"ቀጥተኛውን መንገድ ምራን"

Description
☪اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ☪
🌸 منهاج السلف الصالح🌸
📚القرآن والسنَّة بفهم سلف الأمة📚
[አሊ-ዒምራን - 31 ]በላቸው፡-«አላህን የምትወዱ እንደኾናችሁ ተከተሉኝ፤አላህ ይወዳችኋልና፡፡ ኀጢኣቶቻችሁንም ለናንተ ይምራልና፡፡አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡»
https://t.me/Qetetegawun_Menged_Mran
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 year, 8 months ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 years, 1 month ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 year, 7 months ago

8 years, 4 months ago

⇨?ቁርኣን_ተፍሲር ·?·
⇦تفسير_القرآن_الكريم
⇦سورة_المرسلات
《ሱረቱ_አል_ሙርሰላት》

❝ክፍል--③❞
√→?በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ
【حفظه الله تعالى】
⇩⇩⇩
https://t.me/kunselefyAleljadaAselefymenhaji

8 years, 4 months ago

⇦القرآن_الكريم
·?·
⇨ ❝ቁርኣን❞
???

√→?በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ
【حفظه الله تعالى】
⇩⇩⇩
https://t.me/kunselefyAleljadaAselefymenhaji

8 years, 4 months ago

⇨?ቁርኣን_ተፍሲር ·?·
⇦تفسير_القرآن_الكريم
⇦سورة_المرسلات
《ሱረቱ_አል_ሙርሰላት》

❝ክፍል--②❞
√→?በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ
【حفظه الله تعالى】
⇩⇩⇩
https://t.me/kunselefyAleljadaAselefymenhaji

8 years, 4 months ago

⇨?ቁርኣን_ተፍሲር ·?·
⇦تفسير_القرآن_الكريم
⇦سورة_المرسلات
《ሱረቱ_አል_ሙርሰላት》

❝ክፍል--①❞
√→?በኡስታዝ ሑሴን ዒሳ
【حفظه الله تعالى】
⇩⇩⇩
https://t.me/kunselefyAleljadaAselefymenhaji

8 years, 4 months ago
8 years, 4 months ago
" [#ከቀደምቶች\_ምክር](?q=%23%E1%8A%A8%E1%89%80%E1%8B%B0%E1%88%9D%E1%89%B6%E1%89%BD_%E1%88%9D%E1%8A%AD%E1%88%AD)

" #ከቀደምቶች_ምክር
የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ አር ራዚይ እንዲህ ይሉ ነበር፦
"ዱንያ የሸይጣን ኸምር -አስካሪ መጠጥ፣ናት እሷን ጠጥቶ የሰከረ ሰው ከስካሩ የሚነቃው ከሙታን እና ከከሳሪዎች ጋር በቁጭት ተሞልቶ የተገናኘ ዕለት ነው"
ጃሚዐልዑሉም ወልሒከም:381
"ከዲንና ከፅናት የማፈንገጥ ዋነኛ ምክንያት በድብቅ የሚሰሩ ወንጀሎች ሲሆኑ በዲን ላይ የመፅናት ዋነኛ ምክንያት ደግሞ ለአላህ ተብሎ በድብቅ የሚሰሩ መልካም ስራዎች ናቸው"
( ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ)
☪اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ☪
? منهاج السلف الصالح?
?القرآن والسنَّة بفهم سلف الأمة?
[አሊ-ዒምራን - 31 ]በላቸው፡-«አላህን የምትወዱ እንደኾናችሁ ተከተሉኝ፤አላህ ይወዳችኋልና፡፡ ኀጢኣቶቻችሁንም ለናንተ ይምራልና፡፡አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡»
✍https://t.me/Qetetegawun_Menged_Mran

8 years, 4 months ago
8 years, 4 months ago

#አስታውስ
▶ ሁልጊዜ በቅርብ ይህችን አለም ለቀህ እንደምትሄድ አስብ
▶ ከሰወች ጋር ያለህን ግንኙት አስተካክል ነገ የነሱ ዱአ ከጀሀነም ቅጣት ትጠብቅህ
ይሆናል
▶ ስራ ከመስራትህ በፊት ሀላል እና ሀራምነቱን አጣራ
▶ ኢባዳ ስታደርግ ሱናን መሰረት ያደረገ መሆንኑን እርግጠኛ ሁን ቢድአ ላይ
እንዳትወድቅ
▶ በቅርብ ከጎንህ ያጣሀቸውን ሰወች አስታውስ ዱአ አድርግላቸው ነገ አንተን
የሚያስታውስ አሏህ ይሰጥሀል
▶ ጥሩ ጓደኛ ስትሞት አስታዋሽ ካሁኑ አዘጋጅ ነገ ጀነት መግቢያ ምክኒያት ሊሆንህ
ይችላል
▶ ባጠቃላይ ወደዝች አለም ድንገት እንደመጣሀው ድንገት ለቀሀት ትሄዳለህ እና
ከጠፊዋ አለም ለዘአለማዊው አለም ስንቅ ከመቋጠር አትዘናጋ
ያረብ ልባችንን ሁልጊዜ ሞትን አስታዋሽ ወዳንተ ተመላሽ አድርግልን አሚን

@Qetetegawun_Menged_Mran

8 years, 4 months ago
8 years, 4 months ago
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 year, 8 months ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 years, 1 month ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 year, 7 months ago