Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

Description
ᴡᴇʟᴄᴏᴍᴇ ᴛᴏ #feqerlefeqer 🍃 ᴀʟʟ ꜰᴇᴇʟ's ᴀʀᴇ ʜᴇʀᴇ 👇
~ᴍᴏᴛɪᴠᴀᴛɪᴏɴ 🧸
~ʟᴏᴠᴇ 🖤
~ʙᴀᴅ sᴀᴠᴀɢᴇ
~ꜰᴜɴɴʏ 🐣
~ᴅᴇᴇᴘ🌦
~ᴘʜᴏᴛᴏ
አስታያየት ካላቹ
👉 @Empty_feeling_1 👈 tiktok.com@kiruu321
@feqerlefeqer SHER✨✨✨
@feqerlefeqer SHER✨✨✨
Advertising
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 2 days, 12 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 days, 20 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month ago

📚አስተማር ታርክ

👨‍⚕ሀኪሙ በደረሰዉ ድንገተኛና አስቸካይ ጥር እየተጣደፈ ወደ ሆስፕታል ይገባል። ወደ አሁኑ ልብሱን ቀይሮ ወደ ቀዶ ጥገና ክፍል ሲሄድ የታማምዉ ልጅ አባት በር ላይ ያገኛዋል። አባትዮ ባለዉ በለለዉ ኃይሉ እየጮኸ😠 የኔ ልጅ ታሞ ልሞት ጫፍ ላይ እያለ አንተ የትም ዞረህ ትመጣለህ ትንሽ ህልናህ አይወቅስም አለዉ።
👨‍⚕ሀኪሙም ረጋ ብሎ <ከሆስፕታል #ዉጭ ነበርኩ እንደተደወለለኝ በቻልኩት ፍጥነት ነዉ የመጣሁት> አለዉ።
👨አባትየዉም< ያንተ ልጅ በሀኪም እጦት ምክንያት ብሞት ምን ታረጋለህ ማርፈድህ ሲያንስ ትከራከርኛለህ ለነገሩ ሀኪሞች ስትባሉ ሁላችሁም አንድ ናችሁ☹️ አለ በብስጭት።
👨‍⚕ሀኪሙም አሁን እኔ ልግባና ለልጅህ የሚችለዉን ሁሉ አረጋለዉ አንተ ደግሞ ወደ ፈጣር ፀልይ ሁሉም መልካም ይሆናል😳 ብሎት ወደ ቀዶ ጥገና ክፍል ገባ።
ሰዓታትን ከፈጀው የቀዶ ጥገና ህክምና ቦሃላ ሀኪሙ ስራዉን ጨርሶ ወጣ።
ለአባትዮም <<ፈጣር ይመስገን ልጅህ ተርፋል🙏>> ብሎት የአባትዮዎን ምላሽ ስያጠብቅ በመጣበት ፍጥነት እየሮጠ ሄደ።🏃

አባትየው ወደ ኣንዷ nurse ተጠጋና <ምን ዓይነት መጥፎ ሀኪም ነዉ አርፍዶ መምጣት ሲያንሰዉ ስለ ልጄ ዝርዝር ሁኔታ ሲያነግረኝ እንዴት ይሄዳል> አላት እየጮሄ።😡

ነርሷም በእመባ ታጅባ 😢😢እንድህ አለችዉ<ልጁ በመኪና አደጋ ትናንትና ነዉ የሞተበት ቅድም ስንደዉልለት የልጁን ቀብር አቋርጦ ያንቸን ልጅ ልያድን መጣ። አሁን ደግሞ ያንተን ልጅ ካዳነ ቦሃላ የልጁን ቀብር ለመጨረስ ነዉ የሄደዉ አለችዉ።
😒አባትየው በሃፍረት አንገቱን ደፋ።😔 ስመታዊ ሆኖ በተናገረዉ ነገር ክፉኛ ተፀፀተ።😞

ነገሮችን ሳናጣራ ድምዳሜ ላይ መድረስ ትርፉ አንገት መድፋት ነዉና በራሳችን መንገድ ነገሮችን አጣርተን እንወስን።🙏

መልካም ምሽት 🙌
*🧸 °🦋.•° @feqerlefeqer *🦋.•°🧸•** #Ѕнαяє#ʝσιи

1 month ago

❤️መጠበቅ❤️‍🔥

አንቺን ስጠብቅሽ ጊዜያት ነጎዱ
ብዙ ፍቅረኛሞች ተጋብተው #ወለዱ 🫢
ወላጅ እናቶችም ልጃቸውን ዳሩ
ሁሉም #አገባና እኔ ብቻ #ቀረሁ አንድ በሰፈሩ!🫤
እናም…
ከስሜ አስከትለው ምልክት ይመስል "ያ #ያላገባው ልጅ" "ያ #ከንቱ_ጠባቂ" 😏
ብለው ይጠሩኛል ምድረ #አለቅላቂ 😡
አንቺን በመጠበቅ አመቱም #ገስግሶ
አለምን የመራ አንድ ጥቁር መሪ #ሊወርድ ነው ነግሶ ☹️😅
አንድ ሰው ግን አለ ...
እንዴት ካልሽኝማ…
ክፉ መንፈስ ይዞሽ አመል የምታጪው :-
ወድሻለው ስልሽ ደርሶ #ምትቆጪው 💔
#ኩራት ንፍት አርጎት ደረትሽ #ያበጠው😏
ይሄ ቁጡ ልብሽ… ወድሃለው ሲሉት ምን #አስደነገጠው ? 😒
(እንጃ)❤️‍🔥❤️‍🔥
አንቺን በመጠበቅ ያልባከነን ዘመን
ባከነ ይላሉ ያለፈ ጊዜዬን ፡
#መባከን ምድን ነው ?
እድሜውን በሰጠ ባፍቃሪ እድሜ ላይ
አንዳችም ቀን የለም #በከንቱ የሚታይ!
ባከነ ምትሉት…🧐
በሰፊ አገልግል ቋጥሮ የሚበላው
ዛሬውን አንድዶ ነገን መጋገር ነው
ባከነ ምትሉት…
በወንጭፍ መሀከል እንደገባ ጠጠር :-
ወደኋላ ስቦ ደግሞ በመቅጽፈት ማዶ ነው ሲሻገር!
እናም…
አንቺኑ ስጠብቅ በተረፈኝ #ቅስሜ :
ስንቱን ሰው #ቀበርኩኝ እኔ ግን #ታምሜ
ፍቅር ህመም እንጂ #አያሳጥር_እድሜ!❤️‍🔥

*🧸 °🦋.•° @feqerlefeqer *🦋.•°🧸•** #Ѕнαяє#ʝσιи

1 month ago

**🥀°•Number 1: Never Give Up!
Number 2: Always listen to rule number 1.°
🧸 °🦋.•° @feqerlefeqer 🦋.•°🧸•** #Ѕнαяє#ʝσιи

1 month, 1 week ago

ወንድ🧑፦ሰላምነሽ የኔ ቆንጆ?
ሴት
👩፦ሰላም አይደለሁም ማሜ ነኝ።
ወንድ
🧑፦ቤተሰብ ደና ነው?
ሴት
👩፦እግዜር ይመስገን ሁሉንም አሟቸዋል።
ወንድ
🧑፦ምነው በጠና?
ሴት
👩፦ኧረ ባልጠና አታሟርት።
ወንድ
🧑፦አንድ ሰከንድ በስርአት ልታናግሪኝ አችዪም?
ሴት
👩፦ችላለው።
ወንድ
🧑፦እሺ
ሴት
👩 ፦እንቢ
ወንድ
🧑፦አሁን በስርዓት አናግርሀለው ብለሽ አልነበር?
ሴት
👩፦ለ1 ሰከንድ እኮ አናገርኩ።
ወንድ
🧑፦እና ጠፋሽ ምነው
ሴት
👩፦ሰፈር ውስጥ አስማት ማሳየት ጀምሬ ነው።
ወንድ
🧑፦ቁርስ ምላስና ሰንበር ነው እንዴ የበላሽው?
ሴት
👩፦ ዛሬኮ እሮብ ነው ፆም ነው።

1 month, 1 week ago

አንድ አንድ ሰዎች አሉ ልንረሳቸው እየጣርን የምናስታውሳቸው......ልንተዋቸው እያልን ዘወትር በጭንቅላታችን ውስጥ እንዳሻቸው የሚመላለሱ። እንርሳ እያልን በዕጥፍ ዕጥፍ የምናስታውሳቸው። ከእነ በደላቸው ፣ ከእነ ስራቸው ትዝ ትዝ የሚሉን። ምንም እንዳላደረጉን ስናስባቸው የምንተክዝላቸው ፣ አለፍ ሲልም በዕንባችን የምንቀኝላቸው....አንደ አንድ ሰዎች አሉ። በሽታ አይሉት ወይ እራስን መሳት ፤ ከእነ በደላቸው የሚናፍቁን ፣ ያልጠበቅነው ሆኖ ቢገኝ አንገት የሚያስነቀንቁን....አንድ አንድ ሰዎች አሉ። በትዝታ ማህደር አስቀምጠናቸው የምንዞር ፣ እንደ እቶን እሳት ትውስታቸው የሚፋጀን ፣ ውስጣችንን በእየ ቀኑ የሚያደሙ ፣ ስለ ምንነታቸው ስያሜ ያልሰጠናቸው...አንድ አንድ ሰዎች አሉ።
*🧸 °🦋.•° @feqerlefeqer *🦋.•°🧸•** #Ѕнαяє#ʝσιи

1 month, 1 week ago

♥️•••••● #ፍቅር_እና_ጉንፋን ●•••••♥️**
                 ● ● ● ● ● ●

ከለታት አንድ ቀን ባንክ ቤት አየኋት
በጄ የያዝኩትን ብርቱካን🍊 ሰጠኋት
ሙሉ ማንነቴን ልቤን♥️ አስረከብኳት
                         ••●••
ና ካለች ሔዳለሁ ካለችበት ቦታ
ሰዓት አይገድበኝ ቀንም ሆነ ማታ
                         ••●••
    ሰኞለት ፒያሳ እሮብ መካኒሳ
ሀሙስ ደግሞ ቦሌ አርብ ቀን ጉለሌ
   እሁድና ቅዳሜ ከሷ ጋር ባብነት
አብረን እንውላለን በፍቅር ባንድነት
         ሚስቴ ስላት ባሌ
           ትለኛለች ሁሌ
አሁን ሁሉም ቀረ... ታሪክ ተቀየረ.....
                        ••●••
የኔ ውድ ፍቅር ብላ እንዳልጠራችኝ
ዛሬ ሁሉም ቀርቶ ለአይኗ ጠለ.....
ተመስገን ማለት ኑሮ አስተምሮኛል
ትናንት ፍቅር ይዞኝ ዛሬ ተሽሎኛል
የዘንድሮ ፍቅር ጉንፋን ሆኖብኛል
                        ••●••
     ፍቅር እንዲ ተራ በሆነባት አለም
አብሮ መዝለቅ እንጂ ማፍቀር ብርቅ አይደለም💞
                        ••●••
       ◆━━━✎✦✎━━━◆
🧸 °🦋.•° @feqerlefeqer 🦋.•°🧸•** #Ѕнαяє#ʝσιи

3 months, 1 week ago

*🧸 °🦋.•° @feqerlefeqer *🦋.•°🧸•** #Ѕнαяє#ʝσιи

3 months, 1 week ago

*🧸 °🦋.•° @feqerlefeqer *🦋.•°🧸•** #Ѕнαяє#ʝσιи

3 months, 1 week ago

*🧸 °🦋.•° @feqerlefeqer *🦋.•°🧸•** #Ѕнαяє#ʝσιи

3 months, 2 weeks ago

🤌🤌🤌​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​Dawit Tsige - Demama😊😊
🧸 °🦋.•° @feqerlefeqer 🦋.•°🧸
#Ѕнαяє
#ʝσιи

We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 2 days, 12 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 days, 20 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago