ETHIO-UNIVERSITY

Description
For Promotion: @Fayisa8

To get freshman video tutor subscribe our YouTube channel👇
https://youtube.com/channel/UCLPTQfMXS6we7aTT4g9MwCw

Buy ads: https://telega.io/c/fresh_handouts
We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 2 months ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 1 month ago

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 4 months ago

1 month, 4 weeks ago
[#SalaleUniversity](?q=%23SalaleUniversity)

#SalaleUniversity

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አጠናቃችሁ ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 28 እና 29/2017 ዓ.ም እንደሚካሔድ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦
ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ጀኔራል ታደሰ ብሩ ካምፓስ

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

https://t.me/fresh_handouts
https://t.me/fresh_handouts

1 month, 4 weeks ago
ማስታወቂያ

ማስታወቂያ

1 - የ 1 2ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 /2017 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ይሆናል። ስለሆነም ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ እንዲታጠናቅቁ እናሳስባለን።

2- የ2017 የትምህርት ዘመን ፈተናዎች ይዘት የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ሁኔታ ከ 9 - 12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ 8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7- 8ኛ ክፍሎች የሚሸፍን ይሆናል።

3- እያንዳንዱ ተማሪ በተማረበት የክፍል ደረጀ የተማረውን የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርጐ ሊዘጋጅ ይገባል። ፈተናዎቹ ተማሪዎቹ የተማሩትን መሠረት አድርገው የሚዘጋጁ ይሆናል።

(የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት)

https://t.me/fresh_handouts
https://t.me/fresh_handouts

1 month, 4 weeks ago
[#DebarkUniversity](?q=%23DebarkUniversity)

#DebarkUniversity

በ2017ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥር 29 እና 30/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

በቅጣት ምዝገባ የካቲት 1/2017 ዓ.ም ብቻ፡፡

ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➫ የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ስርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

ትምህርት የካቲት 3/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡

https://t.me/fresh_handouts
https://t.me/fresh_handouts

3 months, 1 week ago
ETHIO-UNIVERSITY
3 months, 1 week ago

ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎት በሙሉ
ውድ ተማሪዎቻችን ፀጉር እና አለባበስን በተመለከተ ከግቢያችን አሰራር ውጪ አንዳንድ አካሄዶች በመስተዋላቸው ዩኒቨርሲቲው እርምጃ መውሰድ ሊጀምር በመሆኑ ከስርዓት ውጪ የምትንቀሳቀሱ ተማሪዎች እስከ ቀን 22/03/2017 እንድታስተካክሉ እየጠየቅን ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ተቋሙ ከስርዓት ውጪ በሚንቀሳቀሱ ተማሪዎች ላይ ለሚወስደው የዲሲፕሊን ቅጣት ህብረቱ ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑ ‌ በጥብቅ እናሳስባለን።

ማስታወሻ
✓ የከፍተኛ ት ት ተቋማት ተማሪዎች የዲስፕሊን መመርያ ቁጥር ሳከትሚ 002/2012 አንቀጽ 7 ተ.ቁ 16 እና 17 ላይ የተጠቀሱ ክልከላዎች:-

1 አለባበስን በተመለከተ፡-
❖ የተቦጫጨቀ፣ የተቀደደ፣ ገላን የሚያሳይ እና ከጉልበት በላይ የሆነ ቀሚስም ሆነ ቁምጣ መልበስ፤ ሱሪን ዝቅ በማድረግ የውስጥ ቁምጣን ማሳየት፤ ሌላን ሰው ሊረብሽ የሚችል ከፍተኛ ሽታ ያለው ሽቶ፣ ዶድራንት እና ሌሎችንም ኮስሞቲክሶችን መጠቀም፤ ከፍ ያለ ድምፅ የሚያሰሙ ጫማዎች መጫማት።

ፀጉርን በተመለከተ
ለወንዶች፦ 1.5 ሴ.ሜ ማስበለጥ፣ የተለያዩ ቅርፆችን ማስወጣት፣ የተንጨባረረ ፀጉር እና ቀለም መቀባት።
? ለሴቶች፦ በአግባቡ አለመሰራት የተንጨባረረ ፀጉር እና ቀለም መቀባት ናቸው፡፡

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት

https://t.me/fresh_handouts
https://t.me/fresh_handouts

3 months, 1 week ago

?Freshman Mid exam and Final exam
?Freshman handouts
?Remedial Handouts
?Remedial Exams

https://t.me/students_channel_eth
https://t.me/students_channel_eth

3 months, 2 weeks ago

#Day 4 Challenge:
#English
#Answer these 3 questions correctly to win 50 birr! (First correct answer wins.)

  1. Leave ____the printer and the copier out there. They are not functioning.

A. both
B. all
C. either
D. neither

    1. ___ a student in college for two years, he now can tell his younger brother about it.

A. Having studied
B. Having seen
C. Having been
D. Having stayed

  1. ___ no one at home, Tola left the house in a bad temper.

A. To find
B. Finds
C. Found
D. Finding

Rules:
• One comment per person: Only one answer per user is allowed.
• No editing: Edited answers will be disqualified.

Next challenge tomorrow @1:00.
???
https://t.me/quiz_time11
https://t.me/quiz_time11

3 months, 2 weeks ago

በሚቀጥለው ዓመት 10 ተጨማሪ ዩኒቨርሲቲዎች የራስ ገዝ አስተዳደር ማዕቀፉን እንዲቀላቀሉ እቅድ ተይዟል

በትምህርት ሚኒስቴር የአስተዳደርና መሠረተ ልማት ጉዳዮች ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ሥርዓት በከፍተኛ ደረጃ እየሰፋ መምጣቱን ጠቅሰው ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ተቋማቱ ከ2 ዩኒቨርሲቲዎች ወደ 51 የመንግስት እና 315 የግል ተቋማት ማደጋቸውን እንዲሁም የተማሪዎች ምዝገባ ወደ 1 ነጥብ 7 ሚሊዮን ከፍ ማለቱን ገልጸዋል።

ነገር ግን የትምህርት ጥራት ማሽቆልቆሉን አምነው፣ ተቋማቱ ብቁ ተመራቂዎችን ለመፍጠር፣ችግር ፈቺ የሆኑ ተግባራዊ እና ተጽዕኖ ፈጣሪ ጥናትና ምርምሮችን ለማድረግ እንዲሁም ውጤታማ አስተዳደርን ለማስፈን እየሰሩ ነው ብለዋል።

አክለውም እነዚህን ተግዳሮቶች ለመቅረፍ  በ2011 ዓ.ም የወጣው የትምህርት ፍኖተ ካርታ የዩኒቨርሲቲዎች ራስን በራስ ማስተዳደርን እንደ ቁልፍ ማሻሻያ ጠቁመዋል።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም በአዋጅ ቁጥር 1294 መሠረት የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ በመሆን የሁለት ዓመት ሽግግር ያደርጋል ተብሏል።

በሚቀጥለው ዓመትም 10 ተጨማሪ ዩኒቨርሲቲዎች የራስ ገዝ አስተዳደር ማዕቀፉን እንዲቀላቀሉ እቅድ መያዙን አመልክተዋል።  እነዚህ ማሻሻያዎች ከፍተኛ መዋቅራዊ ለውጦችን እና በባለድርሻ አካላት መካከል የትብብር ጥረቶችን ይጠይቃሉ ብለዋል። ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር) ይህን የገለጹት የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጋር ዘጠኝ የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ራስ ገዝ ለማድረግ የሚያስችል የግማሽ  ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ስምምነት ባደረገበት ወቅት ነው።

https://t.me/fresh_handouts
https://t.me/students_channel_eth

3 months, 2 weeks ago

40 ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ጠርተዋል
ለ2017 የመጀመርያ ዓመት የፍሬሽማን እና በ2016 በሪሜዲያል ማለፊያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎቻቸውን የጠሩ ዩኒቨርሲቲዎች

?1. Addis Ababa University - ገብተዋል
?2. Adama ST University - ገብተዋል
?3. Addis Ababa ST University - ገብተዋል
?4. Salale University - ጥቅምት 21 እና 22/2017 - ገብተዋል
?5. Kebri dehar University - ጥቅምት 25,26/2017 - ገብተዋል
?6. Mizan Tepi University - ህዳር 2 እና 3/2017 - ገብተዋል
........................................................................
?7. Hawassa University - ህዳር 9 እና 10/2017
?8. Haramaya University - ህዳር 9,10,11/2017
?9. Raya University - ህዳር 2 እና 3/2017
?10. Oda Bultum University - ህዳር 4,5/2017
?11. Jigjiga University - ህዳር 7-9/03/2017
?12. Dire Dawa University - 16 እና 17/2017
?13. Kotebe University - ህዳር 4 እና 5 /2017
?14. Ambo University - ህዳር 09 እና 10/2017
?15. Wollega University -  ህዳር 4 እና 5/2017
?16. Aksum University - ህዳር 9 እና 10/2017
?17. Borana University - ህዳር 12 እና 13/2017
? 18. Woldia University - ህዳር 18 እና 19/2017
? 19. Dambi Dollo University - ህዳር 11 እና 12/2017
? 20. Wolaita Sodo University - ህዳር 9 እና 10/2017
?21. Dilla University - ህዳር 9 እና 10/2017
?22. University of Gonder - ህዳር 12 እና 13/ 2017
?23. Arba Minch University - ህዳር 7 እና 8/2017
?24. Wollo University - ህዳር 13 እና 14/2017
?25. Debark University - ህዳር 18 እና 19/2017
?26. Jinka University - ህዳር 11 እና 12/2017
?27. Debre Tabor University - ህዳር 9 እና 10/2017
?28. Assosa University - ህዳር 16 እና 17/2017
?29. MizanTepiUniversity - ህዳር 11 እና 12/2017
?30. Werabe University - ህዳር 19 እና 20/2017
?31. Injibara University - ህዳር 16 እና 17/2017
?32. Madda Walabu University - ህዳር 09 እና 10/2017
?33. Mattu University - ህዳር 16 እና 17/2017
?34. Jinka University - ህዳር 11 እና 12/2017
?35. Assosa University - ህዳር 16 እና 17/2017
?36. Bule Hora University - ህዳር 9 እና 10/2017
?37. Gondar University - ህዳር 12 እና 13 2017
?38. Bahir Dar University - ህዳር 16 እና 18/2017
?39. Samara University - ህዳር 16 እና 17/2017
?40. Wachemo University - ህዳር 19 እና 20/2017
..................................................................................
?Federal Technical and Vocational Training Institute  - ህዳር 3 እና 4/2017 ዓ.ም

N.B: ራያ ዩኒቨርሲቲ አራዝሟል - ቀኑ ህዳር 9 እና 10/2017

https://t.me/fresh_handouts
https://t.me/students_channel_eth

3 months, 3 weeks ago
We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 2 months ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 1 month ago

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 4 months ago