Jabeessaa Qeerroo

Description
OLA/OLF
We recommend to visit

ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!

Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!

Freedom to our People – Prosperity to our Nation!

Last updated 4 months, 1 week ago

OLA/OLF

Last updated 2 months ago

? Oduu - BBC Afaan Oromoo

“This channel shares news from publicly available sources for informational purposes only. We are not affiliated with the BBC News Afaan Oromoo. All copyrights belong to their respective owners”. ?

Last updated 3 months, 2 weeks ago

2 months ago

#inbox
Faayiisaa leellisaa nama duriiyyeen homaa hin beekne magaalaa Adaamaatti daldaala kontirbaandii mee rkuurii kottuu bitii jechuun mallaqa inni biyya Alaa irraa jooree waalitti qabaate sana irraa saamte kanaaf waan ittin jiraatu dhaabee sammichatti ka'ee pp faana ni beekna iccitii kana. Nama akkanaa kanaatu Afaan banee ABO_WBO Arraabasa harra.

2 months ago

Itti gaafatamaan Waajjira nageenyaa pp Aanaa liibaan cuqaalaa Ani waarana RIB waaliin sakattaa hin deemu jedhee bilbila cufatee baade jedha odeessi keessoo diinaa liibaan cuqaalaa irraa dhufe. Sichi wal nyaattu.

#መረጃ፦የምሥራቅ ሸገር ዞን ሊበን ጩቃላ ወረዳ የሰ/ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ዛሬ ከመከላከያ ጋር የኦነሠ ለአሰሳ ለመውጣት ቀጠሮ ቢያዝም ስልካቸውን አጥፍተው የሉም ተብሏል.... ማን ይሞታል ታድያ!

2 months ago

#ጥብቅ_ጥንቃቄ
በኦሮሚያ ዞኖች ውስጥ ብልፅግና ለሊቱን ኦፕሬሽን ለመጀመር ዱብ ዱብ እያለች እንደሆነ እያያየን ነው ይህንን ዕቅድ ለ15 ቀን የሚቆይ ሲሆን ስኬት ከተገኘም እስከ 20 ቀን ድረስ እነ ወ/ሮ ሰኚቱም ይሳተፋሉ!

2 months, 1 week ago

Salaale #Warra_Jaarsoo Ganda Bobee Liibanitti kalee 34 gaggeesse 42f limmee kenne...

#መረጃ፦ትላንት ማለትም በ16/12/24 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት በሰሜን ሸገር ሰላሌ ዞን ወር ጃርሶ ወረዳ ቦቤ ሊበን ቀበሌ ላይ 34 ቀርጥፎ 42 ክፉኛ አቁስሏል.....

2 months, 1 week ago

#መረጃ፦ትላንት በ16/12/24 ከለሊቱ 2:00am ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት የሆራ አርሰዲ ዕዝ በምሥራቅ ሸገር ዞን ፈንታሌ ወረዳ ከኑፋ ቀበሌ ልዩ ስሙ የፌ.ፖሊስ ካምፕ ጮሬ የሚገኘው ላይ በወሰደው እርምጃ ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ወደ ጤር ግንባር ለማዝመት የተያዙ ወጣቶችንም አስለቅቋል ተብሏል...

2 months, 1 week ago

#መረጃ፦በቀደም ማለትም በ15/12/24 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ማዓከላዊ ዕዝ በምዕራብ ሸገር ዞን ጀልዱ ወረዳ ጎር ቀበሌ ላይ በወሰደው እርምጃ 13 ቀርጥፎ 19 ክፉኛ በማቁሰል 4 ማርኮ ነበረ....

5 months ago

#መረጃ፦በተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖች ውስጥ ፋሽስቱ ቡድን
-የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊትን በሁሉም መስክ ማለትም ሰፊ ፕሮፓጋንዳ ቢሰራም ሰፊ ድራማና የተቀናጅ ወሬ ቢያናፍሰም አልተሳካም
-በሠራዊቱ ውስጥ የራሱን ሆድ አደር ዘምቢሎችን በማደራጀት ለመስበር ቢሞክርም ቅሌቱን ተከናንቦ አረፈው
-በኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ሥም ዘረፋና ጥፋት ቢፈጽምም ቀለለበት
-አሁን ደግሞ የታጋይ ቤተሰቦችን በጅምላ በማሠር አንድ በአንድ እያወጣ ለመረሸን በሁሉም ዞኖች ውስጥ ሰብስቦ እያሠረ ይገኛል....
ይህ ጥፋትና ድርጊት ትግሉን ያዳፍነዋል ብሎ ሊያስብ ይችል ይሆናል ነገር ግን ትግሉ ከደረሰበት ከፍተኛ ደረጃ ይበልጥ እንደሚያቀጣጥለው ዛሬም አጥብቀን እያሳሰብን እዛም ቤት ያለ እሳት እዚህም እንዳል ካድሬ ሚሊሻና ካቢኔ ሊዘነጋው አይገባም....
እናንተ በቤተሰቦቻችን ላይ የምትወስዱት የትኛውም እርምጃ እናንተን ትቶ የሚማልፍ ወላፍን እንደሌለ ለአንድ ግዜም መዘንጋት የለባችሁም ነው መልዕክታችን.....

We recommend to visit

ነጻነት ለህዝባችን - ብልጽግና ለአገራችን!

Bilisummaan uummata keenyaaf - badhaadhinni biyya keenyaaf!

Freedom to our People – Prosperity to our Nation!

Last updated 4 months, 1 week ago

OLA/OLF

Last updated 2 months ago

? Oduu - BBC Afaan Oromoo

“This channel shares news from publicly available sources for informational purposes only. We are not affiliated with the BBC News Afaan Oromoo. All copyrights belong to their respective owners”. ?

Last updated 3 months, 2 weeks ago