★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago
«ሒክማ እና ሙመይዓዎች!»
? በሸይኽ ዐብዱልሐሒክሐሚድ አል-ለተሚይ (ሀፊዘሁለህ)
https://t.me/abdulham/2035
? የግብረ – ሶዶማዊነት አደጋ
ግብረ ሶዶማዊነት ማለት የወንድ ለወንድ ፆታዊ ግንኙነት ማለት ሲሆን ይህ ተግባር አላህ እርም ያደረገው ፍፁም የተወገዘ በነብዩላሂ ሉጥ ህዝቦች ላይ መቅሰፍት እንዲወርድ ያደረገ ተግባር ነው ። አላህ የሉጥ ህዝቦችን ያጠፋበት ሁኔታ እንዲ ብሎ ይነግረናል : –
« فَلَمَّا جَاءَ أَمْرُنَا جَعَلْنَا عَالِيَهَا سَافِلَهَا وَأَمْطَرْنَا عَلَيْهَا حِجَارَةً مِّن سِجِّيلٍ مَّنضُودٍ »
هود ( 82 )
" ትዕዛዛችንም በመጣ ጊዜ (ከተማይቱን) ላይዋን ከታችዋ አደረግን (ገለበጥናት) ፡፡ ተከታታይም የሆነን የሸክላ ድንጋይ በርሷ ላይ አዘነብን ፡፡"
« مُّسَوَّمَةً عِندَ رَبِّكَ ۖ وَمَا هِيَ مِنَ الظَّالِمِينَ بِبَعِيدٍ »
هود ( 83 )
" ከጌታህ ዘንድ ምልክት የተደረገባት ስትሆን (አዘነብናት) ፡፡ እርሷም ከበደለኞቹ ሩቅ አይደለችም ፡፡"
የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም –
" የሉጥ ህዝቦችን ተግባር ሲፈፅም ያገኛችሁት ፈፃሚውም የተፈፀመበትም ግደሉዋቸው " ብለዋል ።
ኢስላም ግብረሶዶማዊነትን በጣም ከትላልቅ አላህ ከታመፀባቸው ወንጀሎች ተርታ ይመድበዋል ። ይህ ተግባር ምእራባዊያን የዲሞክራሲ መብት ነው በሚል የእነርሱ ሸይጧናዊ አስተሳሰብ የሰው ልጆች ከአላህ ትእዛዝ አፈንግጠው የሸይጧን አምላኪና ታዛዥ እንዲሆኑ ለማድረግ የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም ። የምእራባዊያን ትልቁ ትኩረት እስልምናን መዋጋት ሲሆን ይህን እውን ለማድረግ የእስልምናን አስተምሮዎችን ለመናድ ሙከራ ማድረጉን ተያይዘውታል ።
በሁሉም ጤነኛ አመለካከት ባለውና ከሰማይ የወረደ ኪታብ አለኝ በሚል እምነት የተወገዘና ንፁህ ልቦና የማይቀበለው ተግባር ስለሆነ ሀገራችን ላይ ሶሞኑን እየተወሰደ ያለው እርምጃ እሰየው የሚያሰኝ ሲሆን የትኛውም እምነት አለኝ የሚልና ጤነኛ ትውልድ እንዲተካ የሚፈልግ እንዲሁም ሀገርና ህዝብ ከአላህ ከሚመጣው መቅሰፍት ሰላም እንዲሆን የሚመኝ ሊደግፈው የሚገባ ነው ።
እንደሚታወቀው ምእራባዊያን የራሳቸውን ደመ ነፍሳዊ ፍላጎትና አይዲዮሎጂ በአፍሪካ ሀገሮች ላይ በሀይል ለመጫን በኢኮኖሚና በማእቀብ ያስፈራራሉ ።
በቅርቡ የኡጋንዳ ህገመንግስት የዚህ አይነት ተግባር የሚፈፅምን ከሞት እስከ እድሜ ልክ እስራት በሚደርስ ቅጣት ለመቅጣት ህግ በማፅደቃቸው ምክንያት የተለያየ የማእቀብ ጫና እየደረሰበት ነው ። ይሁን እንጂ መንግስቱም ይሁን ህዝቡ የማይበገር አቋም በመያዝ ለሌሎች አስተማሪ የሚሆን ስራ ሰርተዋል ።
ምእራባዊያን ማንኛውም ሰው ፆታውን ወደ ፈለገበት መቀየር ይችላል ። አንድ ሰው በተፈጠረበት ፆታ የመቆየት ግዴታ የለበትም የሚል ህግ አውጥተው ለህፃናት በየትምህርት ቤቱ እንዲህ አይነቱን ዝቅጠት እንዲማሩ አድርገዋል !!!!! ። የእነዚህ የምእራባዊያን እንሰሳዊ አስተምሮ ህዝቦቻቸው ከዚህ በላይ እኛ ሰው ሆነን ተፈጥረን ሰው ሆነን የመቆየት ግዴታ የለብንም የሚል የአእምሮ ጨለማ ዝቅጥት ውስጥ ከተዋቸው ሶሞኑን አንዱ አሜሪካ ላይ ብዙ ሺህ ዶላር በመክፈል ራሱን ወደ ውሻነት መቀየሩንም ተቀብለው እንደጀብድ ያወሩት ይዘዋል ‼።
ሙስሊሞች ባጠቃላይ በምእራቡ አለም የምትኖሩ በተለይ ራሳችሁንና ልጆቻችሁን የዚህ ተግባር ፀያፍነትና የሚያስከትለው ሁለንተናዊ አደጋ በማስተማርና ግንዛቤ በማስጨበጥ ከጥፋት መጠበቅ ግድ ይላል ።
የምእራባዊያን የመለኮታዊው መመሪያ የመዋጋት ጥረት በብዙ መልኩ የተለያየ እስራቴጄ በተለያየ ጊዜ በመንደፍ ባጀት መድበው የሰው ሀይል አዘጋጅተው እየቀጠሉበት በመሆኑ ሙስሊሞች ዲናቸውን በማወቅና መመሪያውን በራሳቸው ላይ ተግባራዊ በማድረግ ሊከላከሉት ይገባል ።
አላህ ከምእራባዊያን ሸርና ተንኮል ይጠብቀን ።
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
ወሳኝ አፕ ያለ ኔት በኡስታዝ ባህሩ ተካ
**አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ፤
ቃል በገባነዉ መሰረት አልሀምዱሊላህ
ያአላህ ፍቃድ ሆኖ ተሳክቶዋል እና አልሀምዱሊላህ
ዉድ ሰለፍዮች
እንደሚታወቀዉ ይህ ጉሩፕ ሲከፈት
አላማችንን ያደረግነዉ
የሰለፍይ መሻኢኾች እና ኡስታዞችን
ሙሃደራ ወደ አፕ ለመቀየር ነዉ፣
እና ኣሁንም ኢንሻአላህ ኢየተደረገ ይገኛል
እስካሁን ባለዉ የተደረጉትን በዚህ ጉሩፕ ማግኘት ትችላላቹ፣ከዚህ በፊት የተደረጉትም ይገኙበታል፣
አል ኡሱሉሰላሳ"በኡስታስ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳ ሀፊዘሁላህ፡
ሌሎችን አፖችንም ለማግኘትhttps://t.me/yselfeyamsaykocwdaAppmkayar ??አል ኡሱሉሰላሳ በኡስታስ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳ ሀፊዘሁላህ፡**
https://t.me/yselfeyamsaykocwdaAppmkayar
https://t.me/+XKuFTXV3j3g0YTQ0
https://t.me/selfiya_mesjid?videochat
Telegram
በጉራጌ ዞን በአረቅጥ ከተማ የሰለፍዮች መስጂድ የቦታ ግዢ እና የግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ !!
***👉*** የዚህ ግሩፕ አላማ በጉራጌ ዞን በአረቅጥ ከተማ የሰለፍዮችን መስጂድ በጋራ ተባብረን ለመገንባት እና ትክክለኛ ከሆነው ዲናዊ አስተምህሮት የራቁ እንዲሁም በተለያዩ ወንጀሎች ላይ ተዘፍቆ ላለው ማህበረ-ሰባችን ቁርኣን እና ሀዲስን በሰለፎች አረዳድ ተደራሽ ለማድረግ ነው ***‼️*** https://t.me/selfiya\_mesjid
*?#የሸይጧን *መግቢያዎች ክፍል 2
*?* - مداخل الشيطان الحلقة الثانية
بقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله السلطي حفظه الله
አዘጋጅ:-ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢ
የኪታቡን PDF ለማግኘት**https://t.me/shakirsultan/1427
22 محرّم, 1445 ه
الموافق 9, أغسطس, 2023
? የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3
https://is.gd/ePo4ED
*?* በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የተሰጠ ኮርስ።
? أستاذ شاكر بن سلطان - حفظه الله تعالى
? በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
? ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
???
*?*??
?#የሸይጧን መግቢያዎች**አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢ ክፍል 2
የኪታቡን PDF ለማግኘት
https://t.me/shakirsultan/1427
?በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የተሰጠ ኮርስ።
?በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
??????
አዲስ pdf
አዲስ ኮርስ የሚሰጥበት ኪታብ
مداخل الشيطان
የሸይጧን መግቢያዎችبقلم الشيخ الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله السلطي حفظه الله
አዘጋጅ:-**ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢ ያዘጋጁት
የኪታቡን PDF ለማግኘት
???**https://is.gd/ePo4ED
? ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
???
?ከኢሊያስ አህመድ ቅጥፈቶች 1⃣
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ በሙመይዓህ መንሃጅ ላይ ነበረን⁉️
?ሰሞኑን በወራቤ ከተማ አቡበክር መስጅድ በተካሄደው የተመዩዕ ደዕዋ ለቀጠፈው የተሰጠ ምላሽ።
✍ከአሸይኽ ሁሰይን ፅሁፍ
https://t.me/Menhaj_Alwadih/18497
ማብራሪያው በተሻለ የድምፅ ጥራት
https://t.me/Menhaj_Alwadih/18498
**ወሳኝ አፕ አዱዱሩሱል ሙሂማ
በኡስታዝ አብራር አወል።
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ቃል በገባነዉ መሰረት አልሀምዱሊላህ
ያአላህ ፍቃድ ሆኖ ተሳክቶዋል እና አልሀምዱሊላህ
ዉድ ሰለፍዮች
እንደሚታወቀዉ ይህ ጉሩፕ ሲከፈት
አላማችንን ያደረግነዉ
የሰለፍይ መሻኢኾች እና ኡስታዞችን
ሙሃደራ ወደ አፕ ለመቀየር ነዉ፣
እና ኣሁንም ኢንሻአላህ ኢየተደረገ ይገኛል
እስካሁን ባለዉ የተደረጉትን በዚህ ጉሩፕ ማግኘት ትችላላቹ፣ከዚህ በፊት የተደረጉትም ይከኙበታል፣
በዉዱ ኡስታዛችን አቡ ኡበይዳ አብራር አወል ሀፊዘሁላህ
ሌሉችን አፕ ለማግኘት??**https://t.me/yselfeyamsaykocwdaAppmkayar
? السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ታላቅ ብስራት ለሰለፍዮች በሙሉ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
?? አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ
? فتاوى الشيخ عبد الحميد السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه»
?የሸይኽ አብደል ሀሚድ አለተሚይ ፈታዋ
✅ 152 ፈታዋዉችን የያዝ
https://t.me/abdulham/1902
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago