Ethiopic tech

Description
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝
To
Ethio Tech
Channel
Advertising
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 3 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 3 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago

7 months, 1 week ago

Yihen channel megzat mifelg be knash waga contact me

@Kabdul1

1 year, 4 months ago

°•~Wave promotion~•°

[20+] 2+odd -rollover
[70+] 🤎ᴅᴀʀᴋ ᴀᴄᴀᴅᴇᴍɪᴀ🤎
[80+] М ι и є я ν α 🥀
[90+] Ebdoch mender

-----------------------------------------------------------
[1H] 🥀I'm Done💔
[1H] [I U Ba‌be‌
1H] 🦋𑁍❀𝙎𝙬𝙚𝙚𝙩 𝙨𝙥𝙖𝙧𝙠𝙡𝙚𝙨 ❀𑁍♥️
[1H] ⟭⟬BangTan Sonyeondan⟭⟬ 💜°BTS°💜
-
---------------------------------------------------------

[2H] EARN [MONEY BY HACKING
2H] ከእብደት መልስ😁🤷‍♀🥰🤓💃 [2H] random [thoughts
2H] Music [mix with WAZ
2H] Feelings
[2H] 。𝗌𝖺𝖽 𝗐𝖺𝗅𝗉𝖺𝗉𝖾𝗋𝗌♬. [2H] Black bangtan💖💜
[2H] ᴍᴜsɪᴄᴏʟᴏɢʏ

-----------------------------------------------------------
[3H] 🍂•°Poems Of The Past°•🌙
[3H] $w€€+ Proverbs
[3H] RAP 🐐
[3H] Quotes Empire 🦋🥀
[3H] Quotes 101
[3H] UMCLITE REVERIE
[3H] Goođ vibe
[3H] 🧚‍♂ᴍʏ ᴅʀᴇᴀᴍ🧚‍♂👑
[3H] ♡ሐኑን (𝑯𝒂𝒏𝒖𝒏)♡
[3H] Ethiopic tech
[3H] Cԋσρ'ʂ աօʀʟɖ

------------------------------------------------------
[4H] Lyricsholic
[4H] Fond d'écran 4K
[4H] • ғċᴋ Ԁερʀεssισƞ 🦉
[4H] 🌍My poem♥️
[4H] 𝚆𝚊𝚕𝚕-📜
[4H] 🫰የግዮን ቤት🫰
[4H] STUDENT CENTER🇪🇹
[4H] 𝟏% 𝐂𝐋𝐔𝐁
[4H] 𝐎𝐍𝐋𝐘 𝐋𝐎𝐕𝐄 ❤️

-------------------------------------------------------
[5H] አትስሙኝ አድምጡኝ💃የኢናያ ደብዳቤ
[5H] l and you 💏🥰🥰🥰❤️
[5H] Meme society

-----------------------------------------------------------
[6H] Infinite happiness 😉
[6H] Conspiracies 😬
[6H] Smile😁matters🇪🇹
[6H] 𝓑𝓻𝓸𝓴𝓮 𝓢𝓸𝓬𝓲𝓮𝓽𝔂💰
------------------------------------------------------------
[7H] Strring Ethiopia
[7H] Feeling~Wrecked🥀
[7H] Deep love thought

---------------------------------------------------------
[8H] Philosophy - Quote | Thoughts
[8H] 𝕒𝕓𝕖𝕟𝕚_ 𝕥𝕖𝕔𝕙
[8H] Dripy wallpapers 🔥
----------------------------------------------------------
[1k] ምች thoughts 🗣
[1k] NUMB ish☀️
[1K] Yab Photography's 📷
[1K] 🖌𝕱𝒊𝒄𝒕𝒊𝒐𝓝 𝕼𝒖𝒐𝒕𝒆𝒮🖍
[1K] 🦋Öfficial Ęķű§ĥą🦋❤️💖
[1K] Infinity Vibes
[1K] 🦋🦋𝙤𝙛𝙛𝙞𝙘𝙖𝙡 𝙛𝙧𝙚 🦋🦋
[1K] My darkness 🖤
[1K] 🤣funny store🤣
[1K] ᴘsʏᴄʜᴏᴘᴀᴛʜ🥀🖤
[1K] Hᴀʙᴇsʜᴀ ᴀᴘᴘs
--------------------------------------------------------
[2K] Ѕαмρяуɪɪɪ 🦋🦋
[2k] ኩንታኩንቴ thoughts🚶🚶‍♀
[2K] Vintage psychology
--------------------------------------------------------
[5K] 🆆🅐🅲🅴 🅜🅞🅥🅘🅔 🅗🅤🅑
------------------------------------------------------------
[3k] 🌹𝐔ɴᴛᴏʟᴅ 𝐓ʜᴏᴜɢʜᴛs🥀
[3K] የፍቅር አለም
--------------------------------------------------------
[7K] DARK NET GEEKS
------------‐--------------------------------------------
To add your channels 👇*👇***

@spicybae1
@saxsamwa

❗️1 hour on top. 8 hours in the channel❗️

1 year, 7 months ago
***❗***ትብብር

ትብብር
የዚህ admission card ባለቤት ካርዱን ባስ ውስጥ ወድቆ ስለተገኝ በዚ ስልክ ደውላ ማግኝት ስለምትችል  👉 0910222366 👈 ማስታወቂያውን ያያቹ ደግሞ ልጅቷ ጋር እንዲደርስ ሼር በማረግ ተባበሩ

[ልጅቷ ያለID ስለማያስፈትኗት እባካችሁ ቶሎ ቶሎ ሼር እናርግላት]🙏🙏🙏

ኢትዮጵያዊነት መልካምነት

1 year, 8 months ago

*✳️***ዛሬ ለሁላችሁም አስደሳች ነገር ይዘን መተናል

*🔰***https://youtube.com/channel/UCK1eCY87FexclQjYUju0S_g

ይህንን የ ዩቲዩብ ቻነል በ 2 ወር ውስጥ 500 ሰብስክራይበር ካደረስነው

አሪፍ ጊቭ አዌይ ይኖረናል ስለዚ ሁላችሁም እየገባችሁ subscribe አድርጉ

*🔰***https://youtube.com/channel/UCK1eCY87FexclQjYUju0S_g

📢 :@habeshaapps
👥: @abeshaappsgp

1 year, 8 months ago
*****▫️***ይህን ያውቃሉ የመጀመሪያው የስልክ ጥሪ ሚያዝያ …

*▫️*ይህን ያውቃሉ የመጀመሪያው የስልክ ጥሪ ሚያዝያ 3 1973(G.C) እንደተደረገ? እንግዲ ማታውቁ ከሆነ ስልመጀመሪያው 1.1 ኪ.ግ ስለሚመዝነው ስልክ ትንሽ ልበላችሁ።

▫️ለመጀመሪያ ጊዜ በምስሉ ላይ በምትመለከቱት martin cooper የተሰራው ስልክ ስሙ Motorola DynaTAC 8000X ነው።

▫️ይህ የመጀመሪያ ስልክ ቻርጅ ሙሉ ሆኖ 30 ደቂቃ የመቆየት አቅም ነበረው : ግን አሳዛኙ ነገር ይህን ስልክ ቻርጁን ሙሉ ለማድረግ ቢያንስ በትንሹ 10 ሰዐት መጠበቅ ይጠበቅብናል

▫️ዋጋው በዛ ሰዐት $4000 ነው ይህም ማለት የኢትዮጵያ 208,000 ብር በላይ ያወጣል በትንሹ የ ብዙ laptop ዋጋ ማለት ነው እንግዲ

▫️ምንም እንኳ ስልኩ ዛሬ ላይ ሆነን ስናይው ፈገግ ቢያረገንም አሁን በእጃችን ለያዝነው ስልክ መዘመን ምክንያት ነውና ከማመስገን በላይ ሚደረግ ነገር ኖሮ ብናረግ እንኳ አይበዛበትም😊**

1 year, 8 months ago

**ስማርት ስልኮቻችን ሀይል እንዴት መሙላት አለብን…?

በርካታ ተግባራትን የሚያከናውኑበት ስማርት ስልክዎ ባትሪ በፍጥነት እያለቀ ተችገረዋል?

የተለያዩ ስልቶችን ተጠቅመው የስልክዎን ባትሪ ቢያንስ ሙሉ ቀን እንዲያስጠቅምዎትስ ጥረት አድርገዋል?

በቴክኖሎጂው መስክ የተሰማሩ ባለሙያዎች የስልካችን ባትሪ በፍጥነት እያለቀ የምንቸገረው በሶስት ምክንያቶች መሆኑን ይገልፃሉ።

የመጀመሪያው በስማርት ስልኮቻችን የጫንናቸው መተግበሪያዎች መብዛት እና እያወቅንም ይሁን ሳናውቅ ተከፍተው ባትሪ መብላታቸው
ነው።
የስማርት ስልካችን ላይ ሙጭጭ ብለን አልላቀቅ ማለትም ሌላኛው የባትሪ እድሜን የሚያሳጥር ልማድ ነው።

ሶስተኛው እና ዋነኛው የባትሪ ህይወትን የሚያሳጥረው ተብሎ በባለሙያዎች የተጠቀሰው ደግሞ የሀይል አሞላላችን (ቻርጅ አደራረጋችን መሆኑ ተገልጿል።

ብዙዎቻችን የስማርት ስልካችን ባትሪ ሙሉ በሙሉ ሲያልቅ ቻርጅ ማድረግ እንዳለብን እናምናለን።

በአንዳንዶቻችን ዘንድ ደግሞ ቻርጅ እንደሰካን ሞባይላችንን መጠቀም የባትሪውን አገልግሎት ያራዝማል የሚል አመለካከት አለ።

ይሁን እንጂ የሞባይል ባትሪ እንደ ሰው ልጅ ሁሉ “መጨናነቅን” አይወድም ነው የሚለው ባትሪ ዩኒቨርሲቲ የተሰኘ ኩባንያ።

ስልካችንን ቻርጅ እያደረግን መጠቀም የባትሪውን እድሜ ያሳጥራልም ይላል።

ስለ ስማርት ስልክዎ ባትሪ ከመጨነቅ የሚገላግሉ ናቸው ያላቸውን ነጥቦችም ባትሪ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች አስቀምጧል።

የስልክዎ ባትሪ ሙሉ ቻርጅ ከተደረገ በኋላ ሞባይሉን ከቻርጀሩ ይንቀሉት፡

ኩባንያው እንደሚለው የስማርት ስልካችን ባትሪ ከአቅሙ በላይ ቻርጅ ሲደረግ የረጅም ጊዜ አገልግሎቱ እየወረደ ይመጣል።

ስልካችን 100 ፐርሰንት ቻርጅ ከሆነ በኋላ እንደተሰካ መተው ለከፍተኛ መጨናነቅ በመዳረግ የባትሪውን ሀይል የመያዝ አቅም ይቀንሰዋል።

(እስከ 100 ፐርሰንት ቻርግ ማድረግም ለመጀመሪያ ጊዜ ካልሆነ አስፈላጊ አይደለም፡

ከአድካሚ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በኋላ ጡንቻዎችን ማፍታታት እንደሚገባ ሁሉ ስልካችንም ሙሉ በሙሉ በሀይል ከተሞላ በኋላ ከቻርጀሩ መንቀል ይገባል።

ባትሪውን ከሙቀት ይጠብቁት
የስማርት ስልክ ባትሪዎች በቀላሉ በሙቀት ይግላሉ።

ለዚህም ነው አፕል ራሱ የአይፎን ስልኮችን ቻርጅ ስታደርጉ መሸፈኛ (ኬዞቹን ብታወጡት በማለት የሚመክረው።

ስለሆነም ስልካችን ቻርጅ ስናደርግ መሞቁን ካስተዋልን ሽፋኑን ማውጣት ይኖርብናል።

የባትሪያችን ጤና ለመጠበቅ ስማርት ስልካችን ቻርጅ የምናደርግበት አካባቢ የፀሀይ ሙቀት የሌለበት ቢሆንም ጥሩ ነው።

100 ፐርሰንት ላይ እስከሚደርስ መጠበቅ የለብንም፡

እንደ ባትሪ ዩኒቨርሲቲ ገለፃ ከሆነ ከፍተኛ ቮልቴጅ ባትሪውን ስለሚያጨናንቀው ባትሪን መቶ በመቶ ሀይል መሙላት አያስፈልግም።

ስማርት ስልካችን ቀኑን ሙሉ ቻርጅ ማድረግም በባትሪው እድሜ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል ብሏል።

ቻርጅ ለማድረግ የባትሪውን ማለቅ አይጠብቁ።

ስልካችን ቻርጅ ለማድረግ ባትሪው ተሟጦ እስኪያልቅ መጠበቅ የለብንም።

ባገኘነው አጋጣሚ ቻርጅ ማድረግ የባትሪውን ሀይል ይዞ የመቆየት አቅም ያሳድገዋል።

እነዚህ ከላይ የተጠቀሱ ስልቶች የስማርት ስልካችን ባትሪ ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል እና ቀኑን ሙሉ ከስጋት ነፃ እንድንሆን ይረዳናል ።**

1 year, 8 months ago
Ethiopic tech
1 year, 8 months ago
Ethiopic tech
1 year, 8 months ago
**የአልትራሳውንድ መሣሪያን ለመተካት ያለመው ፈጠራ

**የአልትራሳውንድ መሣሪያን ለመተካት ያለመው ፈጠራ

የማሳቹሴትስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተመራማሪዎች በታማሚዎች ሰውነት ላይ በቀላሉ የሚለጠፍ እና የሰውነትን የውስጥ አካላት ምስል በጥራት ማሳየት የሚችል መሣሪያ ማበልፀጋቸው ተነገረ፡፡

ፈጠራው በጤና ተቋማት የሚገኘውን የአልትራሳውንድ መመርመሪያ መሣሪያ የፖስታ ቴምብር በሚያክል ተለጣፊ ቁስ በመተካት የታማሚዎችን ልብ፣ ሳምባ እና ሌሎች ውስጣዊ አካላትን አሁናዊ ምስል በተሻለ ጥራት ለመመልከት እንደሚያስችል ተገልጿል፡፡

በኢንስቲትዩቱ ድረ-ገጽ በወጣው መረጃ መሠረት ይህ ቆዳ ላይ የሚለጠፍ ቁስ የአልትራሳውንድ መሣሪያዎች ስራቸውን በሚከውኑበት መንገድ አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን ለአርባ ስምንት ሰዓት ያለማቋረጥ ምስሎችን ማቅረብ እንደሚችል ተመላክቷል፡፡

መሣሪያው በበጎ ፈቃደኞች ላይ በተደረገ ሙከራ የግለሰቦቹን ዋና ዋና የደም ቧንቧዎች፣ ልብ፣ ሳንባ እና ሌሎች ውስጣዊ የሰውነት አካላትን አሁናዊ ምስል ጥራት ባለው መልኩ ማቅረብ መቻሉ ተገልጿል፡፡ 

አሁን ላይ ባለው የተመራማሪዎቹ ንድፍ ከመሣሪያው የተንፀባረቁ የድምፅ ሞገዶችን ለመተርጎም ከሌላ መሣሪያ ጋር ማገናኘት ያስፈልጋል፡፡ ሆኖም ፈጠራውን ገመድ አልባ በማድረግ ለማንኛውም ሰው ተደራሽ ይደረጋል ተብሏል፡፡

ሌሎችንም ወደቻናላችን ይጋብዙ JOIN**

1 year, 8 months ago
እንደሚታወቀዉ አብዛኛዉ ሰዉ facebook የሚጠቀመዉ በሞባይሉ …

እንደሚታወቀዉ አብዛኛዉ ሰዉ facebook የሚጠቀመዉ በሞባይሉ አማካኝነት
ነዉ:; ያም ሆኖ internet cafe ወይንም የሌላሰዉ ሞባይል ላይ እንጠቀም
ይሆናል ታዲያ በዚህ ጊዜ
-facebook አካውንታችንን log out ማለት ብንረሳ
-internet cafe ላይ እየተጠቀምን መብራት ቢጠፋብን
-ተዉሰን ስንጠቀምበት የነበረው ሞባይል ባትሪው አልቆ ቢዘጋ
-ወይንም ሌላሰው በእኛ አካውንት የሚጠቀም መስሎ ከተሰማን
እነዚህን እና ሌሎች ተመሳሳይ አጋጣሚዎች ቢገጥሙን መፍትሄዉ በጣም ቀላል
ነው ምን ታደርጋላችሁ መሰላችሁ
-በናንተ ስልክ/pc fb አካውንታችሁ ውስጥ ትገባላችሁ then
-setting&privecy
-security
-active sessiones ይህ ማለት የእናንተ fb አካውንት ስንት ቦታ login /ክፍት
እደሆነ ያሳየናል አስተውሉ እዚህ ጋ ከ አንድ በላይ active sessione መኖር
የለበትም ከአንድ በላይ ካገኘን ግን fb አካውንታችን ሌላ ቦታ ክፍት/ logged
in ነው ማለት ነዉ:: ስለዚህ current session ከሚለው ዉጭ ሌሎቹን
ሴሌክት በማድረግ 'remove all' የሚለው ክሊክ ማድረግ ይኖርብናል:: ይህን
አደረጋችሁ ማለት ሌላ ቦታ/ሞባይል/pc ላይ ከፍታችሁ logout ያላላችሁትን
facebook account ቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ logout አደረጋችሁ ማለት
ነዉ:

We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 3 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 3 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago