Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን እና ሌሎች ገጣሚያን ⚖️⚖️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Description
#ገጣሚ_ኤልያስ_ሽታሁን ከሁሉም በላይ በዚህ ቻናል ይነግሳል ! ሌሎችም ድንቅ እና እውቅ ገጣምያን ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ፣ ኤፍሬም ስዩም ፣ ገብረክርስቶስ ደስታ ፣
መስፍን ወንድወሰን አስታወሰኝ ረጋሳ እና ሌሎች ገጣሚያን ስራቸው በዚህ ቻናል ይለቀቃል ! እናንተ ቻናሉን ተቀላቀሉ #Share በማድረግ ቤተሰባዊ ሀላፊነታችሁን ተወጡ🙏 እኔ @Henilogy ነኝ 🥰🥰🥰🥰🥰 ኢትዮጵያዊ
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month, 2 weeks ago

**ቀን አራት

ዛሬ ከገፅ 112 እስከ 185

ዳይ ወደ ንባብ**

1 month, 2 weeks ago

" የኢትዮጲያዊነት ጥበቡ
የመደናበር ሳይሆን ግቡ
በሆድ አምላክ ከመታወር
በደም ጭቃ ከመነከር
ለንቅዘት ጣኦት ከመስገድ
ተፈቃቅዶ በመከበር።
ኢትዮጲያዊነት ፍቅር ናት
የአፍሪካ ዘለዓለም ገዳም፣
ያጠፏትን እያጠፋች ታበራለች እንጂ አትጠፋም"

©ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን

@eliyasshitahun

1 month, 2 weeks ago

>>በዝግ በር<<

እንደድሮ ቀሚስ መሬት እየጠረግሁ
የእግርሽን አሻራ ተግቼ እየፈለግሁ
እንደጉም
ሳዘግም
እንደሰርዶ ስሳብ
ባካል ብታመልጪኝ ደረስኩብሽ ባሳብ
ልብአይገታም በሩ ልብአይገታም መስኮት
በዝግ ቤትሽ ገባው ልክ እንደ መለኮት

ሼር ያድርጉ>>>

ገጣሚ :-በውቀቱ ስዩም
@eliyasshitahun

3 months, 2 weeks ago

ካራማራ

3 months, 2 weeks ago

(ኤልያስ ሽታሁን)
አታውቂም
ከጠረንሽ ጋራ ሱባኤ እንደገባሁ
አታውቂም
ወንድ አይደለም እንዴ
እስከሚሉኝ ድረስ ቁጭ ብዬ እንዳነባሁ፡፡
አታውቂም ባገኘሁት ዘፈን ሆድ እንደሚብሰኝ
አታውቂም
ስላንቺ  ለማሰብ ዘመን እንደሚያንሰኝ፡፡
አታውቂም
ከለበስሸው ጋራ መቀመጥ ማምሸቴን
አታውቂም
እኩያ እስከማጣ ብቻዬን መቅረቴን፡፡
አታውቂም
:
አታውቂም
:
ብታውቂም አትመጭም
አትመጭም አታውቂም
ምን ብዬ ልፀልይ ከህይወት ይዤ ቂም፡፡

*      *      *      *      *      *       *

@eliyasshitahun

3 months, 2 weeks ago

ውዝፍ ፍቅር
ኤልያስ ሽታኹን
~      ~        ~       ~      ~
ናፍቆት እና ስርቆት
ስጋማቾች ዘመድ
ሌብነት  አይደለም የሰውን ሰው መወደድ::

ምርኮኛ ነን ና
በፀሀይ አንጥረን
በርግብ ላባ በረን
በጨርቃ ቆጥረን
በመልአክት ታጥረን

ኖርን ብንል እንኳ

(ኳ ኳ ኳ ኳ)

የትናንት ባህሩን
በእንጨት ብናምሰው ትንሽ ብንቀዝፍ
በሁላችን መዝገብ ፍቅር አለብን ውዝፍ::

ፍቅር እንደዚህ ነው
ስሌቱን ይጥላል "እቅፍ"ን ለማርቀቅ
መልሱን ይገድለዋል አንዳንድ አጠያየቅ::

ፍቅርን አትሞግቱት ትግልን አይወድም
ለማጥፋት ሲያስቡት እንዲያውም አይበርድም::
አትጨቃጨቁት የእሱን አረማመድ
ሲያስቡት አይደል ወይ የሚረዝመው መንገድ?

ፍቅርን አትሞግቱት
ሲያሻው ዕብሪተኛ ሲሻው ትህትና
መንገዴ ነው ይላል  ቅዱስ ግልሙትና::

ፍቅርን አትሞግቱት!

@eliyasshitahun

5 months, 2 weeks ago
5 months, 2 weeks ago

.....ባ ለ መ ቀ ነ ቷ.....

ውበትን አስቤ መዋብን ለመግለፅ
     ስፋትን አይቼ ቃላቶችን ላንፅ
           ብዛትን ቆጥሬ
            ፍቅርን ደምሬ
             ታሪክን ቀምሬ
              መጀበድ ጀምሬ
በስሟ ስገረም
በፍቅሯ ስሸመም
  በታሪክ ስወዛ
   በህጓ ስገዛ
አንገቴን ወደላይ ቀና ብዬ እያየው
..እቺ ዓለም የማናት.?
                       ብዬ ጠይቄአለው
......ከሰማዪ እስር መቀነት ሚመስል
በቀጭን በማስመር ከላይ የሚዋልል
        አረንጓዴ
            ቢጫ
               ቀይ.. ቀለም አየው
ከቀለሙ መሀል ''ኢትዬጲያ'' ነው የሚለው

ባለመቀነቷ የኔ ናት ማለቷን...
                 ...ለኔ ስትገልፅልኝ
መቀነቷን ፈታ ከላይ አበራችልኝ

ኢትዬጲያ የኔ ናት አለችኝ በቅኔ
ቀድሞም መጠየቄ ሆነብኝ ኩነኔ

የማሪያም ሀገር 🥰

ሴናዬ

@eliyasshitahun

5 months, 3 weeks ago
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago