከልቤቤቤቤቤ
እወድሃለው??❤️?
እወድሻለሁ?♀?❤️?
ይህንን ለወዳጆቻችን ሼር በማድረግ ጳጉሜን
እናሳልፍ???❤️????????????????????????????
Share ➯ share ➯ ?? share
❇️ @mezmur_Tube ❇️
❇️ @mezmur_Tube ❇️
?ይ?️ላ?ሉ
ድካም
ዛሬ እምናወራው ስለ ድካም ነው።ሰው ደከመ ስንል ምን ማለት ነው? እንዴትስ ነው ሚደክመው? ትክክለኛው የድካም ትርጉምስ ምንድነው?
ድካም ብዬ ዛሬ እማወራላችሁ በድክመት ስለሚገኝ ድካም እንጂ በስራ አሊያም ተፍ ተፍ ብለን በምንሸምተው የሂወት ጉርሻ አደለም።በመጀመሪያ ሰው ያለ ማንም ሰው ሀሳብ ሰጪነት፤ያለ ማንም ጉትጎታ እና ጉብታ ሙሉ ነው።በመምጣት እና በመሄድ ውስጥ ያለውን ግለ ገብነት እስካላወቃቹ ድረስ የእናንተ ህይወት በሽንፈት የተሞላ ማንም እንደፈለገ እሚጋልብበት፣ሀሳብ ሰቶ ሀሳባቹን እሚቀይስበት፣የህይወታቹን መሪ ለሌላ እምሰጡበት የኪሳራ እና የክርክስና ኑሮ ነው ምኖሩት።ኑሮ እንደስሙ ሲኖር ነው ደስ እሚለው።ጋሪ አደላቹም አንዳንዴ ግን መሆናቹ አይቀርም፤አላዋቂም አደላቹም በእውቀታቹ መሳሳታቹም ግን አይቀሬ ነው።እውቀታችን ስህተትን አስከትሎ ቢመጣም ስህተታችንን በቀይ ብዕር እሚያርመው እራሱ እውቀታችን ነው
ወሬዬን አስረሳቹኝ ።ድካም በቀጥታ እሚዛመደው ከፍላጎት ጋር ነው።ድክመታቹ ለፍላጎታቹ እጅ መስጠታቹን ያሳያል።መሆን የምትፈልጉትን አስቡ አልላቹም አይን ጨፍኑ አልቅሱ ተነፉረቁም አልላቹም ምክኒያቱም
እሱ ያለፈበት fashion ነው።የድክመታቹ ትላንት ተስፋ ነበር ፣፤የድክመታቹ ዛሬዋ ፍላጎት ማጣት ሲሆን ነገዋ ደሞ አልችለውም ባይነት ነው።ለድክመታቹ ሌላ ድክመት አትፍጠሩለት ይልቁንስ ተንቀሳቀሱበት።
ድክመትን ማወቅ??
ድከመታቹን ማወቅ ከድክመታቹ ባያወጣቹም ለመውጣት እንድትንደረደሩ ግን ያደርጋቹሃል።እንደደከማቹ ሰው እስኪነግራቹ፤እስክትጎሳቆሉ፤ሁኔታዎቻቹ ዝብርቅርቃቸው እስኪወጣ አጠብቁ።የቆመ ነገራቹን ለማስቀጠል ድክመታቹ ላይ መቆም ይጠበቅባችኋል
ክፍል ❷ ይቀጥላል
?? ወዳችኋለው ??
JOIN US @dekamagon
የድክመቴን ደካማ ጎን ማወቄ አሸናፊ አያደርገኝም ።ስለ ህይወት ተነግሮን ብቻ ሳይሆን ሆኖብንም አይገባንም።ሂወት አትረዳንም እኛ ነን ምንረዳት።ጉዳት የህይወታችን አንዱ ክፍል ነው
.
.
.
በዚህ channel ላይ የተለያዩ ይዘት እና ቅርጽ ያላቸው ግለገብ እና ማህበረገብ ጥቆማዎችን ያገኛሉ።ትምህርታዊ ይዘታቸውን ጠብቀው ወደናንተ የምናደርሳቸው አባባሎች፣ትረካዎች በይበልጥ ደሞ ምክሮችን እንለግሳችኋለን።በተለይ ስለ ህይወት እናወራለን።እያንዳንዳችን ለ ህይወት ጩጬ ነን።ህይወትን ማሸነፍ እሚፈልግ ሰው ከነበረበት ተነስቶ፣ያለውን አጽድቆ፣በምላሹ ህይወትን ባላንጣ አድርጎ መሄድ ይጠበቅበታል።
የህይወት የቤት ስሟ(ያልተገራ ፈረስ) ነው
ይቀጥላል
?? ወዳችኋለው??
join @dekamagon
••••❇️? "የፍቅር calculator" ?❇️••
? የፍቅር ጨዋታ Online ላላችሁ ብቻ ?
♥️ የስሞን የመጀመሪያ ፊደል ይምረጡ ♥️
? የስሞን ፊደል ከመረጡ ቡሃላ "መዝሙር_Tube" የሚል ፅሁፍ ይመጣሎታል Ok ስትሉት የእጣ ቁጥር ይሰጣቹሃል እድለኛ ከሆኑ Congratulation የሚል ከመጣላችሁ አሸናፊ ናችሁ እታች መታችሁ
☘? ነፃ የኢንተርኔት Թαɕkαɡε?? የሚለውን click በማድረግ የ 500 MG ተሸላሚ ይሁኑ!
? #ከጣልያን- ሚላን የተላከ መልእክት‼️
እኛ በጣሊያን አገር ሚላን ነው የምንኖረው፡፡ አሁን ላይ በሚላን ህይወት ምን እንደሚመስል ልገልጽላችሁና በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ሆኜ እናንተ እኛ ከሰራነው ስህተትና በውጤቱም ከገባንበት አጣብቂኝ ህይወት የምትማሩት ቁም ነገር አለ ብየ ነው ይህንን የምጽፍላችሁ፡፡
እዚህ አገር ህዝቡ ግራ ገብቶታል፣ በመከፋት አንገቱን አቀርቅሯል፤ ተስፋ በመቁረጥም ይህ ሁሉ መዓት እንዴት እንደታዘዘበትና ይህም በቅዠት እንጂ በውን የማይመስል የጭንቅ ወቅት መቼ እንደሚያበቃ ግራ ገብቶት በየቤቱ ተዘግቷል፡፡
ይህ ክፉ ቀን ግን የጀመረው ዝም ብሎ አልነበረም‼️ አንድ ትልቅ ስህተት ነበር ገና የኮሮና ቫይረስ (COVID – 19) አገራችን ጣሊያን እንደገባ በይፋ በተነገረባቸው የመጀመሪያዎቹ ጊዜያት ህዝቡ ምንም ነገር እንዳልተፈጠረ አኗኗሩን እንደተለመደው ቀጠለ፣ ህዝቡ ፣ ወደ መዝናኛ ቦታዎች እንደ ተለመደው በጋራ ይሄዳል በእረፍት ጊዜ ከብዙ ጓደኞቹ ከሌሎቹም ጋር እንደተለመደው በብዙ ቁጥር መንጎዱን አላቆመም፡፡ ሁሉም መጨረሻውን ሳያስብ ትክክል ያልሆነ የኑሮ ዘይቤውን ቀጠለ፤ #እናንተም_እንደዚህ_እየሆናችሁ_ነው።
ልለምናችሁ ! እየቀለድኩ አይደለም፤ እባካችሁ ተጠንቀቁ ! የምትወዷቸውን ሁሉ፣ ቤተሰቦቻችሁን፣ ወላጆቻችሁን፤ ጓደኞቻችሁን ከዚህ መቅሰፍት ጠብቁ ! ይህ በሽታ እጅግ አደገኛ ነው፡፡
እዚህ በቫይረሱ ምክንያት በየእለቱ የመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ህይዎት እየተቀጠፈ ነው፡፡ ይህ የሚሆነው ሚላን ውስጥ ያለ መድሀኒት ስለማይረባ አይደለም፤ ከመድሀኒት ጋር ባለ ብቃት ሚላን ከዓለም ከፊት ተርታ ከሚሰለፉት አንዷ ነች፡፡ ለበርካቶች በየእለቱ ሞት ምክንያት እየሆነ ያለው ደግሞ ለእያንዳንዱ ለቅርብ ክትትል የሚበቃ በቂ ቦታ ባለመኖሩ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ብታምኑም ባታምኑም ሀኪሞች ማንን እናትርፍ ሳይሆን ማን ቢሞት ብዙዎችን መታደግ ይቻላል የሚል አጣብቂኝ ሁኔታ ውስጥ ገብተዋል፡፡
ይህ ሁሉ የሆነው ቫይረሱ ወደ ዚህ ቦታ መግባቱ በተነገረበት የመጀመሪያዎቹ ጊዜያት በህዝቡ ዘንድ የነበረው ሞኝነትና ችግሩን ተገንዝቦ ፈጥኖ ጥንቃቄ ከማድረግ ይልቅ ህይወት በነበረው ሁኔታ እንዲቀጥል በማድረጉ ነው፡፡
እባካችሁ ከእኛ ስህተት ተማሩ! የእኛ አገር ትንሽ የህዝብ ቁጥር ያለበት ነው፤ እናም በአገር ደረጃ እጅግ የከፋ ፍጻሜ እንዳይኖረን ያሰጋል፡፡
⚠️ እባካችሁ በደንብ አዳምጡኝ፡-
• ህዝብ በብዛት ባለባቸው ቦታዎች
አትሂዱ፤
• ብዙ ህዝብ በሚጋራቸው ቦታዎች ላይ
ላለመመገብ ሞክሩ፤
• በዚህ ወቅት ብዙ ጊዜ በቤታችሁ
ተቀመጡ፤
• ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የሚሰጡ
መመሪያዎችን አዳምጡ፤ አዳምጣችሁም
ተግብሩ (እንደቀልድ አትዩአቸው !)
• ከማንኛውም ሰው ጋር ስታወሩ ከአንድ ሜትር
በላይ በሆነ ርቀት ላይ ሆናችሁ አውሩ፣
አትጠጋጉ፣ አትተቃቀፉ፣ አትጨባበጡ፤
• ማድረግ ያለባችሁን የመከላከያ ጥንቃቄ
አድርጉ፤ ከሌሎች ስህተትም ተማሩ፤
• በሽታ የመከላከል አቅማችሁ
እንዳይዳከም‘ቫይታሚን “ሲ” ተጠቀሙ
• የጤና ባለሙያዎች ቫይረሱን ለመከላከልና
ስርጪቱን ለመቆጣጠር ለሚያደርጉት ጥረት
አጋዥ ሁኑ
ጣሊያን ውስጥ መላ አገሪቱ ማቆያ (Quarantine) ውስጥ እንዳለች ቁጠሩት፤ 60 ሚሊዮን ህዝቧ ማቆያ (Quarantine) ውስጥ ነው እንደማለት! ታዲያ ህዝቡ በመጀመሪያ ላይ የተሰጡ ማስጠንቀቂያዎችን አዳምጦ ተግባር ላይ ቢያውል ኖሮ ይህ ሁሉ መጥፎ ቀን እንዳይመጣ ማድረግ ይቻል ነበር፡፡
እናም እባካችሁ ሳይመሽ ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ ራሳችሁንና የምትወዷቸውን ሁሉ ጠብቁ ❗️❗️❗️
መልዕክቱን ለሁሉም አድርሱ፣ ሼር ያድርጉ❗️
እኔ ለ35 ሰዎች እና ለቻናሌ ቤተሰቦች አጋርቻለዉ። እናንተስ ቢያንስ ለ20 ሰው ላኩ❓❓
#SHARE
??❤ @MEZMUR_Tube ??❤
??❤ @MEZMUR_Tube ??❤
??2012??
?የኔ ውድ ጓደኛ?
?የኔ ሁሉ ነገር?
♥አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ♥
? አዲሱ 2?12ዓ.ም?
?የደስታ
?የጤና
?የብልጽግና
❤️መልካም ሰዎችን ምትተዋወቅበት/ቂበት/
?ስኬታማ ምትሆንበት/ኚበት/
✿ መልካም የተባሉ ነገሮች ሁሉ ካንተ/ካንቺ/ ጋር ሚሆኑበት✿
????????????????????የ ስኬት ዘመን ይሁንልክ/ሽ/
???????????????????????????????????
??????መልካም አዲስ አመት ??????
፡
፡
፡ 2?12 የይቅርታ አመታችን ነው
፡
????????????????????በጣም እወድሃለሁ/እወድሻለሁ/??????????????????????????????ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለሚወዱት ሰው ሁሉ ያካፍሉ ከነዛ ሰዎች መሃል እኔ አንዱ ከሆንኩ forward ማድረግ ይቻላል❤️❤️❤️❤️????????????????????????
????????????????????/ከላክላቸው/ከላክሽላቸው/ ሰዎች
ዕሩቡን መልሰክ/ሽ/ ካገኘህ/ሽ☞ ?
ግማሽ☞?
ሙሉውን ካገኝህ/ሽ/ በጣም እድለኛ ሰው ነህ/ሽ/????????
መልካም እድል
♥
?ይህን የበዓል መልካም ምኞት መግለጫ ለምትወዱት ሁሉ ሼር አድርጉ
?መልካም የበጎ ስራ ዘመን?
??2?12??
♥ለጋስ ትውልድ♥
? @mezmur_tube ?
? @mezmur_tube ?
??????????
join?
በዚህ አጋጣሚ ?ይህን ድንቅ ቻናል ?ይቀላቀሉ?
???????
? ? ? ?
??? ???
?
?
? ?
? ?
? ?
? ? ?
? ?
?
?
????
? ?
? ?
?
?
???????
? ? ? ?
??? ???
?
?
???
, ?
?
???
? ?
? ?
? ?
? ?
???
? ?
???
?
?????
? ?
???
?
?
???
? ?
? ?
?
?
???
? ?
? ?
? ?
? ?
???????
? ? ? ?
??? ???
?
??
?
???
?
?
?ውድ ጓደኛዬ እንኳን አደረሰሽ/ክ በጣም እወድሻለሁ/ካለው መልካም አዲስ አመት ብዬካለሁ/ሻለሁ?
?አድሱ አመት?
?የሰላም? ?የጤና?
?የብልጽግና? ?የፍቅር?
?የአንድነት? ?የደስታ?
?አመት ይሁንልን?
?ይህን መልእክት ያደረስኩልሽ/ክ እኔ በጣም የምወድክ/ሽ ወይም የማፈቅርሽ/ህ ጓደኛክ ነኝ አንተም/አንቺም ለምትወጂው/ደው አድርስ/ሺ?
?ይህን የበዓል መልካም ምኞት መግለጫ ለምትወዱት ሁሉ ሼር አድርጉ
? @mezmur_Tube?
? @mezmur_Tube ?
በዚህ አጋጣሚ ?ይህን ድንቅ ቻናል ?ይቀላቀሉ?
?????ባንዳ?????
.......ክፍል ሁለት.......
ፀሃፊ - ንፍታሌም
???????????
እጆቹ እየተርገበገቡ፣አይኖቹ እየተንቀዠቀዠ ዶክተሩ አባት ምንም መረጋጋት አልቻለም ‹‹ይረጋጉ ዶ/ር ብሩክ..….ተርፋለች! ድንገተኛ ክፍል ናት ዶክተሮች እየረዷት ነው ለክፉ አይሰጥም ብለዋል›› እጃቸውን ያዝ አደረጋቸው ‹‹አመሰግናለው አመሰግናለው ልጅ እዩኤል አመሰግናለው›› ብለው ሲያቅፉት የሰው ምስጋና የወሰደ ስለመሰለው ነው መሰል ‹‹እ እ ዶክተር የፍቅርን ሂወት ያዳነችው እሷ ናት ›› ወደ ሚሊያርድ እየጠቆመ ከእሱ እቅፍ ወጥተው ወደ እርሷ ሲመጡ ፊታቸው በእንባ እርሶ ፍፁም ያሳዝናሉ ሰላም ልትላቸው እጇን ዘረጋች እና ደም ብቻ መሆኑን ስታስበው መልሳ ሰበሰበችው መሳቀቅዋን አይተው ወደ እራሳቸው ሳብ አድርገው አቀፍዋት ‹‹አመሰግናው ›› ብለዋት እያለቀሱ ልጃቸው ወደተኛችበት ክፍል ሄዱ እርሷም እጇን ልትታጠብ ወደ መታጠቢያው ሄደች፡፡
….ስትመለስ ‹‹የሰፈርህ ልጅ ባትሆን ኖሮ አትረዳትም ነበር ማለት ነው?›› አለችው ቦርሳዋን እየተቀበለችው ‹‹አላውቅም!...ግን እኮ አሁንም እኔ ሳልሆን አንቺ ነሽ የረዳሻት ›› አላት በዊግ በቀጫጭኑ የተሰራችውን ፀጉሯን ብዛቱን እንዴት ቻለችው? እያለ እየተደነቀ ‹‹እሱስ አዎ ልክ ነህ እኔን ስለረዳኸኝ አመሰግናለው በቃ ልሂድ ከቻልኩ መጥቼ አያታለው እግ/ር ይማራት…›› ብላ መሄድ ስትጀምር እጇን ለቀም አድርጎ ያዛት እና ‹‹በጣም እርቦኛል ብቻዬን መብላት ደግሞ አለመድኩም ታባይኛለሽ? ›› በልምምጥ እያያት ጠዋት ሰአት ስለረፈደ ቁርስ ሳትበላ ስለወጣች ሆዷን እንደጉድ እየሞረሞራት ነው ‹‹እሺ የት ነው የምንበላው? ›› ‹‹እርሱን እኔ አሳይሻለው ተከተይኝ!›› ብሎ ቀድሟት ሄደ ተከተለችው፡፡
‹‹ ‹‹ ‹‹ ‹‹ ‹‹ ‹‹
የትምህርት ቤቱ ቅጥር ጊቢ ጭር ብሏል ተማሪዎች ተለቀው ከወጡ ከሀያ በላይ ደቂቃዎች ተቆጥረዋል የመረብ ኳስ ሜዳው ግን ተመሳሳይ ማልያ በለበሱ የመረብ ኳስ ተጫዋች ተማሪዎች ልምምድ እየተሰራበት ነው ከሜዳው ውጪ በሲሚንቶ በተሰራው የተመልካች መቀመጫ ወንበር ላይ ጥቂት ሰዎች ተቀምጠው ይታያሉ በድንገት የልምምዱ ሰአት ሳይጠናቀቅ አሰልጣኙ እስካሁን ዘፍዝፎት የነበረውን ፊቱን የበለጠ ኮሶ አስመስሎ ፊሽካውን ነፋ ሁሉም ፊቱን ትኩረቱን ወደ አሰልጣኙ አደረገ አጭር ቀጭን ትእዛዝ ‹‹ኑ! ወደዚህ ተሰብሰቡ ›› የሚል ተማሪዎቹ ተሰብስበው በተጠንቀቅ ቆመው ከአሰልጣኛቸው ትእዛዝ ይጠባበቃሉ እረጅሙ ለግላጋው አሰልጣኝ ነጭ ቱታውን እንደለበሰ ከፊት ለፊታቸው ይንጎራደዳል ‹‹ዮናስ እዩኤል ለምንድነው ልምምድ ላይ ያልተገኘው?›› ብሎ አፈጠጠበት ቀዩ አሰልጣኝ ፊቱ ምጥጥ ያለ እድሜው በግምት የአርባዎቹ መጀመሪያ አከባቢ ይሆናል ፤ዮናስ ከቆመበት ንቅንቅ ሳይል ‹‹አልነገረኝም አሰልጣኝ ክፍልም አልነበረም ›› አለው የሚመካበት አንድ ተጫዋች በመቅረቱ ንድድ ብሎት ‹‹ጥ ሩ ጥሩ! ነው›› አለ እዩኤልን እንደ አንድ የቡድን ተጫዋች እንደ አንድ የቡድኑ አባል ብቻ አይደለም የሚቆጥሩት ይሄንን ደግሞ ሙሉ የቡድኑ አባላት ያውቃሉ የተለየ ብቃት ስላለው፣ቡድኑን ማስተባበር ስለሚችል፣ውጤት ለማስመዝገብ ቁልፉ በእጁ ላይ ስላለ፣ታሞ እንኳን ባይቀር ከሜዳ ባይጠፋ ካይናቸው ባይርቅ የሚመኙት የሚኮሩበት ልጅ ነው በእዩኤል ከጨከኑአምርረዋል ማለት ነው፣በእርሱ ከጨከኑ ለማንም የቡድኑ አባል አይመለሱም ማለት ነው፤ በእርሱ ግን መጨከን አይችሉም በእርሱ መጨከን ከባድ ነው ለዚህም ይመስላል ለእስፖርት የተሰጠ አቋም ያለው ደመ ግቡ መልከመልካም ወጣት ባልተጠበቀ ሰአት የሚመጣው አጥብቀው በሚፈልጉት ሰአት ደግሞ የሚቀረው፡፡ እዩኤል ፀጉሩ ልስልሰ ያለ በቅርፅ አናቱ ላይ አስተካክሎ ሲፈርዘወው ፍርፍር የሚልለት ሙሉ የትምህርት ቤቱን ሴት ተማሪዎች የሚያንበረክክ ተክለ ሰውነት ያለው የየ እለት መነጋገርያ አጀንዳቸው የእሱን መምጣት መቅረት የሚከታተሉ የእርሱ መታመም መዳን የሚስጨንቃቸው ብቻ ሳይሆን የሚያማቸው መአት አድናቂዎች እና አፍቃሪዎች ያሉት ቢሆንም የተወሰኑ ደግሞ ጠላቶች ያሉት ጉራው እስካፍንጫው ነው፣ምን ያንጠራራዋል?፣አየር ላይ እኮ ነው ኸረ ውረድ በሉት!!፣የሚሉ ጠዋት ማታ የእርሱ መወደድ የሚያቃጥላቸው የሚያንቀጠቅጣቸው፤ ችሎታውን፣ ዝናውን መውረስ የሚፈልጉ፣ ውበቱን የሚያጣጥሉ እኔ እኮ ሴቶቹ እርሱ ላይ ምን እንዳዩ አላውቅም አሁን እስቲ እሱ ከአቋሙ ውጪ ምኑ ነው የሚያምረው? እያሉ የእሱ የመወደድ ሚስጥር እንቆቅልሹ አልገለጥ ብሏቸው ጠዋት ማታ ይሄንኑ ደጋግመው የሚጠይቁም አሉ፡፡ እና እዩኤል ማለት በመረብ ኳስ የጫወታ ብቃቱ የሚጠሉትን ሳይቀር ሚያስደንቅ ሳይወዱ በግዳቸው እጆቻቸውን አንስተው እንዲያጨበጭቡለት የሚያስገድድ፣በትምህርቱ የደረጃ ተማሪ፣ ወንዶችን የሚያስቀና ሴቶችን የሚያሥደነግጥ አፍዝዞ የሚያስቀር የሰውነት አቋም ያለው እና ጠይምነቱ የሚያምር ይህ ቀረህ የማይባል ብልህ የመሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው፡፡
እዩኤል እና ዮናስ ከልጅነት የጀመረ እካሁን የዘለቀ ቤተሰብንም ጭምር ያቀራረበ የሚያስቀና ጓደኝነት ያላቸው እኩያሞች ናቸው በመሀላቸው ሚስጥር የለም የዛሬው ግን የተለየ ነው ምን እንደሆነ ባልታወቀ ምክንያት ከትምህርት ቤት ቀርቷል ምን አጋጥሞት ይሆን የሚለው ጥያቄ የዮናሰን ጭንቅላት ተቆጣጥሮታል፡፡ የልምምድ ሰአቱ እንደተጠናቀቀ ዮናስ በንፋስ ፍጥነት ወደ እነ እዩኤል ቤት እየበረረ ሄደ፡፡
?ክፍል 3 ቶሎ እንዲቀጥል?
?
100 ?? ሲደርስ
Join ➖like ➖ share
?? @love_time4 ?
?? @love_time4 ?
ƒσɾ αηy ɕσʍʍεηt... @Isra_Fab
•═══•••???•••═══•
???? ባንዳ ????
? ክፍል 1 ?
እነሆ ጀመርን
ፀሃፊ ንፍታሌም
የጠዋት ፀሀይ በመጋረጃው አልፎ በትንሹ አልጋዋ ላይ አርፏል ዛሬ ከወትሮው በተለየ ተኝታ ስላረፈደች የእህቷ ልጅ ፍላጎት ልትቀሰቅሳት ወደክፍሏ መጣች ስትተኛ በር የመቆለፍ ልምድ የላትም ‹ በር መቆለፍ ምንድን ነው አስተሳሰብ የፈጠረው በሽታ ነው የሂወታችንንም የልባችንንም በር እንደዚህ እንቆልፈው እና አዲስ ነገር ለመቀበል ፣አዲስ ሰው፣አዲስ አስተሳሰብ ወደ ሂወታችን ለማስባት እንቸገራለን › ትላለቸ በዚህ አመለካከቷ ብዙ ጓደኞቿ ይቃወሟታል ‹ቤትሽም ልብሽም ክፍት ሲሆን ለመጎዳት ቅርብ ትሆኛለሽ ድብቅነት ለራስ ነው መተዋወቅ ለመናናቅ በር ይከፍታል በተቻለሽ አቅም ለሰው የማታሳይው የሂወት ክፍል ሊኖርሽ ይገባል › ይሏታል እርሷ ግን ስለሰዎች ተቃውሞ ግድ የላትም እንደምታስበወ በምታምንበት ነገር ለመኖር ትሞክራለች፡፡ ፍላጎት የክፍሉን መጋረጃ ገልጣ ክፍሉ ሙሉ ለሙሉ ብርሀን እንዲያገኝ ስታደርግ የጠዋቷ ፀሀይ ፊቷ ላይ ስላረፈ በርግጋ ተነሳች ፍላጎት የሚሊያርድ የእህቷ ልጅ ናት የአስር አመት ልጅ እና ኢለመንተሪ ተማሪ ናት፡፡
‹‹ሚሊ ትምህርት ቤት እየረፈደ እኮ ነው…›› ሚሊያርድ ከአልጋው ጎን ካለው ኮሞዲኖ ላይ ሰአትዋን አንስታ ተመለከተች እና ‹‹ወይኔ! ደሞ ዛሬ ሰኞ ነው ታክሲ አይገኝም ኤጭ!…አንቺ ቁርስሽን በላሽ ?››በፍጥነት ተነስታ አልጋዋን እያነጠፈች ነው ‹‹ኸረረ አልበላውም አንቺን እየጠበቅኩሽ ነበር›› በአንድ ጎን አልጋውን ማንጠፍ እያገዘቻት ነው ‹‹አንቺ ሂጂ በቃ እኔ ታጥቤ ኢኒፎርም እስክቀይር አንቺ ቁርስሽን ብይ እና እንሄዳለን ›› እየተቻኮለች አልጋውን ማስተካከልዋን ተያያዘችው ‹‹አንቺሳ አትበይም?››እየወጣች በሩን ይዛ ትጠይቃታለች ‹‹ እበላለው ፍልዬ ወይም አንቺ ታጎርሺኛለሽ… በናተሸ ሂጂ ፍጠኚ››
ወደ ትምህርት ቤት ለመሄድ አስፓልቱ ዳር ቆመው ብዙ ቢጠብቁም ሰአቱ ተማሪዎች ፣ሰራተኛው እና ወጪ ወራጁ እንቅስቃሴ የሚያበዛበትስለሆነ ታክሲዎች ሁሉ ሞልተው ሲለሚመጡ ለረዥም ሰአት ታክሲ ማግኘት አልቻሉም ነበር በመጨረሻ እረዳቱን ለምና ፍላጎትን ልጅ ስለሆነች አንድ ሰው አቅፏትም ቢሆን እንድትሄድ አደረገች፡፡
አሁንም የታክሲ ግፊያውን ችላ ለማግኘት እየሞከረች ነው እስካሁን አልተሳካላትም፡፡እንደጉድ ውር ውር የሚሉት ባጃጆች ሳይቀሩ በዋናው አስፓልት መንቀሳቀስ ስለተከለከሉ አሁን ውስጥ ለውስጥ ካልሆነ በስተቀር እንደልብ አይገኙም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየበዛ የሚመጣው የሀዋሳ ኑዋሪ እና ጎብኚዎቿ ቁጥር ለኑሮ ውድነቱ የእራሱን አስተዋፅኦ አበርክቷል በእየጊዜው የምታየውን የሰው ብዛት መጨመር እያሰበች እየተገረመች ሳታስበው አንዲት በፍላጎት እድሜ የምትስተካከል እድሜዋ ከአስር የማትዘል ቆንጅዬ ጠይም ልጅ ብቻዋን አስፓልቱን ልትሻገር ሰተት ብላ ስትገባ አየቻት እና መንገዱ ነፃ መሆኑን ለማረጋገጥ ፊቷን ዘወር ስታደርግ አንድ ሚኒ ባስ እየተክለፈለፈ ሲመጣ ተመለከተችው ልጅቷን ልታስቆማት ፈልጋ አንደበቷ አልታዘዝ ሲላት ሁለት እጆቿን እያርገበገበች እየሮጠች ወደ አስፓልቱ ገባች….ግን ልጅቷን ለማዳን እረፍዶ ነበር እያየቻት ስትገጭ ባለችበት ጭንቅላቷን ይዛ ቁጭ አለች ፡፡
የተገጨችው ልጅ ደም አስፓልቱ ላይ ይንፎለፎላል ቁጥር ስፍር የሌለው ሰው ተሰብስቦ የተገጨችውን ህፃን ይመለከታል ግማሹ ያለቅሳል፣ሌላው የአንቡላንስ ስልክ ይጠይቃል ፣አንዳንዱ ከገጫት ሹፌር ጋር እሰጣ ገባ ውስጥ ነው፣አንዳንዱ ደግሞ ምፅ እያለ አልፎ ይሄዳል …ማንም ሰው ደፍሮ የሚነካት አንስቶ ሀኪም ቤት የሚወስዳት ጠፋ ሚሊያርድ በድንጋጤ ባለችበት ቁጭ እንዳለች ሰዎች እየመጡ እያዩዋት ይሄዳሉ አንዲት እናት ‹‹ምነው የኔ ልጅ ተነሽ ደግ ም አይደል ከመንገድ ዳር መቀመጡ ተነሽ›› ብለው ክንድዋን ይዘው አነሱዋት በእጅዋ አንድ አጀንዳ ደብተር እና በጀርባዋ የትምህር ቤት ቦርሳ አዝላለች የተገጨችውን ልጅ ከነዋት የነበሩትን ሰዎች ገፈታትራ ወደ ውስጥ ስትገባ ልጅትዋ ትተነፍሳለች ጭንቅላትዋ ስለተመታ ደም እየፈሰሳት ነው ተጠግታት እራስዋን ቀና አድርጋ ኢኒፎርሟን አሰረችላት አንድ ቀይ መልከመልካም በእርሷ እድሜ የሚስተካከል ወንድ በድንጋጤ ቆሞ እየተመለከታት እንባው በጉንጮቹ ይወርዳሉ ሚሊያርድ ቦርሳዋን እና ይዛው የነበረውን አጀንዳ አስታቅፋው የተገጨችውን ልጅ አንስታ እየተንገዳገደች እየሄደች ‹‹እርዱኝ እርዱኝ እባካችሁ…››ብላ ወደ ቆሙት መኪኖች ስትሄድ የተሰበሰበው ሰው እንደተአምር እያያት መበተን ሲጀምር አንድ ሰው መኪናውን ከፍቶ አስገባት ቦርሳዋን ይዞ የነበረው ልጅ ተከትሏት ገባ ሹፌሩ መኪናውን አየር ላይ እያሥወነጨፈ ቅርብ ወደሚገኝ ሆስፒታል ደረሱ፡፡
የተገጨችውን ልጅ ወደ ድንገተኛ ክፍል ካስገቧት በኋላ ነው ከላይ እስከታች በደም መነከሯን ልብ ብላ ያስተዋለችው አሁንም ግን ልቧ በፍጥነት መምታቷን እና አልፎ አልፎ ሰውነቷ መንቀጥቀጡ አልቀረም ደብተሯን ይዞላት የመጣው ልጅ ‹‹ምነው ደና አይደለሽም ?›› አላት ፊቱ ላይ የእውነት ድንጋጤ እና መረበሽ ይታያል ‹‹ደና….ደና ነኝ የምትተርፍ ይመስልሀል?›› ‹‹አዎ ዶክተሩ ከዚ በላይ ደም እየፈሰሳት ብትቆይ ልትሞት እንደምትችል ነው የተናገረው ልጅቷን ግን ታውቂያታለሽ?›› እንደማታውቃት አንገቷን በመወዝወዝ ነገረችው እና ‹‹አንተስ ታውቃታለክ?›› አለችው ‹‹አዎ የሰፈሬ ልጅ ናት አባቷን ደውዬ ጠርቼዋለው እንዴት እስካሁን እንደቆየ እራሱ ›› ወደ መግቢያው አይኑን ሲልክ ‹‹ያው! እንደውም መጣ ››
‹‹የቱ? ያ! ጋወን የለበሰው ዶክተሩ?›› በመገረም ይሁን ግራ በመጋባት እየተመለከተችው ‹‹አዎ የፍቅር አባት ዶክተር ነው ስነግረው ደንግጦ ከነ ጋወኑ ነው የመጣው ማለት ነው ፍቅር ብቸኛ ልጁ ናት እንዳይኑ ብሌን ነው የሚሳሳላት እይው እንዴት እንደደነገጠ ›› እያለ እያወራት ዶክተሩ አባት አጠገቧ ደረሰ ‹‹እዩኤል ልጄስ? እውነቱን ንገረኝ አለች? ተርፋለች? አሳዩኝ እባካችሁ? የት ነው ያለችው ?›› እያለ መጮህ ጀመረ
ቀጣዩን ክፍል እንዲቀጥል ??
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
? Join ➖like ➖ share
?? @love_time4 ?
?? @love_time4 ?
ƒσɾ αηy ɕσʍʍεηt... @Isra_Fab
•═══•••???•••═══•
ፍቅሬ_በለኝ
♥♥
ፍቅሬ በለኝ እንጂ ሆነህ ካጠገቤ
ብለብሰው ላይሞቀኝ ናፍቆትን ደርቤ
ያላወቀህ ሁሉ ብቻዋን ናት ይላል
መንፈሴ ካንተጋር
መሆኑን ማን ያውቃል
♥♥
ነፍሴን ደስ ይበላት ሁንልኝ ከጎኔ
ብዙነው ከፍቅርህ የለመድኩት እኔ
ሆድ ይብሰኝ ጀመር በሆነ ባልሁነው
ለካስ የናፈቀ ሰው እንባው ቅርብ ነው
♥♥
የሰማይ ከዋክብት አዳሬን ያውቃሉ
ስቀመጥ ስነሳ ስጨነቅ ያያሉ
አይኔ ሳይከደን ወገግ ይላል ነግቶ
ምን እንቅልፍ አለና የሚወዱት ቀርቶ
♥♥
ፍቅሬ በለኝ እንጂ ሆነህ ካጠገቤ
ብለብሰው ላይሞቀኝ ናፍቆትን ደርቤ
ያላወቀህ ሁሉ ብቻዋን ናት ይላል
መንፈሴ ካንተጋር
መሆኑን ማን ያውቃል
♥♥
ስምህን አንስቼ አልጠግብም ሳወራ
ጉዳዬ ሆነሃል የኔ እለት ስራ
እኖራለሁ አንተን መጠሪያዬ አድርጌ
ፍቅርህ ኩራቴ ነው መውደድህ ማረጌ
♥♥
ሀሳብ ያከነፈው ያበረረው ናፍቆት
መሄዱን ነው እንጂ መድረሱን የት አውቆት
ፍቅርህ አፄ ሆኖኝ በልቤ ላይ ነግሶ
አንተን ያሰኘኛል መልሶ መላልሶ
♥♥
ስምህን አንስቼ አልጠግብም ሳወራ
ጉዳዬ ሆነሃል የኔ እለት ስራ
የሰማይ ከዋክብት አዳሬን ያውቃሉ
ስቀመጥ ስነሳ ስጨነቅ ያያሉ
ኦሆሆሆ ሆሆሆ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
? Join ➖like ➖ share
?? @love_time4 ?
?? @love_time4 ?
ƒσɾ αηy ɕσʍʍεηt... @Isra_Fab
•═══•••???•••═══•
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 2 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago