ዮርዳኖስ Creative

Description
✔graphics
✔musics
✔books, story's pome,technology
Every Thing That Makes You ALL ዘና
Contact ➠ @Prince_Yordanos
ሃሳብ ለመስጠት ➠ @yordanos_creative_bot
Advertising
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 2 days, 12 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 days, 20 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago

3 years, 11 months ago
-ጥበብ ጥበብ ሲሉኝ

-ጥበብ ጥበብ ሲሉኝ
ከበው ሲገፋፉኝ
-ረ'ትቼ ለሀገሬ
ሰንደቄን ሰፋውኝ።

👉የ መ/ሙና ልጅ

@ArtGosa
@ArtGosa
@ArtGosa

3 years, 11 months ago

😱ማሳሰቢያ ማሳሰቢያ
🛑የሰኔ 14/2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ ይህንን መረጃ አንብቡት፡፡ ጠቃሚ እና ጥንቃቄ መኖር እንደሚገባው የሚያሳስብ ስለሆነ ለጥንቃቄ ይጠቅማል፡፡

(ሀ) የ2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡-

- ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣
- በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡
- #በመላ_ኢትዮጵያ_ይታያል፡፡
- #በተለይ ወለጋ_ጎጃም_ጎንደር_ደሴ_ _አላማጣ_ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡
- የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡
- ቀለበታማ የፀሐይ ግርዶሽ
- በዚህ አጋጣሚ ሰኔ እና ሰኞ ገጥሟል፡፡
- ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡
- ፀሐይ 98% ትሸፈናለች፡፡

(ለ) የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡-

- ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡

(ሐ) የፀሐይ ግርዶሽ በሚከሰትበት ጊዜ ይከሰታሉ ተብለው የሚጠበቁ…

- አበቦች የፈኩትን መልሰው ይዘጉታል፣
- የቤት እንስሳት ሊደናገጡ ወይም ሊረበሹ ይችላሉ፣
- የደመናና እና የንፋስ እንቅስቃሴ ሊዛባ ይችላል ወይም የአየር ሁኔታ ሊቀየር ይችላል፣
- የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሊጨምር ችላል፡፡ 2015 በተለይ ከዚህ ቀደም በእንግሊዝ 4% ጨምሮ እንደታየ ይነገራል፡፡
- የኮሚኒኬሽን ሳታላይቶች ላይ መዛባት ሊከሰት ይችላል፡፡
- ወፎች መዘመር ሊያቆሙ ይችላሉ፣

(መ) ግርዶሹን ለማየት የተመረጠች አገር፡-

- ግርዶሹን ለማየት ኢትዮጵያ ተመርጣለች….
- ግርዶሹ ደረቃማ የአየር ሁኔታ ያለበት አካባቢ ተመራጭ ሆኗል፡፡
- በተለይም #ላሊበላ_ሮሃ_ላስታ
- ግርዶሹ #ላሊበላን ያቋርጣል

(ሠ) ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት

- ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012 ዓ.መ
- 11፡00 ሰዓት ይጀምራል፣
- ከጠዋቱ 12፡45 እስከ ቀኑ 6፡33
- በቀን ሜርኩሪን እና ቬነስን እናያለን

(ረ) ማስጠንቀቂያ፡-

- በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣
- በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡
- ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡
- መነጽሩ በአገር ውሰጥ አይገኝም፡፡
- ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣
- ዐይናችን ሊፈስ ይችላል፣

⚠️ከቀጥታ የመጋቤ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ የቀጥታ ስርጭት የተገኘ መረጃ ነው፡፡

⚠️Please Share አድርጉት የምትወዷቸውን ካልተገባ አደጋ ታደጉአቸው

3 years, 11 months ago
Watch The 'Ring Of Fire' In …

Watch The 'Ring Of Fire' In The Sky On June 21

When the Moon is near its farthest point from the Earth, called apogee, its relative size fails to completely block the Sun and leaves the outer rims visible.

The first solar eclipse of the year 2020 will occur this month on June 21. The event will be an annular solar eclipse where the Moon will cover the Sun from the center leaving the outer rim visible, thus creating a ring of fire.

The June 21 solar eclipse will be visible in India as well as much of Asia, Africa, the Pacific, and the Indian Ocean. Parts of Europe and Australia will also witness the June 21 event.

3 years, 11 months ago

🎺

3 years, 12 months ago
***🔆***ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1441ኛው …

🔆ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1441ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

🌙Eid Mubarak

4 years ago
4 years, 1 month ago
4 years, 1 month ago

#Important

የኮቪድ19 በሽታ የየቀኑ ምልክቶች
============*=
፨ ከ1-3 ቀን
. በነዚህ የመጀመሪያ ቀናት ቀላል ጉንፋን መሰል ሆኖ ቀለል ያለ ትኩሳት እና የጉሮሮ ህመም ብቻ ሲኖር የምግብ እና መጠጥ ፍላጎት ጥሩ ነው ።
. የሰውነት መከላከያ ደከም ያለባቸው ሰዎች ቀለል ያለ ተቅማጥ እና ማቅለሽለሽ ሊኖራቸው ይችላል ።

፨ በ 4 ኛው ቀን
. የጉሮው ህመም ይጨምራል እንደዚሁም የድምፅ መወፈር ይኖራል ።
. ብዙ ጊዜ ትኩሳት አይኖርም 36.5 degree ብቻ ይሆናል
. ቀለል ያለ እራስ ምታት እና የምግብ እና መጠጥ ፍላጎት ሊስተጓጎል ይችላል ።

፨ በ 5 ኛው ቀን
. ስሜቶች የበለጠ ይጨምራሉ ፦ የጉሮሮ ህመም ይጨምራል ፣ ድምፅ የበለጠ ይጎረንናል ።
. በእንቅስቃሴ ወቅት የሰውነት ህመምና ቁርጥማት ይኖራል ፤ የሰውነት ድካም ይኖራል ።

፨ በ 6 ኛው ቀን
. ትኩሳት ይጀምራል
. ደረቅ ሳል ከጉሮሮ ህመም ጋር ይበረታል
. ምግብ በመመገብ ፣ የሚጠጣ ነገር ሲወስድ እንደዚሁም በንግግር ጊዜ የጉሮሮ ህመም ይኖራል ።
ተቅማጥና ማቅለሽለሽ የበለጠ ይጨምራል ።

፨ በ 7 ኛው ቀን
. ትኩሳት ከ 38 ድግሪ በላይ ይሆናል
. ደረቅ ሳል ይኖራል ፣ ይጨምራል
. የሰውነት ቁርጥማት ፣ ራስ ምታት ፣ ተቅማጥና ማቅለሽለሽ ይጨምራል ።

፨ በ 8 ኛው ቀን
. መተንፈስ መቸገር
. የደረት መክበድና ህመም
. ደረቅ ሳል ይኖራልም ይጨምራልም
. የሰውነት ቁርጥማት ፣ ራስ ምታት ይቀጥላልም በጣም ይጨምራል ።
. ትኩሳት ይቀጥላል ፣ ይጨምራል

፨ በ 9 ኛው ቀን እና በሚቀጥሉት ቀናት
. ሁልም ከላይ የተጠቀሱት ምልክቶች በጣም ይጨምራሉ ።

ማንኛው ሰው የሚከተሉት አደገኛ ምልክቶች ካሉ በአፋጣኝ ወደ ህክምና ተቋም መሄድ ያስፈልጋል ።
፧ የተራዘመ ደረቅ ሳል
፧ የትንፋሽ ማጠር
፧ የደረት ህመም
፧ ከፍተኛ ትኩሳት

#ሼር በማድረግ ያስተላልፉ

@Yordanos_creative

4 years, 1 month ago

❤️ You
❤️ Are
❤️ One
❤️ Person
❤️ Very
❤️ Important
❤️ To
❤️ Me
❤️ And
❤️ I
❤️ Want
❤️ To
❤️ See
❤️ You
❤️After
❤️COVID-19
💝 Send it to all the people you want to see after COVID-19.💝
For all who i know them😢

4 years, 1 month ago
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 2 days, 12 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 days, 20 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago