★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 weeks, 1 day ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 5 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 2 months, 1 week ago
⤴️አዲስ የዐቂዳ ኪታብ ትምህርት
? የኪታቡ ስም ኪታቡ ተውሂድ *?***
?የኪታቡ አዘጋጅ ሸይኽ ሙሐመድ
ቢን አብዱል ወሃብ
?ትምህርቱ የሚሰጠው
ለ ዑመር ኢብኑ ዐብዱ አልዐዚዝ መድረሳ
ሴት ተማሪዎች
?የትምህርቱ አቅራቢ
ወንድም ጀላሉ ሁሰይን (አቡ ዚክራ)
ክፍል 7⃣
-
«إن فلسطين حيّةٌ ولكنها تُجاهِد، ومأزومةٌ ولكنها تُكابِد».
•
ከ**እድለቢስነት ሰበቦች ውስጥ
➡️ሰላትን መተው،
➡️ቁርአንን መተው
➡️ወላጆችን ማስቸገር**
ስለዚህ እነዚህ ነገሮች ለማስተካከል
ዘወትር እንትጋ.")
إلى من قدَّر الله له قراءة هذه المقالة أحسب أن الله أراد بك خيرًا
فخذ من وقتك دقائق واقرأ بتمعن، فإني ناصحك بنصيحة لئن أخذت بها ؛ والذي نفسي بيده ليفتحن الله عليك بركاتٍ من السماء والأرض،
ولَـيُـغْـدِقَـنَّ عليك من خيري الدنيا والآخرة، وليُـرْضِينك وليُـكْرِمنك وهو أكرم الأكرمين.
أقول لك: اجعل حياتك ممزوجة بالقرآن لا تنفك عنه، تلاوة دائمة -من المصحف أو من حفظك- واستماع دائم في غير وقت التلاوة، خصص له وقتًا، واستغل فراغك وأوقاتك البينية ووقت المواصلات وفي الطرقات ووقت انشغالك بأعمال لا تحتاج تركيزا...إلخ، والله لتجدن بركة في وقتك وتيسيرا في كل شأنك. وسعادة غامرة في صدرك ما كنتَ لتجدها إلا ببركة كلام الله!
- تعلَّق بالقرآن تجد البركة في كل حياتك!
فقد قال الله ﴿كِتَابٌ أَنْزَلْنَاهُ إِلَيْكَ مُبَارَكٌ﴾
ومن بركته:
أنه ما زاحم شيئًا إلا باركه ببركته!
- وكان أحد المفسرين يقول: (اشتغلنا بالقرآن فغمرتنا البركات والخيرات في الدنيا)
- وقال إبراهيم بن عبدالواحد المقدسي موصيًا الضياء المقدسي لما بدأ يشق طريقه لتعلم الحديث: (أكثر من قراءة القرآن ولا تتركه، فإنه يتيسر لك الذي تطلبه على قدر ما تقرأ).
قال الضياء: (فرأيت ذلك وجربته كثيرًا، فكنت إذا قرأتُ كثيرًا تيسر لي من سماع الحديث وكتابته الكثير، وإذا لم أقرأ لم يتيسر لي).
- وقال أحد السلف: (كلما زاد حزبي -أي: الورد اليومي- من القرآن زادت البركة في وقتي، ولا زلت أزيد حتى بلغ حزبي عشرة أجزاء).
- وقال عبد الملك بن عمير: (كان يُقال إن أبقى -أو أنقى- الناس عقولًا قُـرَّاء القرآن).
- وقال القرطبي: (من قرأ القرآن مـُتِّـعَ بعقله وإن بلغ مائة!)
- وأما عن الوقت الذي لا تتهيأ فيه نفسك لتلاوة القرآن فاستمع له وأنصت من أحب أصوات القُـرَّاء إليك،
فما الرحمة إلى أحد بأسرع منها إلى مُستمع القرآن! لقوله ﷻ ﴿وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآَنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنْصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ﴾ و[لعل] من الله واجبة،
وقد كان حبيبنا ﷺ يحب سماع القرآن من غيره مع أنه عليه أُنزِل! وكان يقول: {إني أحب أن أسمعه من غيري}.
- وعلى قَدْر نصيبك من كلام الله
(تلاوة & تعلما & عملا & حفظا & استماعا)
يكون نصيبك من رحمة الله ﴿وَنُنَزِّلُ مِنَ الْقُرْآَنِ مَا هُوَ شِفَاءٌ [وَرَحْمَةٌ] لِلْمُؤْمِنِينَ﴾
وكذلك ترشد الآية أن شفاء صدرك وزوال همك يكون بالقرآن!
- قال ابن الجوزي: (تلاوة القرآن تعمل في أمراض الفؤاد ما يعمله العسل في علل الأجساد)
- وقال شيخ الإسلام: (ما رأيت شيئا يغذِّي العقل والروح ويحفظ الجسم ويضمن السعادة أكثر من إدامة النظر في كتاب الله تعالى)
- وإن لم يكن لك إلا قول حبيبنا ﷺ {اقرأوا القرآن فإنه يأتي يوم القيامة شفيعًا لأصحابه} لكان ذلك سببًا كافيًا لتعكف عليه آناء الليل وأطراف النهار!
سيشفع لك هذا الرفيق المبارك يوم يفر منك أخوك وأمك وأبوك وصاحبتك وبنوك!
- ويكفي صاحب القرآن رضا وسرورا؛ قول الحبيب ﷺ : {يجي ء صاحب القرآن يوم القيامة، فيقول القرآن: يارب حُلَّهُ، فيلبس تاج الكرامة، ثم يقول: يارب زِدْه، فيلبس حُلَّةَ الكرامة، ثم يقول: يارب ارضَ عنه، فيرضى عنه، فيُقالُ له: اقرأ، وارق، ويُزاد بكل آيةٍ حسنة}
- احذر أن تهجر القرآن أو تغفل عنه! كل بُعْدٍ عن القرآن هلاكٌ لنفسك واختناق!
قال تعالى :
﴿وَهُمْ يَنْهَوْنَ عَنْهُ وَيَنْأَوْنَ عَنْهُ) - أي يبعدون عنه- ثم قال:( وَإِنْ يُهْلِكُونَ إِلَّا أَنْفُسَهُمْ وَمَا يَشْعُرُونَ﴾ أقسم بالله؛ ان الغافل عن القرآن لفي خسارة وحسرة عظيمة!
- وما أَحَـبَّ اللهُ أحدًا حُـبَّـهُ لأهل القرآن! جاهد لتكون منهم، فإن لم تستطع فزاحمهم ؛ هم القوم لا يشقى جليسهم، قال تعالى:(ومن يبخل فإنما يبخل عن نفسه)، وقال تعالى: (إن هو إلا ذكر للعالمين ولتعلمن نبأه بعد حين).
اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلوبنا ونور صدورنا وشفيعا لنا يوم لقاك.
.
✍ተንቢሃት ሙስሊም ሴቶችን ልዩ የሚያደርጉ ህግጋት
((ክፍል ⑭))
?ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (رضي الله عنه) ቁርአንን ጦሃራ እንጅ ሌላ አይነካውም የሚለው የአራቱ ኢማሞች መዝሃብ ነው ብለዋል።
?(መ)የወር አበባ ያለባት ሴት በካዕባ ዙርያ መዞር (ጦዋፍ) ክልክል ነው። ለዚህም ነብዩ ﷺ ዓኢሻን (رضي الله عنها) የወር አበባ ባየች ጊዜ እንዲህ ስላሏት፦
{ افعلي ما يفعل الحاج، غير ألا تطوفي بالبيت حتى تطهري } البخاري الحيض (299) ، مسلم الحج (1211) ، النسائي مناسك الحج (2763) ، أبو داود المناسك (1778) ، ابن ماجه المناسك (3000) ، أحمد (6/273) ، مالك الحج (941) ، الدارمي المناسك (1846) . ( ) متفق عليه .
“ሃጃጆች የሚሰሩትን ሁሉ ስሪ፤ነገር ግን ከወር አበባሽ እስከምትፀጂ ድረስ በካዕባ እንዳትዞሪ።” (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
(ሰ) የወር አበባ ያየች ሴት መስጅድ መቆየት በእርሷ ላይ ሐራም ነው። ለዚህም ነብዩ ﷺ ዓኢሻ የወር አበባ ባየች ጊዜ እንዲህ ብለዋታል፦
{ إني لا أحل المسجد لحائض ولا لجنب } ( ) أبو داود الطهارة (232) . رواه أبو داود .
وقوله ﷺ { إن المسجد لا يحل لحائض ولا جنب } ابن ماجه الطهارة وسننها (645) . رواه ابن ماجه .
ويجوز لها المرور من المسجد من غير لبث؛ { لحديث عائشة رضي الله عنها قالت: قال رسول الله ﷺ ناوليني الخمرة من المسجد، فقلت: إني حائض، فقال: إن حيضتك ليست بيدك } مسلم الحيض (298) ، الترمذي الطهارة (134) ، النسائي الحيض والاستحاضة (384) ، أبو داود الطهارة (261) ، ابن ماجه الطهارة وسننها (632) ، أحمد (6/106) ، الدارمي الطهارة (1065) . رواه النسائي وغيره .
?እኔ የወር አበባ ላለባት ሴት እና ለጀናብተኛ መስጅድን አልፈቀድኩም” ብለዋል። (አቡ-ዳውድ ዘግበውታል)
በሌላ ዘገባም ነብዩ ﷺ “መስጅድ የወር አበባ ላለባት ሴት እና ለጀናብተኛ አይፈቀድም” ብለዋል። (ኢብኑ ማጅህ ዘግበውታል)
ነገር ግን መስጅድ ሳትቆይ ማለፍ ይፈቀድላታል። ለዚህም ዓኢሻ እንዳወራችው፦ የአላህ መልክተኛ “መስገጃ (ምንጣፍ) ከመስጅድ ስጭኝ ሲሉኝ የወር አበባ ላይ ነኝ ስላቸው የወር አበባው እጅሽ ላይ አይደለም አሉኝ። (ቡኻሪ ሲቀሩ የኩቱቡ አሲታህ ዘጋቢዎ እንደተፃፈ ሙንተቃ ላይ 1/140 ተነግሯል)
የወር አበባ ያለባት ሴት በሸሪዓ የተደነገጉ ውዳሴዎችን እንደ ሱብሃን አላህ፣ ወልሃምዱሊላህ፣ ወሏሁ አክበር ያሉ ዚክሮችን ብታወሳ ችግር የለውም። በጥዋትና ማታ፣ በሚተኛና በሚነቃ ስዓት የሚባሉ የተለመዱ ውዳሴዎችን ብትል ችግር የለውም።
እውቀት የሚያስቀስሙ ኪታቦችን እንደ ተፍሲር፣ ሐዲስ እና ፊቅህ ኪታቦችን ብታነብ ችግር የለውም።
«ኢንሻ አላህ ይ ቀ ጥ ላ ል ✍
?ሸር በማድረግ ለእህቶቻችን እናድርስ ?****
የአላህ መልክተኛ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል:
↩️”طَلَبُ العِلْمِ فَرِيْضَةٌ عَلَى كُلِّ مُسْلِمٍ"
↪️እውቀትን መፈለግ በሁሉም ሙስሊም
ላይ ግዴታ ነው።
ሸሪዓዊ እውቀት ለህይወታችን ብርሃን ነው።ጊዜያችንን ሰጥተን ልንማር ይገባል!!
❍ ታላቁ የዘመናችን ዓሊም ኢማም ኢብኑ ባዝ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦
《 የነፍሱ ጉዳይ የሚያስጨንቀውና ነፍሱ ለጥፋት ትዳረጋለች ብሎ የሰጋ ሰው?
፝እራሱንና ሌሎችን ይጠቅም ዘንድ ሸሪዓዊ ዕውቀቶች እና የዕውቀት ማዕዶች ላይ ትጉህ መሆን አለበት።》
?መጅሙዐል ፈታዋ(8/77)?
ቴሌግራም ቻናልላችን ጆንን በማለት ይቀላቀሉ ይጠቀሙበታል??????
https://t.me/bin_Husseynfurii
منقول
•እርግጥ ነው ብዙ ተከታይ ሊኖርህ ይችላል።
አድናቂህም በርካታ ሊሆን ይችላል።ግና ተከታይህ ሁሉ አድናቂህ አይደለምና ይህን ማወቅ ይኖርብሃል።
ስህተትህን ለማጋለጥ፣ ዉድቀትህን ለማሳየት፣ ምን እንዳልክ ለማየት፣ አለማወቅህን ለማስረዳት፣
~ በሴቭ ዶክመንት የሚያቆይልህ አለ፣
~ በስክሪን ሹት የሚጠባበቅህ አለ፣
~ በተለያዩ ወጥመዶች ሊይዝህ የተዘጋጀ አለ።
ሰው ስለራሱ ነውርና እንከን የተወበት፣ የረሳበት ዘመን ላይ ነው ያለነው። ከዕውቀት ይልቅ መረጃን ያስበለጠበት ዘመን ላይ እንገኛለን።አንዳንዱን ሰው ሲከታተልህ እንደነበረ የምታውቀው በኮሜንቱና በስድቡ ነው።
ቁምነገሩ የሰው ክትትል አይደለም፤ ከፈጠረህ አምላክ አንፃር ትክክል ከሆንክ የፍጡራን ክትትል አያሳስብህ።
منقول
???
አላህ ወበንድ ልጆችና ሴት ልጆችን ረዝቆህ ሲያበቃ አንተ ግን ያለምንም እንክብካቤና ምክር ችላ ብለህ መተውህ ከትልቅ ማታለል ውስጥ ይቆጠራል .
ኢብኑ ዑሰይሚን :የልጆች ሀቆች እጅግ በርካታ ናቸው ከሁሉም ወሳኙና አሳሳቢው ሀቃቸው ግን ተርቢያቸው ነው
ተርቢያቸው ማለት ደግሞ በእመታቸው ስነምግባራቸው ጎን ትልቅ ቦታ እንዲኖራቸው ማድረግ ነው ይላሉ።
قال الله تعالى: {يأيها الذين ءامنوا قوا أنفسكم وأهليكم نارا}
.
رسالة جميلة لطلاب ومعلمي القرآن??
✍تحكي إحدى الأخوات قصتها فتقول:
" بعد أن حفظت خمسة أجزاء بدون تجويد نقلتني معلمتي لحلقة ثانية لأدرس التجويد.
طلبت منى معلمتي الجديدة أن أسمعها تلاوتي لتحدد من أين نبدأ بدأت بالقراءة ولست أنسى وقتها صوت ضحتكها هي ومَن فى الحلقة على تلاوتى.!
بعد ثلاث دروس قالت لى :
معندكيش ولا مخرج صحيح لذلك برأيي كفى بدون تجويد عشان متضيعيش وقت.
خرجتُ من المسجد أُفكّر فى كلماتها وأشعر بألم ينخر صدري.
وأنا فى الباص سمعتُ ابنتين تجلسان ورائى وتتحدثان عن معهد لدراسة التجويد اسمه معهد بدر الدين
طلبت من إحداهما أن تُعطيني العنوان وذهبتُ إلى هناك ثم سجّلتُ وبدأتُ أدرس التجويد مجدداً..
مُعلمتي فى المعهد وفى الدرس الأول طلبت منّا أن نرافقها للطابق الثانى وقالت لنا :
هذه غرفة مدارسة القراءات العشر أنا أثِق بأنكنّ كما تجلسنَ معى اليوم فى الطابق الأول سنجلسُ سويّة فى الطابق الثاني
درستُ كثيراً ، تدرّبتُ كثيراً ، بكيتُ كثيراً ..
وقفت عند حرف الضاد الساكن أياماً وأسابيع.
كنت أستمع وأحاول وأُجرّب وأقع وأفقد الأمل
ثم تعود معلمتي لتعطيني الأمل على طبق من حُب.
أتقنتُ التجويد وتفوّقتُ وحفظتُ القرآن الكريم كاملاً وانتقلتُ للطابق الثاني بفضل الله وصوت ضحكة المعلمة الأولى يرن فى أذني.
انتقلتُ لتركيا وأسّستُ أكبر مركز لتعليم القرآن والعلوم الشرعية ضم أكثر من 400 طالبة ، وصوت ضحكة المُعلِمة الأولى يرن فى أذني.
اليوم كلمتني إحدى الأُمهات على الهاتف وأثناء الحديث الذي لا علاقة له أبدًا بالتجويد قالت لي :
مخارج حروفك بتشهّي الواحد يدرس تجويد صح
وقتها سَمِعت ضحكة المُعلمة مرة أخرى فضحكت..
إلى كل معلم و معلمة :
اتّقِ الله فى الأمانة التى بين يديك...
وكن صبوراً وخلوقاً ، ومٌيسِراً غير منفر ..
جزى الله خيراً كل من سمع وطور من نفسه بهذه الكلمات.
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 weeks, 1 day ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 5 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 2 months, 1 week ago