Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ

Description
ይህ የMS League (የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ) ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
ሌሎች የማህበራዊ ድህረ ገፆቻችንን ይወዳጁ
YouTube https://www.youtube.com/@muslimstudentsleague4981
Tiktok
https://www.tiktok.com
Facebook
https://www.facebook.com/emsleague
Instagram
https://www.instagram.com/msleague23
Advertising
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 day, 12 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 6 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month ago

https://vm.tiktok.com/ZMMCreVLQ/

TikTok

TikTok · Muslim students league

Check out Muslim students league’s video.

MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
1 month, 1 week ago

https://vm.tiktok.com/ZMMxbt5rx/

TikTok

TikTok · Muslim students league

Check out Muslim students league’s video.

MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
1 month, 1 week ago

ቅን ትውልድ
ፍተሻ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ፍፃሜ በሚንበር ቲቪ youtube ገፅ መከታተል ይችላሉ!!
https://youtu.be/U2nTq50-o-I

YouTube

በኢድ እለት መቶ ሺ ብሩ ባለቤቱን አገኘ! || ልዩ የኢድ መሰናዶ || ሚንበር ቲቪ || ሁለንተናዊ ከፍታ

★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች***👇🏽*** ይወዳጁን***👍🏽*** ያጋሩ***⤴️*** YouTube ***👉*** http://youtube.com/@minbertv1 Facebook***👉*** https://www.facebook.com/minbertv Telegram***👉*** https://t.me/minbertv TikTok ***👉*** https://www.tiktok.com/@minber\_tv Instagram ***👉*** https://instagram.com/minbertv X /…

1 month, 1 week ago
MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
1 month, 1 week ago
MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ
1 month, 2 weeks ago

አላህ በረመዳን ሌሊቶች ሁሉ ከእሳት ነፃ የሚያደርጋቸው ሰዎች አሉት።…
«በረመዳን ከእሳት ነፃ መሆን ማለት ከረመዳን በኋላ በረመዳን ውስጥ በነበርክበት መልካም ሁኔታህ እንድትቀጥል የሚያደርግ ቅንነትን አላህ ይሰጥሃል። እስከ እለተሞትህ በዚያው እንድትዘልቅም ያደርግሃል። በመጨረሻም የመልካም ስራ ሚዛንህ ከክፉ ሥራህ ያጋድልና ጀነትን ትታደላለህ። ከእሳትም ትድናለህ!»

1 month, 2 weeks ago

በዚህች በተባረከች ሌሊት ማን ይሆን የገዛ ወንድሞቹን የማይዘነጋ🤔

1 month, 2 weeks ago
በዱዓ በዚክር በሰላት በሁለንተናዊ ኢባዳ እንበራታ!!

በዱዓ በዚክር በሰላት በሁለንተናዊ ኢባዳ እንበራታ!!
ከ83 ዓመት በላይ ኢባዳ የምታስገኘው ለሊት ዛሬ ትሆን?

1 month, 3 weeks ago
ረመዷን - 17

ረመዷን - 17

በየዓመቱ ረመዷን 17ኛው ቀን ላይ ስንደርስ ታላቁ የበድር ጦርነት ይታወሰናል፡፡ ታላቁ ነቢይ ሶ.ዐ.ወ. በወጉ እንኳን  ያልታጠቁ በእግረኛ የተሞላ ሁለት ፈረሠኛ እና ሰባ ግመል የያዘ በቁጥር 314 የሚሆን ሠራዊት በመያዝ በሶስት ዕጥፍ ከሚበልጣቸው በደንብ ከተደራጀና ከታጠቀ የጠላት ጦር ጋር ገጠሙ፡፡

በዚህ ቀን ነቢዩ ሶ.ዐ.ወ. አምላካቸዉን በዱዓ ለመኑ፣ ወተወቱ፣ ተማፀኑ፡፡ ይህችን ጥቂት ጭፍራ በሽንፈት እንድትጠፋ የፈረድክካት እንደሆነ አማኝ ስለማይኖር በምድር ላይ አትመለክም እስከማለት ደረሱ፡፡ ያች ኃይል የማይናወት ፅኑ ኢማን ነበራት ፡፡  በሚገርም መልኩ ጦርነቱ በሙስሊሞች አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡

በድር የቁርጥ ቀን ነበር፡፡ የመለያ ቀን ነበር፡፡ እውነት ከሐሰት፣  ጥመት ከቅናቻ፣ ክህደት ከእምነት፣ ብርሃን ከጨለማ የተለየበት፡፡ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በሞራል ከፍ ያሉት ሙስሊሞች እየጠነከሩ ሄዱ፡፡ ወደኋላ አልተመለሱም፡፡

ያ ቀን ለዛሬያችን መነሻ ነው፡፡ መለስ ብለን ታሪኮቻችንን እናንብብ፣ እንወቅ፣ ለልጆቻችን እናስተምር፡፡ ከታሪክም ትምህርት እንውሰድ፡፡ እነርሱ በደም ያፀኑትን ኢስላም እኛ ይዘነው መጽናት አይክበደን፡፡

ABX

We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 day, 12 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 6 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago