ንጋት Tube™

Description
✞Destiny:- መንግስተ ሰማይ
☞ባለንበት የዘመን መጨረሻ እንጥፍጣፊ ሰዓት
በጥብቅ ከሚፈለገው ሀይል የመጀመሪያው የሆነው የወጣቱን ሀይል ካየበት ግብ የሚያሰናክሉትን ነገሮች በመለየት በመፍትሔው ላይ የተለያዩ መወያያ መድረኮች እና መንፈሳዊ ሰዎች በጉዳዩ ላይ የሠጡትን ምክር የምንዳስስበት እና የምንፈትሽበት መንፈሳዊ Channel ነው፡፡ ✉☞@witnessm
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 2 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago

5 years, 1 month ago

አዝ፦ ስንት ጊዜ አነሳኸኝ
ስንት ጊዜ አቅም ሆንከኝ
ስንት ጊዜ ጨለማዬን
ከደንከው በብርሃን
ስንት ጊዜ ስደክምብህ
ስንት ጊዜ ያዘኝ ፀጋህ
ስንት ጊዜ ከጠላት ዛቻ
ከለለኝ ምህረትህ ብቻ (፭x)
ያንን ጭጋግ ደመናውን
ያን በረሃ ሃሩር
በአንተ ጉልበት አልፌዋለሁ
በማሳለፍ እንደ አንተ ማነው
ያን ኃጢያቴን ቁሻሻውን
ያንን ልብሴን እድፋሙን
ቀይረህ ከሞት ወጥቻለሁ
በማሳጣት እንደ አንተ ማነው
አዝ፦ ስንት ጊዜ አነሳኸኝ
ስንት ጊዜ አቅም ሆንከኝ
ስንት ጊዜ ጨለማዬን
ከደንከው በብርሃን
ስንት ጊዜ ስደክምብህ
ስንት ጊዜ ያዘኝ ፀጋህ
ስንት ጊዜ ከጠላት ዛቻ
ከለለኝ ምህረትህ ብቻ (፭x)
ምህረትህ በዝቶልኝ ነው እንጂ ማነሳሳህ ደጋግሜ
በተከበበው ከተማማ ለእኔ ይገርመኛል መቆሜ
ስለዚህ በምሥጋና ልውጣ ያረክልኝን ቆጥሬ
ሳላስበው ከአንተ ጋራ . (2) . ከብሬ
አዝ፦ ስንት ጊዜ አነሳኸኝ
ስንት ጊዜ አቅም ሆንከኝ
ስንት ጊዜ ጨለማዬን
ከደንከው በብርሃን
ስንት ጊዜ ስደክምብህ
ስንት ጊዜ ያዘኝ ፀጋህ
ስንት ጊዜ ከጠላት ዛቻ
ከለለኝ ምህረትህ ብቻ (፭x)
አባትዬ ኢየሱስዬ
አልከሰርኩም እኔ አንተን ብዬ
እኔ አንተን ብዬ (፪x)
እኔ አንተን ብዬ (፬x)

5 years, 1 month ago

የመጀመሪያው አስር አመት ሁለተኛው አስር አመት እያሉ የከፍታ ዘመን
ለኢትዮጵያ ብሎ ከመጠበቅ ዳግም የሚመለሰውን ጌታ መጠበቅ እርሱ
ትንቢት ነው።
“ደግሞም፦ የገሊላ ሰዎች ሆይ፥ ወደ ሰማይ እየተመለከታችሁ ስለ ምን
ቆማችኋል? ይህ ከእናንተ ወደ ሰማይ የወጣው ኢየሱስ ወደ ሰማይ ሲሄድ
እንዳያችሁት፥ እንዲሁ ይመጣል አሉአቸው።”
— ሐዋርያት 1፥11
ከዚህ በተረፈ የሚጠበቅ ተስፋ የለም። ክፋትና ርኩሰት እየባሰ ይሄዳል በዚህ
ሁሉ ግን የአማኝ መጽናኛ ወደ ሚጠብቀው ሃገር እየተዳረሰ መሆኑ ብቻ ነው።
“እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም
ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን፤”
— ፊልጵስዩስ 3፥20
የምትጠብቁትን ዛሬ ምረጡ ። እኔና ቤቴ ግን ዳግም የሚመጣውን ክርስቶስን
እንጠብቃለን።
አሜን!

@Nigat_Tube
@witnessm

5 years, 2 months ago

በ2012 ዓም ወደ ዩኒቨርስቲ ለምትገቡ አዲስ ክርስቲያን ተማሪዎች በሙሉ

ከታች የተዘረዘሩት ወንድሞች እና እህቶች እናንተን ለማግኘትና ለመርዳት በጉጉት እየጠበቋችሀ ነው፡፡የትናምናውንም አይነት መረጃ ለማግኘት ደውሉላቸው፡፡

የተወሰኑ ዩኒቨርስቲዎችን ፌሎሺፕ አስተባባሪዎች ስም እና ስልክ አስቀምጠናል፡፡ ተጨማሪ ካምፓሶችን እናቀርባለን፡፡ ያላካችሁልንም ጊቢዎች በዚህ መልክ ላይ አስቀምጡልን

ደብረብርሀን ዩኒቨርሲቲ

☎️ 094 218 9237 - Barkot
☎️ 093 114 1894 - Natnael
☎️ 094 230 9054 - Kidist

☎️ 093 257 2098 - Efrem (EvaSUE Staff)

ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ

☎️ 0932680833 Dilamo
☎️ 0911151700 salsawit

ደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ

☎️ 0983074703 ቤዛ
☎️ 0932265315 ፍቅረማሪያም
☎️ 0965691769 በሊና
☎️ 0926423706 ከቴሎ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 4ኪሎ ካምፓስ

☎️0924302641 -Biniam
☎️0929124535 -Hizkiel
☎️0944251244 -Melat

☎️0921480541 -Wuletab(EvaSUE Staff)

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ

☎️0942084863 Alaka
☎️0931317950 Zerihun
☎️ 0910508826 kirubel
☎️ 0945017856 mekdes
☎️ 0941363706 Samuel
☎️ 0916835594 Eshete
☎️ 0963009890 Dagimawit

ቡሌ ሆራ/ሀገረ ማሪያም ዩኒቨርሲቲ

☎️ 0935093348 ኤልያብ
☎️ 0984164713 ነብዩ
☎️ 0940315415 ተሾመ
☎️ 0947902420 እስከዳር
☎️ 0978868090 በረከት (EvaSUE Staff)

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አባያ ካምፓስ

☎️0916551933 Muluken(EvaSUE Staff)

☎️0926136465 Mihretab
☎️0979240434 Aster
☎️0987286088‎ Hana
☎️0924457384‎ Misgana
☎️0915687043‎ Dereje
☎️0941064470‎ Mekdes

አምቦ ዩኒቨርሲቲ አዋሮ ካምፓስ

☎️0919790342 Yabsira (EvaSUE Staff)

☎️0919897470 Wasihun
☎️0985408171 Epherem
☎️0934419806 Alazar
☎️0939751632 Abenezer

ወሎ ዩኒቨርሲቲ

Melkam 0943111771

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ

☎️0953816180 Alemtshay (EvaSUE staff)

☎️0914979594 Andualem
☎️0928739345 Cherenet
☎️0929123656 Nehemiya
☎️0920499314 Bezawit

ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ አዋዳ ካምፓስ

☎️0924757282 Mesgana
☎️0985811254 Samuel
☎️0954713774 Sabela
☎️0920155735 Tinsae

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ

☎️0917795217 Henok
☎️0917153639 Zablon
☎️0901341329 Bereket
☎️0972862438 Biruk
☎️0919594260 Rahel
☎️0924957904 Wongel
☎️0986100485 Mihret

መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሮቤ ካምፓስ

☎️0927088574 Boni
Telegram- @Boni121phil
☎️0909820798 Selam
Telegram-@ENU114tes
☎️0902888803 Genene
☎️0916475037 Minase
Telegram-@Minase34Esa
☎️0909517392 Sebsibe
☎️0904434344 Tsion

☎️0916791644 Erdawu(EvaSUE staff

ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ

☎️0917472644 Abebe
☎️0909507567 Dawit
☎️0943954811Betelhame

ጅማ ዩኒቨርሲቲ

☎️0948420787 Amanuel.
☎️0926905326 Temesgen,
☎️0937319166 Melese

አዲግራት ዩኒቨርሲቲ

☎️0985886880-ናቲ
☎️0916410302-ሚኪ
☎️0926209340-ደራርቱ
☎️0930864831-ተመስገን
☎️0991555029-ሳሮን

አምቦ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ ካምፓስ

☎️0949666197 eden
☎️ 0967481413 Rahel
☎️ 0919673445 yoseph
☎️ 0919146371 mercy
☎️0926604381 mretu

ባህርዳር ዩስኒቨርሲቲ ፔዳ ካምፓስ

☎️0934977261 Abigya
☎️0939770662 Sami
☎️0921414732 Ermi

ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ሰላም ካምፓስ / ቴክስታይል

☎️0924626802 Yesehak
☎️0938968981 Meseker

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ

☎️0961422886 Bereket
☎️0912750255 Biruk
☎️0927429815 Fireselam
☎️0952772049 Bethel
☎️0986291715 Bernabas

#ሼር ያድርጉት
@witnessm
@Nigat_Tube

5 years, 2 months ago

#Ahavah_Christian_magazine
About jimma university Christian students fellowship for first year students

?Share it for our first year students.

@JUECS_Fellowship
??????????

5 years, 3 months ago

#ጊቢ_እንደገባችሁ_እነዚህን_ነገሮች_ብታደርጉ_መልካም_ነው!!

፠ የደረሳችሁ ሀገር እንደገባችሁ በያዛችሁት ስልክ ለፌሎ አስተባባሪዎች ብትደውሉ እና ህብረት የት እንደሚያደርጉ ብትጠይቁ።(እመኑኝ ይህ የመጀመርያው ተግባራችሁ ከሆነ ወደፊት ታመሰግኑኛላችሁ። ልክ እኛ እንዲህ እያልን ራሳችንን እንደምናስታጥቅ ሁሉ ሰይጣንም ሊያጠፋን የቻለውን ሁሉ ይጠቀማል።)
፠ ዶርም ስትገቡ የመጀመርያው ተግባራችሁ ፀሎት ቢሆን መልካም ነው።(በዩኒቨርሲቲ ቆይታ በጣም ጎጂ ተግባር ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ...ክርስትናን መደበቅ ነው።እንዲህ ካደረክ እመነኝ ትበላለክ...በዚህ ተግባርክ ተማሪዎች በጌታ አይደለም ሊሊክ ይችላል ነገር ግን የሰራዊት አምላክ ከላይ ሆኖ ያይካል።)

#ብቸኝነት_ከተሰማችሁ_እነዚህን_ነገሮች_ብታደርጉ_መልካም_ነው

፠ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ።(ማስታወሻውና መፅሐፋችሁ ለዚህ ቀን እንኳን ተጠቀሙባቸው።)
፠ መልካም ጓደኛ ለመፍጠር ሞክሩ(ተግባቢ እኮ አይደለሁም እንዳትይኝ ምክንያቱም የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ከሴሚስተር በኋላ #handout አለሽ እያልሽ ዶርሟ ድረስ መሄድሽ አይቀርም።ይህ ላንተም ይሰራል።)
ማስጠንቀቅያ፦
"ፈፅሞ ብቸኝነት ተሰማን ብላችሁ እጮኝነት እንዳትጀምሩ!!"
፠ በፌሎ ቻፕል ከክርስቲያን ተማሪዎች ጋር ማሳለፍ።

-----------------------------------
-------------------

@witnessm
@yenigatkokebmedia

5 years, 3 months ago

#ከቤታችሁ_ከመውጣችሁ_በፊት_እነዚህን_አድርጉ!!

፠ መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ያዙ።(አዎዎ ከዚህ በፊት አንብበክ ባታውቅ እንኳን ያዝዝ...እዛ ማንበብ እንድትጀምር የጌታ ፈቃድ ቢሆንስ?)
፠ መልካም ወዳጅ(ጓደኛ) እንዲሰጣችሁ ፀልዩ።(ፀላይ ባትሆኚ እንኳን በጣም ያስፈልግሻልና ቢይንስ ይህን መስመር እንዳነበብሽ 5 ደቂቃ በልብሽ የጌታ መልካም ፈቃድ እንዲሆን ፀልዪ።)
፠ በቀጣይ ማድረግ ስላለባችሁ ነገር(መንፈሳዊ እና acadamics)ቀለል ያለ እቅድ ብታወጡ መልካም ነው።
፠ ምንም ቢገጥማችሁ ጌታን እንደሚያውቅ አስተዋይ ሰው ነገሮችን በብልጠት ለመወሰን ራሳችሁን አዘጋጁ።
አዎዎ እስከዛሬ ከቤተሰቦችሽ ጋር ሆነሽ ያልገጠመሽ አይነት ነገር ሊገጥምሽ ይችላል(ብዙ ወንዶች ሊጠይቁሽ ይችላሉ ስለዚህ ለዚህ አይነት ነገር መልሶችሽ ጌታን ደስስስ የሚያሰኙ መሆን አለባቸው!!አንተም በሚገርም ሁኔታ ገጥሞክ የማያውቅ አይነት እድል ራስክን ለማስደሰት ሊገጥምክ ይችላል ስለዚህ ውሳኔክ የአስተዋይ ሰው ይሁን።)
፠ ምን አይነት ባህርይ መጎናፀፍ እንደምትሹ ራሳችሁን ጠይቁ መክፈል ያለባችሁን መስዋትነት ክፈሉ።
፠ ብትችሉ የደረሳችሁ ዩኒቨርሲቲ ያለ የክርስቲያን ህብረት(ፌሎ) ስልክ ቁጥር ለማግኘት ሞክሩ።

@witnessm
@yenigatkokebmedia

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 2 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago