አባ ደዋም sᴡᴇᴇᴛ ɢᴀʟʟᴇʀʏ🥰

Description
...ሙሐመድ ﷺ አማላጃችን አይነታ
☝ የኡማው ጥጋብ እፎይታ💚💚💚💚💚
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 month, 3 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 1 month ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 2 weeks, 3 days ago

2 months, 1 week ago
[#ሙስሊም\_ሆነህ\_አረንጓዴ\_ልብስ](?q=%23%E1%88%99%E1%88%B5%E1%88%8A%E1%88%9D_%E1%88%86%E1%8A%90%E1%88%85_%E1%8A%A0%E1%88%A8%E1%8A%95%E1%8C%93%E1%8B%B4_%E1%88%8D%E1%89%A5%E1%88%B5) ስታይ ውስጥህ የሚረበሽ ከሆነ ቢቀራብህ …

#ሙስሊም_ሆነህ_አረንጓዴ_ልብስ ስታይ ውስጥህ የሚረበሽ ከሆነ ቢቀራብህ መልካም ነው:: #የጀነት_ሰዎች_ልብስ ውስጥ በቁርአን ብዙ ቦታ የተጠቀሰው #አረንጓዴ_ልብስ_ነው:: ወርቅ እና ሀር ለወንድ ተከልክሏል:: አረንጓዴ ልብስ ግን አልተከለከለም:: የነቢያችን صلى الله عليه وسلم ጥምጣም አረንጓዴ ነበር:: አሁንም ድረስ ቱርክ ሙዚየም ውስጥ አለ:: የኢማም ዐሊይ رضي الله عنه ጥምጣምም አረንጓዴ ነበር:: አረንጓዴ መልበስ የነቢያችን صلى الله عليه وسلم እና የጀነት ሰዎች ሱና ነው:: አላህ አድንቆ ነው የነገረን::
#ውደደው!!

አባ ደዋም sᴡᴇᴇᴛ ɢᴀʟʟᴇʀʏ🥰
https://t.me/aberamuze

2 months, 1 week ago

አባ ደዋም sᴡᴇᴇᴛ ɢᴀʟʟᴇʀʏ🥰
https://t.me/aberamuze

2 months, 1 week ago

አው በሰላም ነው።
የተጠፋፋነው.. ለኸይር ነው።
አልሃምዱሊላህ !!! 🌙🌙

2 months, 3 weeks ago
[#Eid](?q=%23Eid) Al Adha Mubarak

#Eid Al Adha Mubarak
All to Muslim 💚
💫💫

2 months, 3 weeks ago
አባ ደዋም sᴡᴇᴇᴛ ɢᴀʟʟᴇʀʏ🥰
2 months, 3 weeks ago

#የዐረፋ_ቀን_ማለትየዙልሒጃ ዘጠነኛው ቀን ነው። የዚያን ቀን #ሐጃጆች_በዐረፋ_መስክ_ላይ_ይቆማሉ ሐጅ ላይ ላልሆነ ሰው በዚህ ቀን ጾም መዋል ይወደዳል። ሐጅ ላይ ያለ ሰው ግን መጾሙ ይጠላበታል። በእለቱ የሚደረጉ የሐጅ ክንውኖችን በአግባቡ እንዳይፈፅም ጾሙ ሊያደክመውና እንቅፋት ሊሆንበት ይችላልና። #የዐረፋ ቀን መጾም ያለፈውንም የአሁኑንም ዓመት ጥቃቅን ወንጀሎችን ለማስማር ምክንያት ሊሆን ይችላል። ትላልቅ ወንጀሎች እውነተኛ #ተውባ_ያስፈልጋቸዋል። እንዲሁም ከሰዎች ጋ ግንኙነት ያላቸው ወንጀሎች ምሕረት ያገኙ ዘንድ የሰውዬውን ይቅርታ ማግኘት ወይም በደሉን መካስ ግድ ይላል።

#share
👇
https://t.me/aberamuze

4 months, 2 weeks ago

#አጂብ_ቂሧ አጠር ባለ መልኩ ላካፍላችሁ።`````````````````````````
በዛን ጊዜ ጠላቶቻቸው ችግር ይፈጥሩባቸው ከነበሩ ሰዎች ውስጥ አንዱ ይመጣና #ለቃጥባሬ ሸይኾች እንዲህ ይላቸዋል፦ ቆይ የተከበሩ ሼኾቹ ይሄ፦
#የአብሬት ሸይኽ የሚባለው ሰውዬ ምንድነው ፊቱ #በጥምጣም ተሸፋፍኖ ሚሄደው፣ እናንተስ ፊታቹን ሳትሸፍኑ #ኮፍያ እያረጋቹ ፏ ብላቹ እናያቹሀለን።
እሱ ግን፤
ሸይኽ ነው ይባል የለ- አሁን እውነትም ሸይኽ ነው ? ይላቸዋል ከዛም እርሳቸውም እንዲህ ይሉታ፦ እሱ ፦ እኮ #ተብሊድ ጥምጣም (አማኢም) የሚጠመጥመው ግንባሩ ላይ ከአላህ (ሱ.ወ) ዘንድ የተሰጠው ከባድ ትልቅ ኑር (የሚያበራ) ነገር አለው። እናም፣ ሰዉ ጃሂሉ (ህዝብ) የዛን ኑር ፓወር ስለማይችለው ነው። #የአብሬት ሸይኸ ደሞ፣ ሸይኽ ቢቻ ሳይሆን #ቁጥቡል_ሀበሻ ናቸው ይሉታል።

ከዛም ተመልሶ ወደ #አብሬት_ሸይኽ ይሄድና የተከበሩ #የአብሬት ሼኾቹ ይላቸዋል እርሳቸውም መርሀባ ይሉታል። ቆይ ይሄ #የቃጥባሬ_ሸይኽ ሚባለው ሰውዬ ምንድነው ሸይኽ ነኝ ይላል ግን ፊቱን ገልጦ #ኮፊያ አድርጎ እንደፈለገ ይሄዳል። እናንተስ ጥምጣም (በአማኢም) አይናቹን ከመጥፎ ነገር  ፊታቹን ጠብቃቹ ትሄዳላችሁ።
እሱ ምንድነው ይላቸዋ። ከዛ እርሳቸውም እንዲህ ይሉታል፦ እሱ ግምባሩን የማይሸፍነው ከአላህ (ሱ.ወ) ዘንድ የተሰጠው ግምባሩ ላይ ትልቅ የሚያበራ ነገር የሂዳያ (ኑር) አለው። ያ ኑር ሌላ ሰው (ህዝቡ) ሲያየው በአላህ ፈቃድ በዛች ኑር ሰበብ #ሂዳያ ያገኛል ለዛ ነው ፤ እስልምናን በራሱ ጊዜ ይቀበላል አሉት።
ከዛም ጠላታቸው ተናዶ ጥሎ ጠፋ ።

አጂብ ነው ወላሂ። አያቹ አይደል፣ እሺ ምን ተረዳቹ?

#አብሬት_ማለት_ቃጥባሬ_ነው። ቃጥባርይ ማለት ኑሬ ሁሰይን ማለት ነው። ኑር ሁሴይን ማለት አልከስይ ማለት ነው። አልከስዬ ማለት ዳንዬ ማለት ነው። እንደዛ እንደዛ እያለ ይቀጥላል።

الله الله
كولو للا اله اللا الله محمد رسول الله ﷺ
💚 ❤️
`
ቻናል 👇👇👇
https://t.me/aberamuze
@aberamuze@aberamuze

4 months, 3 weeks ago

አቦ ገበያ 🌠
#አብሬት_በመገርገበያ
🥰*💥*🥰

4 months, 4 weeks ago

#ሲልሲላ_አብሬት ገባንስ 🥰🥰
አልሃምዱሊላህ !

6 months, 2 weeks ago

#መልካም_ኸሚስ *🥰🥰
ሰሉ ዐለ ነቢ
اللـهمُ صَل علىّ محمدً وعلىّ آل مُحَمَّد ﷺ
🍃🌻💚🤍*

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 month, 3 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 1 month ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 2 weeks, 3 days ago