قناة احمد علي على تيليجرام ( شروحات تقنية ، تطبيقات ، أفلام ومسلسلات ، خلفيات ، و المزيد )
Last updated 1 месяц назад
يرمز تيليجرام إلى الحريّة والخصوصيّة ويحوي العديد من المزايا سهلة الاستخدام.
Last updated 2 дня назад
- بوت الإعلانات: 🔚 @FEFBOT -
- هناك طرق يجب ان تسلكها بمفردك لا اصدقاء، لا عائلة، ولا حتى شريك، فقط انت.
My Tragedy Lies With Those Things That Happen in One Second And Remain
- @NNEEN // 🔚: للأعلانات المدفوعة -
Last updated 3 недели, 1 день назад
የኢርሻድ ደርስ
ክፍል ፡ 068
የኢርሻድ ደርስ
ክፍል ፡ 067
هل يتساوى أجر من يتعلم عبر الإنترنت وأجر من كان في المسجد؟
የ "زغل الدعوة والدعاة" ደርስ ኢን ሻአ አሏህ ከመግሪብ ሶላት በኋላ ይኖረናል
ሎጊያ - መስጂደል ኸይር
🎁አስደሳች ዜና
በአዋሽ 7 በመስጅድ አተቅዋ አዲስ የደርስ ፕሮግራም እነሆ ተዘጋጅቷል!!
☞ በፕሮግራሙ ላይ የሚሰጡ ደርሶች
📚• أصول السنة للإمام أبي عبد الله أحمد ابن حمبل رحمه الله
ቀን = ማክሰኞ,ርቡዕ እና ሀሙስ
📚عقيدة الواسطية لشيخ الإسلام بن تيمية رحمه الله
ቀን =ቅዳሜ,እሁድ እና ሰኞ
የ ደርሱ አቅራቢ
ወንድም አቡ ሁሰይን ያሲን መኮንን
⏰የሚሰጥበት ሰአት
ከ መغሪብ-ዒሻ
ለሴቶችም ቦታ ስላለ መሣተፍ ትችላላቹህ
አስደሳች ዜና ለወላጆች
እነሆ ዳሩ ኢብኒ ረጀብ የቁርአን ሒፍዝ እና መሰረታዊ የሸሪዐ እዉቀቶች ማዕከል በአዳማ ከተማ ለ 2017 እና 2018 ዐ.ል የትምህርት ዘመን ከታች በተዘረዘሩት መስፈርቶች ለመማር ማስተማር አመቺ በሆነ ቦታ በአዳሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባውን መጀመሩን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ::
የመመዝገቢያ መስፈርቶች
?የሚሰጡ የት/ት አይነቶች
?ቃዒደቱ አን-ኑራኒያ (ለጀማሪዎች)
?ቁርአን በነዘር
?ቁርአን በሒፍዝ (በሽምደዳ)
?የዓቂዳ የሐዲስ የፊቅህ የሲራ እና የነሕዉ መሰረታዊ ኪታቦች
? አድራሻ :- አዳማ ገንደጋራ ከኬላ ወደ አሊ ቢራ አደባባይ መሄጃ መንገድ ላይ ከሑሪያ(ፋሩቅ) መስጂድ ጀርባ
ካሉበት ቦታ ሁነዉ ልጅዎን ለማስመዝገብ ይህን ድረገፅ ይጠቀሙ
ለበለጠ መረጃ
???
በቴሌግራም በዚህ ያናግሩን
http://t.me/MerkezibniRejebbot
በስልክ
? +251917168518
? +251713139843
? +251910787068
? ዳሩ ኢብኒ ረጀብ የቁርአን ሒፍዝ እና የሸሪዓ እውቀቶች ማዕከል