Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
Last updated 23 hours ago
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 1 month, 1 week ago
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 1 month, 2 weeks ago
?አስተማር ታርክ
?⚕ሀኪሙ በደረሰዉ ድንገተኛና አስቸካይ ጥር እየተጣደፈ ወደ ሆስፕታል ይገባል። ወደ አሁኑ ልብሱን ቀይሮ ወደ ቀዶ ጥገና ክፍል ሲሄድ የታማምዉ ልጅ አባት በር ላይ ያገኛዋል። አባትዮ ባለዉ በለለዉ ኃይሉ እየጮኸ? የኔ ልጅ ታሞ ልሞት ጫፍ ላይ እያለ አንተ የትም ዞረህ ትመጣለህ ትንሽ ህልናህ አይወቅስም አለዉ።
?⚕ሀኪሙም ረጋ ብሎ <ከሆስፕታል #ዉጭ ነበርኩ እንደተደወለለኝ በቻልኩት ፍጥነት ነዉ የመጣሁት> አለዉ።
?አባትየዉም< ያንተ ልጅ በሀኪም እጦት ምክንያት ብሞት ምን ታረጋለህ ማርፈድህ ሲያንስ ትከራከርኛለህ ለነገሩ ሀኪሞች ስትባሉ ሁላችሁም አንድ ናችሁ☹️ አለ በብስጭት።
?⚕ሀኪሙም አሁን እኔ ልግባና ለልጅህ የሚችለዉን ሁሉ አረጋለዉ አንተ ደግሞ ወደ ፈጣር ፀልይ ሁሉም መልካም ይሆናል? ብሎት ወደ ቀዶ ጥገና ክፍል ገባ።
ሰዓታትን ከፈጀው የቀዶ ጥገና ህክምና ቦሃላ ሀኪሙ ስራዉን ጨርሶ ወጣ።
ለአባትዮም <<ፈጣር ይመስገን ልጅህ ተርፋል?>> ብሎት የአባትዮዎን ምላሽ ስያጠብቅ በመጣበት ፍጥነት እየሮጠ ሄደ።?
አባትየው ወደ ኣንዷ nurse ተጠጋና <ምን ዓይነት መጥፎ ሀኪም ነዉ አርፍዶ መምጣት ሲያንሰዉ ስለ ልጄ ዝርዝር ሁኔታ ሲያነግረኝ እንዴት ይሄዳል> አላት እየጮሄ።?
ነርሷም በእመባ ታጅባ ??እንድህ አለችዉ<ልጁ በመኪና አደጋ ትናንትና ነዉ የሞተበት ቅድም ስንደዉልለት የልጁን ቀብር አቋርጦ ያንቸን ልጅ ልያድን መጣ። አሁን ደግሞ ያንተን ልጅ ካዳነ ቦሃላ የልጁን ቀብር ለመጨረስ ነዉ የሄደዉ አለችዉ።
?አባትየው በሃፍረት አንገቱን ደፋ።? ስመታዊ ሆኖ በተናገረዉ ነገር ክፉኛ ተፀፀተ።?
ነገሮችን ሳናጣራ ድምዳሜ ላይ መድረስ ትርፉ አንገት መድፋት ነዉና በራሳችን መንገድ ነገሮችን አጣርተን እንወስን።?
መልካም ምሽት ?
*? °?.•° @feqerlefeqer *?.•°?•** #Ѕнαяє#ʝσιи
❤️መጠበቅ❤️?
አንቺን ስጠብቅሽ ጊዜያት ነጎዱ
ብዙ ፍቅረኛሞች ተጋብተው #ወለዱ ?
ወላጅ እናቶችም ልጃቸውን ዳሩ
ሁሉም #አገባና እኔ ብቻ #ቀረሁ አንድ በሰፈሩ!?
እናም…
ከስሜ አስከትለው ምልክት ይመስል "ያ #ያላገባው ልጅ" "ያ #ከንቱ_ጠባቂ" ?
ብለው ይጠሩኛል ምድረ #አለቅላቂ ?
አንቺን በመጠበቅ አመቱም #ገስግሶ
አለምን የመራ አንድ ጥቁር መሪ #ሊወርድ ነው ነግሶ ☹️?
አንድ ሰው ግን አለ ...
እንዴት ካልሽኝማ…
ክፉ መንፈስ ይዞሽ አመል የምታጪው :-
ወድሻለው ስልሽ ደርሶ #ምትቆጪው ?
#ኩራት ንፍት አርጎት ደረትሽ #ያበጠው?
ይሄ ቁጡ ልብሽ… ወድሃለው ሲሉት ምን #አስደነገጠው ? ?
(እንጃ)❤️?❤️?
አንቺን በመጠበቅ ያልባከነን ዘመን
ባከነ ይላሉ ያለፈ ጊዜዬን ፡
#መባከን ምድን ነው ?
እድሜውን በሰጠ ባፍቃሪ እድሜ ላይ
አንዳችም ቀን የለም #በከንቱ የሚታይ!
ባከነ ምትሉት…?
በሰፊ አገልግል ቋጥሮ የሚበላው
ዛሬውን አንድዶ ነገን መጋገር ነው
ባከነ ምትሉት…
በወንጭፍ መሀከል እንደገባ ጠጠር :-
ወደኋላ ስቦ ደግሞ በመቅጽፈት ማዶ ነው ሲሻገር!
እናም…
አንቺኑ ስጠብቅ በተረፈኝ #ቅስሜ :
ስንቱን ሰው #ቀበርኩኝ እኔ ግን #ታምሜ
ፍቅር ህመም እንጂ #አያሳጥር_እድሜ!❤️?
*? °?.•° @feqerlefeqer *?.•°?•** #Ѕнαяє#ʝσιи
ወንድ?፦ሰላምነሽ የኔ ቆንጆ?
ሴት?፦ሰላም አይደለሁም ማሜ ነኝ።
ወንድ?፦ቤተሰብ ደና ነው?
ሴት?፦እግዜር ይመስገን ሁሉንም አሟቸዋል።
ወንድ?፦ምነው በጠና?
ሴት?፦ኧረ ባልጠና አታሟርት።
ወንድ?፦አንድ ሰከንድ በስርአት ልታናግሪኝ አችዪም?
ሴት?፦ችላለው።
ወንድ?፦እሺ
ሴት? ፦እንቢ
ወንድ?፦አሁን በስርዓት አናግርሀለው ብለሽ አልነበር?
ሴት?፦ለ1 ሰከንድ እኮ አናገርኩ።
ወንድ?፦እና ጠፋሽ ምነው
ሴት?፦ሰፈር ውስጥ አስማት ማሳየት ጀምሬ ነው።
ወንድ?፦ቁርስ ምላስና ሰንበር ነው እንዴ የበላሽው?
ሴት?፦ ዛሬኮ እሮብ ነው ፆም ነው።
አንድ አንድ ሰዎች አሉ ልንረሳቸው እየጣርን የምናስታውሳቸው......ልንተዋቸው እያልን ዘወትር በጭንቅላታችን ውስጥ እንዳሻቸው የሚመላለሱ። እንርሳ እያልን በዕጥፍ ዕጥፍ የምናስታውሳቸው። ከእነ በደላቸው ፣ ከእነ ስራቸው ትዝ ትዝ የሚሉን። ምንም እንዳላደረጉን ስናስባቸው የምንተክዝላቸው ፣ አለፍ ሲልም በዕንባችን የምንቀኝላቸው....አንደ አንድ ሰዎች አሉ። በሽታ አይሉት ወይ እራስን መሳት ፤ ከእነ በደላቸው የሚናፍቁን ፣ ያልጠበቅነው ሆኖ ቢገኝ አንገት የሚያስነቀንቁን....አንድ አንድ ሰዎች አሉ። በትዝታ ማህደር አስቀምጠናቸው የምንዞር ፣ እንደ እቶን እሳት ትውስታቸው የሚፋጀን ፣ ውስጣችንን በእየ ቀኑ የሚያደሙ ፣ ስለ ምንነታቸው ስያሜ ያልሰጠናቸው...አንድ አንድ ሰዎች አሉ።
*? °?.•° @feqerlefeqer *?.•°?•** #Ѕнαяє#ʝσιи
♥️•••••● #ፍቅር_እና_ጉንፋን ●•••••♥️**
● ● ● ● ● ●
ከለታት አንድ ቀን ባንክ ቤት አየኋት
በጄ የያዝኩትን ብርቱካን? ሰጠኋት
ሙሉ ማንነቴን ልቤን♥️ አስረከብኳት
••●••
ና ካለች ሔዳለሁ ካለችበት ቦታ
ሰዓት አይገድበኝ ቀንም ሆነ ማታ
••●••
ሰኞለት ፒያሳ እሮብ መካኒሳ
ሀሙስ ደግሞ ቦሌ አርብ ቀን ጉለሌ
እሁድና ቅዳሜ ከሷ ጋር ባብነት
አብረን እንውላለን በፍቅር ባንድነት
ሚስቴ ስላት ባሌ
ትለኛለች ሁሌ
አሁን ሁሉም ቀረ... ታሪክ ተቀየረ.....
••●••
የኔ ውድ ፍቅር ብላ እንዳልጠራችኝ
ዛሬ ሁሉም ቀርቶ ለአይኗ ጠለ.....
ተመስገን ማለት ኑሮ አስተምሮኛል
ትናንት ፍቅር ይዞኝ ዛሬ ተሽሎኛል
የዘንድሮ ፍቅር ጉንፋን ሆኖብኛል
••●••
ፍቅር እንዲ ተራ በሆነባት አለም
አብሮ መዝለቅ እንጂ ማፍቀር ብርቅ አይደለም?
••●••
◆━━━✎✦✎━━━◆
? °?.•° @feqerlefeqer ?.•°?•** #Ѕнαяє#ʝσιи
*? °?.•° @feqerlefeqer *?.•°?•** #Ѕнαяє#ʝσιи
*? °?.•° @feqerlefeqer *?.•°?•** #Ѕнαяє#ʝσιи
*? °?.•° @feqerlefeqer *?.•°?•** #Ѕнαяє#ʝσιи
???Dawit Tsige - Demama??
? °?.•° @feqerlefeqer ?.•°?•
#Ѕнαяє
#ʝσιи
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
Last updated 23 hours ago
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 1 month, 1 week ago
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 1 month, 2 weeks ago