Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት - GSSU

Description
ያግኙን:-
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/channel/UC83LE1vp0FBsV2TEfcpSmUg
✍️ FaceBook 👇
http://facebook.com/EOTC.GSSU
✍️Telegram 👇
https://t.me/EOTCNSSU
Website
https://eotc-gssu.org/a/
Advertising
We recommend to visit

РЕКЛАМА: @c_h_u_d_i_k

МАГАЗИН — t.me/yoda_shop_ua
ГУМОР — t.me/humor_by_yoda
ЇЖА — t.me/yoda_food
СПОРТ — t.me/yoda_sports
ТЕХНОЛОГІЇ — t.me/techno_yoda
КІНО — t.me/yoda_cinema

FACEBOOK — facebook.com/zhek.prok
TWITTER — twitter.com/ch_ud_ik

Last updated 1 week, 3 days ago

Last updated 4 days, 13 hours ago

Новини Харкова Status Quo

Наш сайт www.sq.com.ua

Наш Facebook https://www.facebook.com/KharkivNews

Last updated 1 week, 3 days ago

7 months ago
እንኳን ለዘመነ ጽጌ በሰላም አደረሳችሁ!

እንኳን ለዘመነ ጽጌ በሰላም አደረሳችሁ!

( የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት)

✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
✍️ FaceBook 👇
https://www.facebook.com/EOTC.GSSU
✍️Telegram 👇
https://t.me/EOTCNSSU
✍️Website👇
https://eotc-gssu.org/a/
✍️Twitter👇
https://twitter.com/tibeb_feleg
✍️Tiktok👇
https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

7 months ago
ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት - GSSU
7 months ago

በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ዙሪያ  በሻሸመኔ ከተማ ሥልጠና ተሰጠ።

መስከረም 24/01/2016 ዓ.ም (የሰ/ት/ቤቶች አንድነት)

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አርሲ ሀገረ ስብከት በሻሸመኔ ከተማ ዙሪያ ከሚገኙ አጥቢያ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ለተውጣጡ አባላት ሥልጠና ተሰጠ።

በሻሸመኔ ከተማ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሕብረት አዘጋጅነት የሥርዓተ ትምህርት አስፈላጊነት እና የሥርዓተ ትምህርቱ አተገባበር ዙርያ ሰፊ ሥልጠና የተሰጠ ሲሆን ሥልጠናውን የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2015 ዓ. ም ያዘጋጀውን የክረምት የአሠልጣኞች ሥልጠናን  በተሳተፉ መምህራን አማካኝነት 
✝️  በዲ/ን ሳሙኤል  (ሠምረ)
✝️በመ/ር ረድኤት  ተክሉ
መስከረም 20 እሁድ ከጠዋቱ  3:30 እስከ 7:30 ተሰጥቷል።

በነበረው የሥልጠና ሰዓት ሰንበት ትምህርት ቤቶች እስካሁን ያለፍንበትን ያልተቀናጀ እና ወጥነት የጎደለው የሥርዓተ ትምህርት ጊዜ በመገምገም በሚቀጥለው ለምንተገብረው የሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ባዘጋጀውና በሁሉም ሀገረ ስብከቶች እየተተገበረ ባለው ሥርዓተ ትምህርት ዙሪያ በሀገረ ስብከቱ እንዴትና በምን አይነት መልኩ መተግበር እንዳለበት ሰፊ ውይይት በማድረግ የ2016ዓ.ም የትግበራ አቅጣጫ በማስቀመጥ ተጠናቋል።

( የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት)
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
✍️ FaceBook 👇
https://www.facebook.com/EOTC.GSSU
✍️Telegram 👇
https://t.me/EOTCNSSU
✍️Website👇
https://eotc-gssu.org/a/
✍️Twitter👇
https://twitter.com/tibeb_feleg
✍️Tiktok👇
https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

Facebook

Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

7 months, 1 week ago
ብፁዕ አቡነ ሰላማ ከዚህ ዓለም ድካም …

ብፁዕ አቡነ ሰላማ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ።

ጸሎተኛው ፣ ደጉ ፣ ርህሩሁና ታጋሹ አረጋዊው አባት ብፁዕ አቡነ ሰላማ ዛሬ መስከረም ፲፰ቀን ፳፻ ፲ወ፮ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።ብፁዕ አባታችን ባደረባቸው ህመም ምክንያት በአዲስ አበባ ሃሌሉያ ሆስፒታል በህክምና ላይ እንዳሉ ነው ከዚህ ዓለም ድካም ያረፉት።የብፁዕነታቸውን ሽኝት መርሐ ግብር በተመለከተ በቋሚ ሲኖዶስ እንደተወሰነ ዝርዝሩን  የምናሳውቅ ይሆናል።

የብፁዕነታቸው በረከት ይደርብን አሜን!!!

7 months, 1 week ago
ከስር ባለው ማስፈንጠሪያ ( ሊንክ) የመጽሐፍ …

ከስር ባለው ማስፈንጠሪያ ( ሊንክ) የመጽሐፍ ኅትመት ፍላጎት ማሳወቂያ ቅጹን ይሙሉ!

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://eotc-gssu.org/a/የሰንበት-ት-ቤቶች-መማሪያ-መጻሕፍት-የኅት/
የመጻሕፍት ኅትመት ፍላጎት ማሳወቂያ

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ገጻችንን ይቀላቀሉን!

✍️Telegram 👇
https://t.me/EOTCNSSU

7 months, 2 weeks ago
ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት - GSSU
7 months, 2 weeks ago
"የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፤ ነገር …

"የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፤ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።" ኢያ 1:8

የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ።

ሰናይ ሌሊት!

✍️Youtube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu

7 months, 2 weeks ago
7 months, 2 weeks ago
ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት - GSSU
7 months, 2 weeks ago
ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት - GSSU
We recommend to visit

РЕКЛАМА: @c_h_u_d_i_k

МАГАЗИН — t.me/yoda_shop_ua
ГУМОР — t.me/humor_by_yoda
ЇЖА — t.me/yoda_food
СПОРТ — t.me/yoda_sports
ТЕХНОЛОГІЇ — t.me/techno_yoda
КІНО — t.me/yoda_cinema

FACEBOOK — facebook.com/zhek.prok
TWITTER — twitter.com/ch_ud_ik

Last updated 1 week, 3 days ago

Last updated 4 days, 13 hours ago

Новини Харкова Status Quo

Наш сайт www.sq.com.ua

Наш Facebook https://www.facebook.com/KharkivNews

Last updated 1 week, 3 days ago